ሙሉ ጨረቃ Hiking & Events

ሙሉ ጨረቃ Hiking & Events "The moon will guide you through the night with her brightness, but she will always dwell in the darkness, in order to be seen." "እያንዳንዱ እርምጃ ወደ መዳረሻችን ያቃርበናል"

Bale's trip was very successful. During our 3-day stay, we saw the lifestyle and beautiful hospitality of the local comm...
03/10/2022

Bale's trip was very successful. During our 3-day stay, we saw the lifestyle and beautiful hospitality of the local community, the rare animals of our country, climbed the second largest mountain of our country, saw the insatiable beautiful nature, attractive landscape and had a fun and unforgettable time. We are glad that you are traveling with us.

የጎመን ምንቸት ውጣ ፣ የገንፎ ምንቸት ግባ የምንልበት የአደይ አበባ ጉዞ ወደ ሱባ መናገሻ በሙሉ ጨረቃ ሀይኪንግ።     ሱባ ጥብቅ የተፈጥሮ ደን ከአዲስ አበባ 28 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በመናገ...
05/09/2022

የጎመን ምንቸት ውጣ ፣ የገንፎ ምንቸት ግባ የምንልበት የአደይ አበባ ጉዞ ወደ ሱባ መናገሻ በሙሉ ጨረቃ ሀይኪንግ።

ሱባ ጥብቅ የተፈጥሮ ደን ከአዲስ አበባ 28 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በመናገሻ ከተማ የሚገኝ ከ500ዓመታት በላይ ያስቆጠረ በአፍሪካ ጥንታዊው የብዝኃ ሕይወት ደን ነው። ግርማ ሞገስን የተላበሰውን ዘመን ጠገቡ ደን 2500 ሔክታር ስፋት ያለው ሲሆን በረዣዥም የፅድ ዛፍ የተመላ ፣ ብርቅዬ አእዋፍትም የሚገኙበት ነው።

ይህን ውብ የፈጥሮ መስህብ እሁድ መስከረም 1 2015 በአዲሱ ዓመት 9 ኪ.ሜ በሚሸፍነው የእግር ጉዞ በአደይ አበባ ታጅበን እንከውናለን።

ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ የፓርኩን መግቢያ ፣ ቁርስ ፣ ምሳ ፣ ውሃና ስናክን ጨምሮ ለአንድ ሰው ዋጋው 950 ብር ይሆናል።
መሳተፍ የምትፈልጉ አሳውቁን

አብረውን ስለሚጓዙ ደስ ይለናል ☺
Have fun, socialize & enjoy nature.
0910072066.

Living in this fast-paced world, we need time to slow down and find balance.🌕Mulu chereqa Hiking  presented to you a day...
12/08/2022

Living in this fast-paced world, we need time to slow down and find balance.
🌕Mulu chereqa Hiking presented to you a day Trip to Portuguese bridge🏝
~~~~~~~~~
🌊Waterfall view / ሰንሰላታማ ፏፏቴ
🤳Amazing cloud photography/ አስገራሚ እና አይረሴ ፎቶዎች
🍽 Breakfast & Lunch/ ምሳ እና ቁርስ
☕️coffee ceremony/ ቡና
🚶‍♂️🥾journey cover 6 km / 6 ኪሜ የእግር ጉዞ
⛰Breathtaking mountains / የተራራ ዐይታ 🛕Historical cave / ታሪካዊ ዋሻ
~~~~~~~~~~
📝የጉዞ ቀን /Date/: እሁድ ነሐሴ 15 August 21
🪧መነሻ ስፍራ /Departure area/: Piazza Eliana Hotel 🏨
⏰መነሻ ሰዓት /Departure time/: 12:30
🚞 comfortable bus / ምቹ መጓጓዣ
💵 Fee 1000 per person (discount for groups👨‍👨‍👧‍👦) / 1000 ብር በሰው (ቅናሽ ለቡድን)
The fee includes all those things

“We are happy that your traveling with us”
“እያንዳንዱ እርምጃ ወደ መዳረሻችን ያቃርበናል”

Contact: 0910072066

ከወራት ቆይታ በኋላ የተመለሰው የሙሉ ጨረቃ የጡፋ ሀይቅ ጉዟችን እጅጉን የተሳካ ነበር። በአሹቴ ፍልውሀ እንቁላል ቀቅለን ፣ ለብ ያለውን ውሀ ተጎንጭተን ፣ በስልጤ ማህበረሰብ እንግዳ ተቀባይ...
27/06/2022

ከወራት ቆይታ በኋላ የተመለሰው የሙሉ ጨረቃ የጡፋ ሀይቅ ጉዟችን እጅጉን የተሳካ ነበር። በአሹቴ ፍልውሀ እንቁላል ቀቅለን ፣ ለብ ያለውን ውሀ ተጎንጭተን ፣ በስልጤ ማህበረሰብ እንግዳ ተቀባይነት ተደስተን ፣ የሳቅ ቁንጣን አጨናንቆን ፣ ዋና ዋኝተን የማይረሳ ጥሩ ቀንን አሳልፈናል።
ቆላማው አየር ንዳዱ የበረታ ቢሆንም ሁሌም እንደተለመደው በተጓዦች ጥንካሬና አይበገሬነት ድካሙና ሀሩሩን አሸንፈን ወብ ተፈጥሯዊ መልክዓምድርን አይተናል ፣ የአካባቢውን ማህበረሰብ ባህላዊ አኗኗር በከፊል ተመልክተናል ፣ ባህላዊውን ምግብ አተካኖ በልተን የዱዐ (ፀሎት) ስርዐቱንም ጭምር ታድመናል።
6 ኪ.ሜ በተጓዝንበት trekking ከ20000 በላይ እርምጃዎችን ተራምደናል።
እያንዳንዱ እርምጃ ወደ መዳረሻችን ያቃርበናል።
ውድ የሙሉ ጨረቃ ቤተሰቦች የማይረሳና አስደሳች ቀንን ያሳካነው በናንተው ጥረት ነውና ከልብ አመሰግናለሁ።
በቀጣይ በሌላ ጉዞ እንገናኛለን።
አብረውን ስለሚጓዙ ደስ ይለናል ☺

18/06/2022

“ኪላ ኪሊ”

ውድ የሙሉ ጨረቃ ቤተሰቦች የማይረሳ ታሪካዊ የሀይኪንግ ጉዞ በጡፋ/አባያ ሀይቅ ተዘጋጀ።

ከ አዲስ አበባ 160 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ስልጢ ወረዳ ተጉዘን እንቁላልና ድንች የሚቀቅለው ፣ ለፈውስና ለተዝናኖት የሚያገለግለው #አሹቴ የተፈጥሮ ፍል ዉሀን ፤ እንዲሁም በወፍ ዝማሬ ታጅቦ ከራስ ጋር ለማውጋት ፣ በሀይቁ እርጋታ ለመደነቅ በምስራቅ ስልጢ የተንጣለለውን 250 ሄክታርስፋት ያለውን ጡፋ #አባያ ሀይቅን በአንድ ላይ የምንጎበኝበት ጉዞ እሁድ ሰኔ 19 2014 ዓ.ም ይከናወናል።

ገጣሚው “ኪላ ኪሊ” (ተነስ ተነሽ እንሂድ ) እንዳለው እኛም እንጓዝ ፣ እንሂድ በውብ ፈገግታ ታጅበን እኒህን ውብ የፈጥሮ መስህቦችን እንመልከት ፣ ታሪካው ቀንም እናሳልፍ።
6.5 ኪ.ሜ የሚሸፍነው ጉዞ ለሁሉም ዓይነት ተጓዥ ይመከራል።
ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ መግቢያ ፣ ቁርስ ፣ ምሳ ፣ ውሃ፣ ባህላዊ ምግብ፣ ሻይና ቡናን ጨምሮ ለአንድ ሰው ዋጋው 1000 ብር ይሆናል።

መሳተፍ የምትፈልጉ አሳውቁን።

አብረውን ስለሚጓዙ ደስ ይለናል ☺

“Invest in our planet”Happy   Plant a tree 🌲 🌳Cut your food waste 🍝Ride your bike 🚴 Walk 🚶🏽Recycle ♻️Buy local 🏡Happy Ea...
22/04/2022

“Invest in our planet”
Happy

Plant a tree 🌲 🌳
Cut your food waste 🍝
Ride your bike 🚴
Walk 🚶🏽
Recycle ♻️
Buy local 🏡

Happy Earth Day, Nature Lovers! The theme this year is “Invest in Our Planet.” It speaks specifically to action towards mitigating climate change.

08/04/2022

All my troubles wash away in the water.

እንኳን ደስ ያላችሁ ! የኢትዮጵያ እግር ጉዞ አዘጋጆች ማህበር / ethiopian hiking organizers association የኢትዮዽያ የእግር ጉዞ አዘጋጆች ማህበር ጥር 10/2014 ዓ...
01/04/2022

እንኳን ደስ ያላችሁ !

የኢትዮጵያ እግር ጉዞ አዘጋጆች ማህበር / ethiopian hiking organizers association

የኢትዮዽያ የእግር ጉዞ አዘጋጆች ማህበር ጥር 10/2014 ዓ.ም ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ባለስልጣን ባገኘው ህጋዊ እውቅና መሰረት ተመስርቷል።

ሙሉ ጨረቃ ሀይኪንግም የማህበሩ አባል ነው።

ይህን በማስመልከት ትናንት መጋቢት 22 2014 ዓ.ም ከ15 የሃይኪንግ አዘጋጆች እንዲሁም ከተለያዩ የሀይኪንግ ቡድን የተውጣጡ 150 ተጓዦች ጋር መነሻችንን ፒያሳ አራዳ በማድረግ በመከላከያ ማርሽ ባንድ ታጅበን ደስ በሚል የከተማ ድባብ የቸርችል ጎዳናን ይዘን ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ በማቅናት የማርሽ ባንዱ ለመጨረሻ ጊዜ የሀገረሰብ ሙዚቃ ትርኢቱን አሳይቷል ፤ በመጨረሻም ወደ ኢትዮ ኩባ ወዳጅነት ፓርክ በማቅናት ፓርኩ መግቢያ ላይ በታዳጊ ወጣቶች የሰርከስ ትርኢት ለታዳሚያን በማቅረብ የዕለቱና የመጀመሪያውን የእግር ጉዞ ያካተተውን መርሐ ግብር በሰላም አጠናቅቀናል።

የኢትዮጵያ እግር ጉዞ አዘጋጆች ማህበር ሁለተኛው ይፋዊ የምስረታ በዓል እና የጋዜጣዊ መግለጫ የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 24 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በእንጦጦ ፓርክ የተለያዩ
የቱሪዝም ባለድርሻ አካላት እና ግብዣ የቀረበላቸው የክብር እንግዶች በሚገኙበት መድረክ በይፋ ይከናወናል።
በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ

ልዩ ምስጋና

ለአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ
ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ለፌደራል ፓሊስ ኮሚሽን
ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን
ለቱሪዝም ሚኒስቴር
ለኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን


    The only way to find yourself is to be in the service of others.የዓለም የኦቲዝም ቀንን ምክንያት በማድረግ ነህምያ የኦቲዝም ማእከል ከኢትዮጵያ የእ...
28/03/2022


The only way to find yourself is to be in the service of others.

የዓለም የኦቲዝም ቀንን ምክንያት በማድረግ ነህምያ የኦቲዝም ማእከል ከኢትዮጵያ የእግር ጉዞ አዘጋጆች ማህበር ጋር በመተባበር መጋቢት25/ April 3 ወደ ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል

ጉዟችን 5 ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን ከጀማሪ ተጓዦች ጀምሮ ሁሉንም ያሳትፋል

የግማሽ ቀን ጉዞ ፣መነሻ ሰአት ጠዋት 12:30 አዲሱ ገበያ አደባባይ

ዋጋ 400ብር ቲሸርት፣ ውሀ ፣ የአስጎብኚዎች ክፍያ ፣ የመግቢያ ክፍያ ጨምሮ

አንድም የእግር ጉዞ በማድረግ ጤናችንን እየጠበቅን እና እየተዝናናን በሌላ በኩል ለማእከሉ ድጋፍ እናድርግ ።

Ethiopian Hiking Organizers Association in collaboration with Nehemiah Autism Center invites you to celebrate World Autism Day (WOA) Sunday on April 3 at Gulele Botanical Gardens

Contribution Fee - ETB400 ( inclusive of WOA t-shirt 👕, exclusive of transport to the meet up place)

Meeting time - 12:30LT in the morning

Meet up point - Addisu Gebeya, from there either we run 🏃🏾‍♂️ or trekk to the Garden (depending on preference)

For more information - +251912462549 or +251903444484




“Even if I knew that tomorrow the world would go to pieces, I would still plant my apple tree.”Äbu Diiï
08/03/2022

“Even if I knew that tomorrow the world would go to pieces, I would still plant my apple tree.”
Äbu Diiï

“Try to be like the turtle, at ease in your own shell”
15/02/2022

“Try to be like the turtle, at ease in your own shell”

11/02/2022

Let the sea set you free.

የወንጪ ሀይቅ የደርሶ መልስ ጉዞ በክስተቶች የተሞላ ነበር ። መንገድ መዘጋጋት ፣ የመኪና ብልሽት ፣ አምሽቶ ከተማ የመድረስ ፣ ከአንድ መኪና ወደ ሌላ መቀያየር ፣ የአቧራው ብዛት ፣ ወዘተ…...
08/02/2022

የወንጪ ሀይቅ የደርሶ መልስ ጉዞ በክስተቶች የተሞላ ነበር ። መንገድ መዘጋጋት ፣ የመኪና ብልሽት ፣ አምሽቶ ከተማ የመድረስ ፣ ከአንድ መኪና ወደ ሌላ መቀያየር ፣ የአቧራው ብዛት ፣ ወዘተ….ብዙ ጀብዱዎችን በአንድ ጉዞ ያየንበት የማይረሳ ብዙ ትውስታዎችን ያካተተ ሆኖ አልፏል ። የተፈጠሩትን ክስተቶች በእናንተ በሙሉ ጨረቃ ቤተሰቦች በተለመደው ጥንካሬ ፣ ትዕግስት ፣ አልሸነፍ ባይነት ተወጥተናልና ላቅ ያለ አክብሮትና ምስጋናን እነሆ🙏🏻 ።
በቀጣይ ጉዞ እስከምንገናኝ ሰላምን ተመኘን።
አብረውን ስለሚጓዙ ደስ ይለናል😊

ደስ የሚል ጉዞ አልናፈቃችሁምሰላም ውድ የሙሉ ጨረቃ ቤተሰቦች! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የወንጪ የደርሶ መልስ  ጉዞ የፊታችን እሁድ ጥር 29 ቀን 2014 ዓ.ም ይካሄዳል።      ከአዲስ አ...
31/01/2022

ደስ የሚል ጉዞ አልናፈቃችሁም
ሰላም ውድ የሙሉ ጨረቃ ቤተሰቦች!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የወንጪ የደርሶ መልስ ጉዞ የፊታችን እሁድ ጥር 29 ቀን 2014 ዓ.ም ይካሄዳል።
ከአዲስ አበባ 155 ኪሎ ሜትር ተጉዘን የምናገኘው ወንጪ የተፈጥሮ ሀይቅ በአረንጓዴ ውሀ ውብ ነፀብራቅ የሚላበስ አስደማሚና ለዐይን ማራኪ የተፈጥሮ መስህብ ነው:: ቦታው ከባህር ጠለል በላይ 3450 ሜትር ከፍታ ሲኖረው በዙሪያው የተፈጥሮ ፍል ውሀ 30° እንዲሁም የአምቦ ውሀም ይገኝበታል:: በኢትዮጵያ ትልቁ የእሳተ ገሞራ ሀይቅ ሲሆን ከሁለተኛው (ደንዲ) የአሳተ ገሞራ ሀይቅ 14 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል።
የ6.5 ኪሜ የእግር ጉዞ ይኖረዋል ጉዞው።
ብዙ አስገራሚ የተፈጥሮ መስህቦችን በአንድነት ያካከተተውን ወንጪን በአክብሮት ጋበዝናችሁ!☺ እንዳያመልጣችሁ!
ደወላ ፏፏቴ ፣ ውብ መልከዓ ምድር ፣ የተፈጥሮ ባዝ ፣ የሀይቅ ዳር ዋና፣ ፍልውሀ ፣ አምቦውሀ ፣የማይረሳ ውብ ጊዜ….. ንፁህ አየር እየተነፈሳችሁ በተፈጥሮ እየተደመማችሁ አሪፍ የጓደኝነት ጊዜና ቤተሰባዊ ጉዞን ታሳልፋላችሁ።
የመኪና ጉዞ የመግቢያ ፣ ቁርስ፣ ምሳ፣ ውሃ ፣ ሻይ ቡናና ባህላዊ ምግብን ለሚያጠቃልለው ጉዞ ክፍያው በነፍስ ወከፍ ብር 875 ይሆናል፡፡
ውስን ቦታ ስላለን መሳተፍ የምትፈልጉ ፈጥነው ያሳውቁን።

አብረውን ስለሚጓዙ ደስ ይለናል ☺
#ሙሉጨረቃ

Meditation Mode….. On!Nedir S Hassen
12/01/2022

Meditation Mode….. On!
Nedir S Hassen

”ባለ ሀገር”በባላገር ምድር ሰው የፍቅር አውራ አፈሩ ገራገርድንበሩ የታጠረ በመቻቻል ማገርእዚህ ፍቅር አለ!📽 Äbu Diiï
03/01/2022

”ባለ ሀገር”
በባላገር ምድር
ሰው የፍቅር አውራ አፈሩ ገራገር
ድንበሩ የታጠረ በመቻቻል ማገር
እዚህ ፍቅር አለ!
📽 Äbu Diiï

የሞግሌ ጉዞ እጅግ አስደሳችና የተሳካ ነበርበመናገሻ ከተማ ገብተን 20ኪ.ሜ ተጉዘን ሰንሰለታማ ተራሮችን አቋርጠን ፣ በውበታቸው እየተደመምን አድካሚውን ጉዞ በተጓዦች ብርታት ፣ አልሸነፍ ባይ...
27/12/2021

የሞግሌ ጉዞ እጅግ አስደሳችና የተሳካ ነበር
በመናገሻ ከተማ ገብተን 20ኪ.ሜ ተጉዘን ሰንሰለታማ ተራሮችን አቋርጠን ፣ በውበታቸው እየተደመምን አድካሚውን ጉዞ በተጓዦች ብርታት ፣ አልሸነፍ ባይ የመንፈስ ጥንካሬ ፣ በሳቅ በጨዋታ ታጅበን ሞግሌ ተራራን አሸንፈን በወለቴ በኩል ወጥተን ጉዞኣችንን አጠናቅቀናል። በተለይም 4 አዳዲስ ተጓዦች የመጀመሪያ የሀይኪንግ መዳረሻቸው ከባዱ ሞግሌ የነበረ ቢሆንም በሚደንቅ ብቃት ተወጥተውታልና ላቅ ያለ አክብሮትና ምስጋናችንን እነሆ።
ውድ የሙሉ ጨረቃ ቤተሰቦች ጉዞው የተሳካ እንዲሆን የናንተ ድርሻ ከፍተኛ ነው። በተለይም ቤተሰባዊ አቀባበላችሁን ሳላሞግስ አላልፍም። ሌሎች ብዙ ጉዞዎችን አብረን እንደምንጓዝ ሳስብ በደስታ ነው ፣ በቀጣይ ጉዞ እስክንገናኝ ሰላምና ጤናን ተመኘሁ።
አብረውን ስለሚጓዙ ደስ ይለናል😊
እያንዳንዱ እርምጃ ወደ መዳረሻችን ያቃርበናል!

የሞግሌ ተራራ ወይም የሞግሌ ኮረብታዎች ከአዲስ አበባ በስተ ምዕራብ 19 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛሉ። ኮረብታዎቹ እጅግ በጣም የተለያየ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ አላቸው። ከባህር ጠለል በላ...
19/12/2021

የሞግሌ ተራራ ወይም የሞግሌ ኮረብታዎች ከአዲስ አበባ በስተ ምዕራብ 19 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛሉ። ኮረብታዎቹ እጅግ በጣም የተለያየ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ አላቸው። ከባህር ጠለል በላይ በ 3015 ሜትር አካባቢ ከፍታ ላይ የሚገኘው ሞግሌ ከለሚ ወጨጫና ዳሞቻ ተራራዎች ይዋሰናል ፤ በውብ ሰንሰለታማ ተራሮች የተከበበውን ድንቅ ተራራ “ሞግሌን” ነፋሻማው አየር የተለየ ያደርገዋል::
የሙሉ ጨረቃ ቀጣይ የጉዞ መዳረሻ እዚሁ ሞግሌ ነው።
16+ኪሎ ሜትሮች የሚሸፍነው የተራራ ጉዞ በመጪው እሁድ ታህሳስ 17 ይካሄዳል።
ጉዞው ጠንከር ያለና አድካሚ ስለሆነ ጉዞዎችን በብቃት የመወጣት ልምድ ይጠይቃል!
ክፍያው ለአንድ ሰው ብር 700 ብር ሲሆን ክፍያው የመኪና ትራንስፖርት፣ የቁርስ፣ ውሃ እና ምሳ ወጪዎችን ያካተተ ነው፡:
ፍላጎት ያላችሁ ቀድማችሁ በውስጥ መስመር እንድታሳውቁ እንጠይቃለን፡፡
• የጉዞ ክብደት ፡ 8/10
• የጉዞ ሰዐት ፡ 6-7
• ለጀማሪ አይመከርም
አብረውን ስለሚጓዙ ደስ ይለናል😊
እያንዳንዱ እርምጃ ወደ መዳረሻችን ያቃርበናል
~~~~
Mogle Mountain or Mogle Hills is located 19 km west of Addis Ababa. The hills have a wide variety of topography. Mogle, located at an altitude of about 3015 meters above sea level, is bordered by the Lemmi Wechcha and Damamo Mountains.
Full moon hiking next destination is Mogle.
We start at the elevation of 2300 meters above sea level and hike until we reach 3015 meters. It covers more than 16 kms walk into hills.
*THIS ONE IS TOTALLY DIFFERENT & ADVISED FOR THE MOST ACTIVE ONES
The full day adventures will take place on Saturday December 26.
All participants share the cost of transportation to and from city center, water, sandwiches for breakfast and lunch, which is estimated to be 700 Birr each.
We would like to ask you to notify us in advance if you are interested.
* Travel difficulty ፡ 8/10
* Travel time ፡ 6-7
* Not recommended for beginners
We're glad that you’re traveling with us😊
Each step brings us closer to our destination.

16/12/2021

“ሀር አሼ እጣን” ሀይቅ

God changes caterpillars into butterflies, sand into pearls, and coal into diamonds using time and pressure. He’s workin...
05/12/2021

God changes caterpillars into butterflies, sand into pearls, and coal into diamonds using time and pressure. He’s working on you, too.
#ሙሉጨረቃ

አስደናቂ የእግር ጉዞ መዳረሻችንየወንጪ የተፈጥሮ ሀይቅ የ2021 ምርጥ የቱሪዝም መንደር በመሆን በአለም ቱሪዝም ድርጅት ተመርጧል።በስፔን ማድሪድ እየተካሄደ ባለው 24ኛው የዓለም ቱሪዝም ድር...
02/12/2021

አስደናቂ የእግር ጉዞ መዳረሻችን
የወንጪ የተፈጥሮ ሀይቅ የ2021 ምርጥ የቱሪዝም መንደር በመሆን በአለም ቱሪዝም ድርጅት ተመርጧል።
በስፔን ማድሪድ እየተካሄደ ባለው 24ኛው የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የኢትዮጵያ ወንጪ ሀይቅ የ2021 ምርጥ የቱሪስት መንደር ሆኖ ተመረጠ። የወንጪ ሀይቅ በአለም ዙሪያ ካሉ 170 የቱሪስት መንደሮች ምርጡ በመሆን ተመርጧል።
ከአዲስ አበባ 155 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ላይ የሚገኘው ወንጪ ሀይቅ በአረንጓዴ ውሀ ውብ ነፀብራቅ የሚላበሰ አስደማሚና ለዐይን ማራኪ ነው:: ቦታው ከባህር ጠለል በላይ 3450 ሜትር ከፍታ ሲኖረው በዙሪያው የተፈጥሮ ፍል ውሀ 30° እንዲሁም የአምቦ ውሀም ይገኝበታል:: በኢትዮጵያ ትልቁ የእሳተ ገሞራ ሀይቅ ነው።
በቀጣይም ጊዜያት ወደ ወንጪ ሀይቅ ጉዞ እናደርጋለን።

Our marvelous hiking destination
Wonchi creator lake is Chosen "Best Tourist Village of 2021" by World Tourism Organization
Ethiopia's Lake Wonchi has been chosen as the best tourist village of 2021 at the 24th General Assembly of the World Tourism Organization, which is being held in Madrid, Spain. Lake Wonchi has been selected best from 170 tourist villages across the world.

Located 155 km from Addis Ababa, Lake Wonchi, southwest of Shoa in the Oromia region, is a spectacular sight with lush green water. The site is 3,450 meters above sea level and has around 30 ° of natural hot water and Ambo water. It is the largest volcanic lake in Ethiopia.
Next we will take a trip to Lake Wonchi.

Dear Full Moon Hiking Families Due to the current situation in our country, our regular travel program is not going on; ...
01/12/2021

Dear Full Moon Hiking Families Due to the current situation in our country, our regular travel program is not going on; We hope that things will improve as soon as we get back to our normal way of life.
Our people in the northern part of the country have also been displaced from their villages and sadly lives in refugee camps.
With this in mind, we talked to the brothers who are collecting clothes for those displaced peoples and we’re planning to organize a trip to Zoma Museum next Sunday, December 5 to collect clothes for those peoples.
You can also donate the clothes you want to donate on Fridays and Saturdays for those who are not able to attend the trip.

ZOMA MUSEUM is a dream inspired 25 years ago by the timeless and structurally sound vernacular architecture of Ethiopia and other parts of the world. It is named after Zoma Shiferraw, a young artist who died of cancer in 1979.
The museum acts as a bridge between artists and architects from around the world to create cutting-edge ecological art and architecture. In this context, Zoma Museum is built using ancient yet still existing construction techniques. The building materials include mud, straw, stone, wood, and cement.
It is also convenient to come with your children.
Let us know if you would like to get involved😊
We are glad you are traveling with us☺️

Sometimes, you just need to change your altitude.
12/11/2021

Sometimes, you just need to change your altitude.

Addis Ababa ሙሉ ጨረቃ Hiking & Events
03/11/2021

Addis Ababa
ሙሉ ጨረቃ Hiking & Events

29/10/2021

The cloud movement
ሙሉ ጨረቃ Hiking & Events

DebrelibanosPortuguese Bridge ሙሉ ጨረቃ Hiking & Eventss
23/10/2021

Debrelibanos
Portuguese Bridge
ሙሉ ጨረቃ Hiking & Eventss

የ አዲሱ ዓመት ሁለተኛ ጉዟችንን አጎዴ ቀበሌ ላይ በሚገኘው ሀር አሼ እጣን ሀይቅ ዙሪያ እንዲሁም ከ ሀይቁ በቅርብ ርቀት ላይ አይናጌ ዋሻን ፣ በዋሻው የሚኖሩትን አዛውንት ጭምር አናግረን ጥ...
22/10/2021

የ አዲሱ ዓመት ሁለተኛ ጉዟችንን አጎዴ ቀበሌ ላይ በሚገኘው ሀር አሼ እጣን ሀይቅ ዙሪያ እንዲሁም ከ ሀይቁ በቅርብ ርቀት ላይ አይናጌ ዋሻን ፣ በዋሻው የሚኖሩትን አዛውንት ጭምር አናግረን ጥሩ ቀንን ያሳለፍንበት ነው።
ቆላማው አየር ንዳዱ የበረታ ቢሆንም ሁሌም እንደተለመደው በናንተ ጥንካሬና አይበገሬነት ድካሙና ሀሩሩን አሸንፈን ወብ ተፈጥሯዊ መልክዓምድርን አይተናል ፣ የአካባቢውን ማህበረሰብ ባህላዊ አኗኗር በከፊል ተመልክተናል ፣ ባህላዊውን ምግብ አተካኖ በልተን የዱዐ (ፀሎት) ስርዐቱንም ጭምር ታድመናል። ለዚህም የተባበሩንን የቅበት ከተማ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊዎችና ሰራተኞች በሙሉ ጨረቃ ስም አመስግነናል።
9 ኪ.ሜ በተጓዝንበት trekking ከ21500 በላይ እርምጃዎችን ተራምደናል።
እያንዳንዱ እርምጃ ወደ መዳረሻችን ያቃርበናል
ቃሉ በስልጠኛ (ሀር አሼ እጣን) ትርጉሙም እጣን በደንብ ማጨስ ማለት ነው(በአከባቢው እጣን ሚያጨሱ ሰዎች ስለነበሩ ነው ስሙ የተሰጠው።)
ውድ የሙሉ ጨረቃ ቤተሰቦች የማይረሳና አስደሳች ቀንን ያሳካነው በናንተው ጥረት ነውና ከልብ አመሰግናለሁ።
በቀጣይ በሌላ ጉዞ እንገናኛለን።
አብረውን ስለሚጓዙ ደስ ይለናል ☺

የአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ የጉዞ መዳረሻችን ሱባ ጥብቅ የተፈጥሮ ደንን 12 ኪ.ሜ በሸፈነው የእግር ጉዞ ከ23000 በላይ እርምጃዎችን በመራመድ ዉብ በሆነው ሱባ ጥብቅ የተፈጥሮ ደን የማይረሳ ...
22/10/2021

የአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ የጉዞ መዳረሻችን ሱባ ጥብቅ የተፈጥሮ ደንን 12 ኪ.ሜ በሸፈነው የእግር ጉዞ ከ23000 በላይ እርምጃዎችን በመራመድ ዉብ በሆነው ሱባ ጥብቅ የተፈጥሮ ደን የማይረሳ ቀን አሳልፈን ተመልሰናል።
ውድ የሙሉ ጨረቃ ቤተሰቦች ቀዝቃዛው የሱባ አየር ጉዞውን ጠንካራ ቢያደርገውም እርስ በእርስ በመረዳዳት ፣ ሳቅ ጨዋታ በመፍጠር ፣ እችላለሁኝ በሚል ትጋት ፣ በማይቋረጥ ፅናትና ብርታት ጉዞው የተሳካው ነበር።
ከድካሙም ጋር ቢሆን ጥሩ ትዝታዎችና የጉዞ ታሪክ እንደሚኖሯችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።
ትዝታችሁን የጉዞ ማስታወሻችሁን አጋሩን☺
በቀጣይ ጉዞ እስከምንገናኝ ሰላምንና ጤናን ተመኘሁ።
አብረውን ስለሚጓዙ ደስ ይለናል 🙏

Address

Piazza
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሙሉ ጨረቃ Hiking & Events posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሙሉ ጨረቃ Hiking & Events:

Videos

Share

Category