Dj Wizua

Dj Wizua This is the official channel of Dj/Producer Wizua. Get his weekly Mixtape. We'll be posting daily M

Future & Metro Boomin's album "We Don't Trust You" drops this Friday
18/03/2024

Future & Metro Boomin's album "We Don't Trust You" drops this Friday

21/02/2024

ታላቁ ሙዚቀኛ አርቲስት ጌታቸው ካሳ አረፈ። ለመላው አድናቂዎቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን።

22/10/2023

Cole has 2023 on lock with just guest verses. What’s your favorite J. Cole feature this year?

መልካም አዲስ ዓመት!Happy New Year 🎈🎊🎆
12/09/2023

መልካም አዲስ ዓመት!
Happy New Year 🎈🎊🎆

ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በዓል በሰላም  አደረሳችሁ አደረሰን    የደስታ ፣የፍቅርና የአንድነት ያድርግልን።
16/04/2023

ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የደስታ ፣የፍቅርና የአንድነት ያድርግልን።

✝️እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን "አንዱ ስለሁሉ ሞተ"(2ቆሮ 5÷14
14/04/2023

✝️እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

"አንዱ ስለሁሉ ሞተ"
(2ቆሮ 5÷14

ለማመን ይከብዳል አሳዛኝ ዜና።የተወዳጁ ማዲንጎ ድንገተኛ እረፍት በእጅጉ ያሳዝናል ያስደነግጥማል ። ነብስ ይማር ለውዳጅ ዘመድ መፅናናትን ይስጥልን::
27/09/2022

ለማመን ይከብዳል አሳዛኝ ዜና።

የተወዳጁ ማዲንጎ ድንገተኛ እረፍት በእጅጉ ያሳዝናል ያስደነግጥማል ። ነብስ ይማር ለውዳጅ ዘመድ መፅናናትን ይስጥልን::

3 days until Kendrick Lamar drops his new album
10/05/2022

3 days until Kendrick Lamar drops his new album

ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል እንጂ በዚኽ የለም" ሉቃ24፥5 :እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ መልካም በዓል።FOR ALL CHRISTIANIT...
24/04/2022

ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል እንጂ በዚኽ የለም" ሉቃ24፥5 :እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ መልካም በዓል።

FOR ALL CHRISTIANITY FOLLOWERS HAPPY EASTER! MAY THE HOLIDAY BE OF PEACE, LOVE AND HEALTH. ❤️🙏🏾

እንኳን ለጌታችን ለመደሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ  ። በነብዩ  ንጉስ ዳዊት ቃልም መሰረት ትንቢቱ በዕለተ ስቅለት ቀን ተፈፀመ ።
22/04/2022

እንኳን ለጌታችን ለመደሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ።

በነብዩ ንጉስ ዳዊት ቃልም መሰረት ትንቢቱ በዕለተ ስቅለት ቀን ተፈፀመ ።

Happy Victory Day!💚💛❤️ Ethiopia is celebrating   victory. Ethiopian leader king Menelik II organized and leaded Ethiopia...
01/03/2022

Happy Victory Day!💚💛❤️

Ethiopia is celebrating victory. Ethiopian leader king Menelik II organized and leaded Ethiopians as follows in the battle with colonists in 1896 GC.

" Even if i die , death is inevitable .I will not give my country to enemies . Follow me all Ethiopians to the battle field . I will not give mercy to anyone who left intentionally ."
is celebrating the Victory day.
is the place at which all African independence was born.
It is the victory of Africa .💚💛❤️
It is the victory of all black people💚💛❤️

###Tentacion would've been 24 years old today 🕊️RIP
23/01/2022

###Tentacion would've been 24 years old today 🕊️

RIP

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፡፡ መልካም በዓል ይሁንልን
18/01/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፡፡ መልካም በዓል ይሁንልን

🎄🎄🎄ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ! እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ !!! መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ።🎄🎄🎄
06/01/2022

🎄🎄🎄ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ! እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ !!! መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ።🎄🎄🎄

“አንቺን ብዬ” ተለቋል!https://youtu.be/1LvtPJBVF7k
26/11/2021

“አንቺን ብዬ”

ተለቋል!

https://youtu.be/1LvtPJBVF7k

Welcome to the official YouTube Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks. ...

Young Dolph has been shot and killed in MemphisMay he rest in peace
17/11/2021

Young Dolph has been shot and killed in Memphis

May he rest in peace

አርማሽ ይውለብለብ ከደጄልቤ ናፍቆሻል ወዳጄእኔስ እስካይሽ ጨነቀኝሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ                     ቀን እየሄደ ቀን መጣ                     ልቤ ከሀሳብ ሳይወ...
03/11/2021

አርማሽ ይውለብለብ ከደጄ
ልቤ ናፍቆሻል ወዳጄ
እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ
ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ

ቀን እየሄደ ቀን መጣ
ልቤ ከሀሳብ ሳይወጣ
መጥታ ታብሰው እንባዬን
ሀገሬን ጥሯት አርማዬን

መቼም ከዚህ ምድር ላይ ሄዶ ነው ሁሉም ቀሪ
አገር ናት ቋሚ ሰንደቅ ለዘላለም ኗሪ
ትላንትም እንደ ጀምበር እያዩት ካይን ይርቃል
ኢትዮጵያ እንድትመጪ ስንት ቀን ይበቃል

እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ
ግን ባባሁ ናፈኩሽ እና ዕምባ ቀደመኝ
እኔማ አለሁ እስካሁን ተስፋ ሰንቄ
በወንዜ ባገሬ እያለሁ አገር ናፍቄ

ወጥተሽ በምሥራቅ አንቺ ያለም ጀምበር
አንድ አርጊንና ጠላትሽ ይፈር
የቦረኩበት በልጅነቴ
የያኔው መልክሽ ብቅ ሲል ፊቴ
እየመለሰኝ ወደ ትላንቱ
ናፍቆኝ በብርቱ ትዝ አለኝ የጥንቱ
እ ... እ ... እ

አዝማች:
አርማሽ ይውለብለብ ከደጄ
ልቤ ናፍቆሻል ወዳጄ
እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ
ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ

አገር ለክብሩ ሲጣራ
ከፍ ያደረግነው ባንዲራ
ዘመም ሳይል ቀን ጎሎ
ባክሽ ኢትዮጵያ ነይ ቶሎ

ብዙነሽ አንቺ አገሬ የሞላሽ ታምራት
ምኩራብሽ የተፈራ የነጻነት ቤት
የአርበኞች የድል ችቦ ለትውልድ እንዳበራ
መኖር ላገር ሲሆን ሞትም አያስፈራ

እኔማ .................

ዓመት አውዳመት ድገመን ሲሉ
ልጆች በቀዬው ችቦ እያበሩ
መስቀል ፋሲካው ዒድ እንቁጣጣሽ
አውዳመት አይሆን አንቺ ካልመጣሽ
ዘመን አድሰሽ በፍቅር ቀለም
ብቅ በይ ኢትዮጵያ ሁኚና መስከረም

ሆነሽ መስከረም ብቅ በይና
እንበል አሲዮ ናና ቤሌማ
ብቅ በይና ሆነሽ ሙሽራ
ይብቃን ስደቱ ስቃይ መከራ
ዘር ያበቀለው ታጭዷል መከራው
የኢትዮጵያዊነት አሁን ነው ተራው

አስዬ .......አስዬ.........
እኛስ ከመንገድ ላይ ጠፍተን መች አወቅነው
ብንሄድ ብንሄድ አንደርስም ገና ነው
በመባረኪያችን ከመንገድ ላይ ዝለን
አይበቃም ወይ ማሳል በዘር ጉንፋን ታመን

ቀን አለ በሉ
| 2✖
ቀን አለ ገና

ለኢትዮጵያዊነት ቀን አለው ገና
ስምሽን በክፏ ያነሳሽ ጠፍቶ
አርማሽ ከፍ ሲል ሰማይ ላይ ወጥቶ
እኛ ልጆችሽ ልናይ ቆመናል
አንድ ቀን መጥቶ አንድ ያደርገናል

ቀን አለ በሉ
| 2✖
ቀን አለ ገና

ስንቱ ተሰደደ ይብቃን ሐዘን ለቅሶ
አንድ ሆነሽ ኢትዮጵያ ባዬን ፍቅር ነግሦ
ዘር ያበቀለው ታጭዷል መከራው
የኢትዮጵያዊነት አሁን ነው ተራው

ቀናበል አሁን
| 2✖
ቀና በል ቀና

የጀግኖቹ ልጅ አንተ ነህና
ካገር ወዲያ ሞት ሞት የለምና
ዝም ያለ መስሎ ኢትዮጵያዊነት
ማንም አይገታው የተነሳለት

ቀናበል አሁን
ቀናበል ቀና

ጥንት አባቶችህ ያቆዩትን
ከፍ አርገህ ይዘህ ባንዲራህን

ቀናበል አሁን ቀናበል ቀና
▬▬▬▬
አርማሽ🎙Teddy Afro
አርማሽ (ቀና በል)
🟩🟨🟥💯👏👏👏👏👏
https://youtu.be/PkOstq4GuLk

ቴኤድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)አዲስ ነጠላ ዜማ አርማሽ (ቀና በል)https://youtu.be/PkOstq4GuLk
02/11/2021

ቴኤድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
አዲስ ነጠላ ዜማ አርማሽ (ቀና በል)
https://youtu.be/PkOstq4GuLk

ለመላው የሃገራችን ህዝቦች ሁሉ እንኳን ለ2014 አዲስ ዘመን በሰላም አደረሳችሁ, መጭው አዲስ አመት የሰላም፣የፍቅር፣የእድገት መልካም መልካሙን ሁሉ የምንሰማበት አመት እንዲሆንልዎት ከልብ እ...
11/09/2021

ለመላው የሃገራችን ህዝቦች ሁሉ እንኳን ለ2014 አዲስ ዘመን በሰላም አደረሳችሁ, መጭው አዲስ አመት የሰላም፣የፍቅር፣የእድገት መልካም መልካሙን ሁሉ የምንሰማበት አመት እንዲሆንልዎት ከልብ እመኛለው!💚💛❤️

🌼መልካም በአል🌼

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼Last picture of 2013 መልካም አዲስ አመት!🌼🌼  Dj Wizua  🌼🌼
10/09/2021

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Last picture of 2013
መልካም አዲስ አመት!
🌼🌼 Dj Wizua 🌼🌼

Drake & Lil Baby's "Girls Want Girls" breaks the record for the biggest debut streams in global Spotify chart history [1...
04/09/2021

Drake & Lil Baby's "Girls Want Girls" breaks the record for the biggest debut streams in global Spotify chart history [12.384 million]


ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ፤ "ኤልቪስ ፕሪስሊ" ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ!አለማየሁ እሸቴ፤ የኢትዮጵያን ዘመናዊ ሙዚቃ ከፍ ወዳለ ደረጃ ካደረሱት ድምፃዊያን መሃል አንዱ ነበር። "ኢትዮጵያዊው ጀም...
03/09/2021

ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ፤ "ኤልቪስ ፕሪስሊ" ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ!

አለማየሁ እሸቴ፤ የኢትዮጵያን ዘመናዊ ሙዚቃ ከፍ ወዳለ ደረጃ ካደረሱት ድምፃዊያን መሃል አንዱ ነበር። "ኢትዮጵያዊው ጀምስ ብራውን" ወይም "ሀበሻው ኤልቪስ" የሚባሉ ቅጽል ስሞችም ነበሩት።

"አዲስ አበባ ቤቴ"፤ "የወይን ሃረጊቱ"፤ "የሰው ቤት የሰው ነው"፤ "ደንየው ደነባ"፤ "ትማርኪያለሽ"፤ "ወልደሽ ተኪ እናቴ" የሚባሉት ከመጀመሪያ ዘፈኖቹ መሃል ናቸው።

በኢትዮጵያ የዘመናዊ ዘፈን ድምፃውያን ታሪክ ዝናና አድናቆት ያተረፈው ቁመተ ደልዳላው አለማየሁ እሸቴ "Alemayehu Eshete" የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በአርበኞች ት/ቤት ተከታትሎ ባደረበት ጥልቅ የሙዚቃ ስሜትና ባለው ግሩም ተሰጥኦ ተገፋፍቶ ድምጻዊነቱን በፖሊስ ሠራዊት ሙዚቃ ክፍል ጀመረ።

ቀደም ሲል «እዬዬ»፣ «ማሪኝ ብዬሻለሁ» በተሰኙ ዜማዎቹና «ስቀሽ አታስቂኝ»፣ «ማን ይሆን ትልቅ ሰው»፣ «እንደ አሞራ ክንፍ አውጥቼ ልብረራ» በሚላቸው ዘፈኖቹ በብዙዎቹ ዘንድ የታወቀ አርቲስት ነበር። ለሚስቱና ለልጆቹ ማቆላመጫ «ውዲ ባለቤቴ!» የምትል ዜማም ተጫውቷል።

ዓለማየሁ፤ እጅግ ብዙ ዜማዎቹ በሸክላ አስቀርፆ ለገብያም አውሎዋል። ብዙዎቹ የዓለማየሁ ዘፈኖች ከስሜት በሚያፈልቃቸው ዜማዎች ዘመናዊነት የሚታይባቸውና ከውጭ ሀገር ዘፈኖች ጋር ይመሳሰሉ እንደነበር ይናገራሉ።

አርቲስት አለማየሁ እሸቴ፤ ዛሬ ምሽት እስከ ምሽቱ 1:30 ሰአት ድረስ ከወዳጆቹ ጋር ሲጫወት አምሽቶ፤ ድንገት በተነሳበት የልብ ህመም ምክንያት ህይወቱ አልፏል።

ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ የፊታችን ቅዳሜ በሂልተን ሆቴል በሚከናወነው የአርቲስት አለም ጸሀይ ወዳጆ የጥበብ መድረክ የኢትዮጵያ ሽልማት የክብር ተሸላሚ ነበር።

ለድምጻዊ አለማየሁ እሽቴ ቤተሰቦች፤ የስራ ባልደረቦች፤ ወዳጆች እና አድናቂዎች መጽናናትን እመኛለሁ።

ነብስ ይማር!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251934211858

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dj Wizua posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dj Wizua:

Videos

Share


Other Addis Ababa event planning services

Show All