ሎዛ ዲኮር LOSA DECOR

ሎዛ ዲኮር LOSA DECOR ደስታችን ያለው በእርካታችሁ ወስጥ ነው!

አሐዱ ባንክ በብፁዕ አቡነ አረጋዊ(ዶ/ር) የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት እና የውጪ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ የድሬዳዋና የጅቡቲ  አህጉረ  ስብከት ሊቀ ጳጳስ ዜና ዕረፍት...
22/03/2023

አሐዱ ባንክ በብፁዕ አቡነ አረጋዊ(ዶ/ር) የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት እና የውጪ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ የድሬዳዋና የጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ዜና ዕረፍት የተሰማውን ሐዘን ይገልጻል።

ጥያቄ 8አሐዱ ባንክ ከሌሎች ባንኮች በምን ይለያል ?አሸናፊዎችን በ10 ኛው ዙር ተለይተው ይሸለማሉ!1.የገፃችን ተከታይ መሆንና ይህንን ጥያቄ ለሌሎች ማጋራት በውጤቱ የራሱ ዋጋ አለው 2. የ...
26/07/2022

ጥያቄ 8

አሐዱ ባንክ ከሌሎች ባንኮች በምን ይለያል ?

አሸናፊዎችን በ10 ኛው ዙር ተለይተው ይሸለማሉ!

1.የገፃችን ተከታይ መሆንና ይህንን ጥያቄ ለሌሎች ማጋራት በውጤቱ የራሱ ዋጋ አለው

2. የጥያቄዎቹን መልሶች በመልዕክት መፃፊያ ብቻ ይመልሱ ፡፡
3 በውስጥ መልዕክት አልያም በ inbox የተሰጡ መልሶች ዋጋ አይኖራቸውም ፡፡

አሐዱ ባንክ
ከብዙዎቹች ለብዙዎች!
መልካም እድል!

ጥያቄ 7አሐዱ ባንክ መቼ ስራ ጀመረ?አሸናፊዎችን በ10 ኛው ዙር ተለይተው ይሸለማሉ!1.የገፃችን ተከታይ መሆንና ይህንን ጥያቄ ለሌሎች ማጋራት በውጤቱ የራሱ ዋጋ አለው 2. የጥያቄዎቹን መልሶ...
25/07/2022

ጥያቄ 7

አሐዱ ባንክ መቼ ስራ ጀመረ?

አሸናፊዎችን በ10 ኛው ዙር ተለይተው ይሸለማሉ!

1.የገፃችን ተከታይ መሆንና ይህንን ጥያቄ ለሌሎች ማጋራት በውጤቱ የራሱ ዋጋ አለው

2. የጥያቄዎቹን መልሶች በመልዕክት መፃፊያ ብቻ ይመልሱ ፡፡
3 በውስጥ መልዕክት አልያም በ inbox የተሰጡ መልሶች ዋጋ አይኖራቸውም ፡፡

አሐዱ ባንክ
ከብዙዎቹች ለብዙዎች!
መልካም እድል!

ጥያቄ 6አሐዱ ባንክ በአዲስ አበባ የከፈታቸው ቅርንጫፎች ከዋናው መስሪያ ቤት ውጪ ያሉ የሌሎችን ቅርንጫፎች ስያሜዎች  መካከል አንዱ ይጻፉ ?አሸናፊዎችን በ10 ኛው ዙር ተለይተው ይሸለማሉ!1...
24/07/2022

ጥያቄ 6

አሐዱ ባንክ በአዲስ አበባ የከፈታቸው ቅርንጫፎች ከዋናው መስሪያ ቤት ውጪ ያሉ የሌሎችን ቅርንጫፎች ስያሜዎች መካከል አንዱ ይጻፉ ?

አሸናፊዎችን በ10 ኛው ዙር ተለይተው ይሸለማሉ!

1.የገፃችን ተከታይ መሆንና ይህንን ጥያቄ ለሌሎች ማጋራት በውጤቱ የራሱ ዋጋ አለው

2. የጥያቄዎቹን መልሶች በመልዕክት መፃፊያ ብቻ ይመልሱ ፡፡
3 በውስጥ መልዕክት አልያም በ inbox የተሰጡ መልሶች ዋጋ አይኖራቸውም ፡፡

አሐዱ ባንክ
ከብዙዎቹች ለብዙዎች!
መልካም እድል!

ጥያቄ 5አሐዱ ባንክ እስከ መስከረም 30ቀን 2015 ምንያክል ቅርንጫፎች ይከፍታል ?አሸናፊዎችን ለመለየት ልብ ይበሉ !1. የጥያቄዎቹን መልሶች በመልዕክት መፃፊያ ብቻ ይመልሱ ፡፡2. በውስጥ...
23/07/2022

ጥያቄ 5

አሐዱ ባንክ እስከ መስከረም 30ቀን 2015 ምንያክል ቅርንጫፎች ይከፍታል ?

አሸናፊዎችን ለመለየት ልብ ይበሉ !
1. የጥያቄዎቹን መልሶች በመልዕክት መፃፊያ ብቻ ይመልሱ ፡፡
2. በውስጥ መልዕክት አልያም በ inbox የተሰጡ መልሶች ዋጋ አይኖራቸውም ፡፡
3. የገፃችን ተከታይ መሆንና ይህንን ጥያቄ ለሌሎች ማጋራት በውጤቱ የራሱ ዋጋ አለው ፡፡

አሐዱ ባንክ
ከብዙዎቹች ለብዙዎች!
መልካም እድል!

ጥያቄ 4አሐዱ ማለት ምን ማለት ነው ?አሸናፊዎችን ለመለየት ልብ ይበሉ !1. የጥያቄዎቹን መልሶች በመልዕክት መፃፊያ ብቻ ይመልሱ ፡፡2. በውስጥ መልዕክት አልያም በ inbox የተሰጡ መልሶች...
22/07/2022

ጥያቄ 4

አሐዱ ማለት ምን ማለት ነው ?

አሸናፊዎችን ለመለየት ልብ ይበሉ !
1. የጥያቄዎቹን መልሶች በመልዕክት መፃፊያ ብቻ ይመልሱ ፡፡
2. በውስጥ መልዕክት አልያም በ inbox የተሰጡ መልሶች ዋጋ አይኖራቸውም ፡፡
3. የገፃችን ተከታይ መሆንና ይህንን ጥያቄ ለሌሎች ማጋራት በውጤቱ የራሱ ዋጋ አለው ፡፡

አሐዱ ባንክ
ከብዙዎቹች ለብዙዎች!
መልካም እድል!

ጥያቄ 3አሐዱ ባንክ  ዋና መስሪያ ቤት የት ይገኛል?አሸናፊዎችን ለመለየት ልብ ይበሉ !1. የጥያቄዎቹን መልሶች በመልዕክት መፃፊያ ብቻ ይመልሱ ፡፡2. በውስጥ መልዕክት አልያም በ inbox ...
21/07/2022

ጥያቄ 3

አሐዱ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት የት ይገኛል?

አሸናፊዎችን ለመለየት ልብ ይበሉ !
1. የጥያቄዎቹን መልሶች በመልዕክት መፃፊያ ብቻ ይመልሱ ፡፡
2. በውስጥ መልዕክት አልያም በ inbox የተሰጡ መልሶች ዋጋ አይኖራቸውም ፡፡
3. የገፃችን ተከታይ መሆንና ይህንን ጥያቄ ለሌሎች ማጋራት በውጤቱ የራሱ ዋጋ አለው ፡፡

አሐዱ ባንክ
ከብዙዎቹች ለብዙዎች!
መልካም እድል!

ጥያቄ 2አሐዱ ባንክ  ወደስራ ከመግባቱ በፊት ከሰጣቸው ማኀበራዊ አግልግሎቶች ውስጥ አንዱን ጥቀሱ?አሸናፊዎችን ለመለየት ልብ ይበሉ !1. የጥያቄዎቹን መልሶች በመልዕክት መፃፊያ ብቻ ይመልሱ ...
20/07/2022

ጥያቄ 2

አሐዱ ባንክ ወደስራ ከመግባቱ በፊት ከሰጣቸው ማኀበራዊ አግልግሎቶች ውስጥ አንዱን ጥቀሱ?

አሸናፊዎችን ለመለየት ልብ ይበሉ !
1. የጥያቄዎቹን መልሶች በመልዕክት መፃፊያ ብቻ ይመልሱ ፡፡
2. በውስጥ መልዕክት አልያም በ inbox የተሰጡ መልሶች ዋጋ አይኖራቸውም ፡፡
3. የገፃችን ተከታይ መሆንና ማጋራት በውጤቱ የራሱ ዋጋ አለው ፡፡

አሐዱ ባንክ
ከብዙዎቹች ለብዙዎች!
መልካም እድል!

ጥያቄ 1የአሐዱ ባንክ መሪ ቃል ምን ይባላል?Question 1What is the motto of Ahadu Bank?
19/07/2022

ጥያቄ 1

የአሐዱ ባንክ መሪ ቃል ምን ይባላል?

Question 1

What is the motto of Ahadu Bank?

እናመሠግናለን
16/07/2022

እናመሠግናለን

የባንኩ ባለአክስዮኖች እና አጋር አካላት በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ አሐዱ ባንክ ስራ ጀምራል።አሐዱ ባንክ አ.ማ.
16/07/2022

የባንኩ ባለአክስዮኖች እና አጋር አካላት በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ አሐዱ ባንክ ስራ ጀምራል።

አሐዱ ባንክ አ.ማ.

16/07/2022

አሐዱ ባንክ ይፋዊ ስራ ማስጀመሪያ መርሐግብር
የቀጥታ ስርጭት
ፍላሚንጐ ከሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት

16/07/2022
አሐዱ ባንክ ነገ ቅዳሜ ሐምሌ 9ቀን 2014 ዓ.ም ሥራ ይጀምራል። ከጠሀቱ 3:00 ጀምሮ በዋናው መሥሪያ ቤት ፍላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው ሰንሻይን ሕንጻ በመገኘት ሒሳብ እንዲከፍቱ በአክብሮት ...
15/07/2022

አሐዱ ባንክ ነገ ቅዳሜ ሐምሌ 9ቀን 2014 ዓ.ም ሥራ ይጀምራል። ከጠሀቱ 3:00 ጀምሮ በዋናው መሥሪያ ቤት ፍላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው ሰንሻይን ሕንጻ በመገኘት ሒሳብ እንዲከፍቱ በአክብሮት እንጠይቃለን።

አሐዱ ባንክ አክስዮን ማኀበር

አሐዱ ባንክ ለቅዱስ ላሊበላ ገዳም የእድሳት ስራን  ለመደገፍ የ5 መቶ ሺህ ብር  የገንዘብ ድጋፍ አድርገናል።ባንካችን የፊታችን ሐምሌ 9 ቀን 2014ዓ.ም በይፋ ስራ ይጀመራል።
14/07/2022

አሐዱ ባንክ ለቅዱስ ላሊበላ ገዳም የእድሳት ስራን ለመደገፍ የ5 መቶ ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርገናል።

ባንካችን የፊታችን ሐምሌ 9 ቀን 2014ዓ.ም በይፋ ስራ ይጀመራል።

አሐዱ ብለን ጀምረናልትናንት ሐምሌ 5 ቀን 2014 ዓ. ም ቁስቋም አካባቢ በሚገኘው በጌርጌሴኖን የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል የምሳ ማብላት መርሃግብር አካሄደናል።
13/07/2022

አሐዱ ብለን ጀምረናል

ትናንት ሐምሌ 5 ቀን 2014 ዓ. ም ቁስቋም አካባቢ በሚገኘው በጌርጌሴኖን የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል የምሳ ማብላት መርሃግብር አካሄደናል።

አሐዱ ባንክ በተስፋ አዲስ የህጻናት የካንሰር ህሙማን ማዕከል  የ 200 ሺ ብር ድጋፍ አድርጓል። አሁንም ይቀጥላል አሐዱ ብለን ጀምረናል።
12/07/2022

አሐዱ ባንክ በተስፋ አዲስ የህጻናት የካንሰር ህሙማን ማዕከል የ 200 ሺ ብር ድጋፍ አድርጓል።

አሁንም ይቀጥላል

አሐዱ ብለን ጀምረናል።

አሐዱ ብለን ጀምረናልአሐዱ ባንኩ በይፋ ስራ ከመጀመሩ በፊት ባሉ የዋዜማ ቀናት የተለያዩ ሁነቶችን አዘጋጅተናል።ሐምሌ 2 የአሐዱ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ፥ የማኔጅመንት አባላት እና...
07/07/2022

አሐዱ ብለን ጀምረናል

አሐዱ ባንኩ በይፋ ስራ ከመጀመሩ በፊት ባሉ የዋዜማ ቀናት የተለያዩ ሁነቶችን አዘጋጅተናል።

ሐምሌ 2 የአሐዱ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ፥ የማኔጅመንት አባላት እና መላው ሰራተኞቹ የደም ልገሳ መርሃ ግብር እናካሄዳለን ።

ሐምሌ 4 በተስፋ አዲስ የካንሰር ሕሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት የህክምና ወረፋ በመጠባበቅ ላይ ላሉ የካንሰር ህሙማን የገንዘብ ስጦታ እናበረክታለን።

ሐምሌ 5 በጌርጌሴኖን የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል እና አስመሮም የጎዳና ሻውር በመገኘት የምሳ ማብላት መርሃግብር ያካሄዳል።

ሃምሌ 6 የቅዱስ ላሊበላ ገዳም የእድሳት ስራን ለመደገፍ የ5 መቶ ሺህ ብር ድጋፍ የሚከናወን ይሆናል።

ሐምሌ 7 በስለእናት በጎ አድራጎት ድርጅት በመገኘት በማዕከሉ ላሉና እና እገዛ እየተደረገላቸው ለሚገኙ ሕጻናትን የመጎብኘት እና የገንዘብ ስጦታ የማበርከት መርሐግብር ይካሄዳል ተብሏል።

አሐዱ ባንክም በይፋ ቅዳሜ ሐምሌ 9 2014 ዓ.ም ስራውን ይጀምራል።

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251944251725

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሎዛ ዲኮር LOSA DECOR posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category



You may also like