Ethio Luxury Car Rental service

Ethio Luxury Car Rental service THINK BIG AND GROW RICH

ለመጭው የተማሪወች ክረምት ወቅት የረፍት ጊዜወን ከልጆችዎ ጋር ታሪካዊ ጊዜ በካናዳ ያሳልፋ።ትኬትን ጨምሮ ቪዛዎን በ35 ቀን ውስጥ የቪዛ VISA ፕሮሰስወን እናስጨርሳለን።ስልክ +251 98 ...
19/06/2024

ለመጭው የተማሪወች ክረምት ወቅት የረፍት ጊዜወን ከልጆችዎ ጋር ታሪካዊ ጊዜ በካናዳ ያሳልፋ።
ትኬትን ጨምሮ ቪዛዎን በ35 ቀን ውስጥ የቪዛ VISA ፕሮሰስወን እናስጨርሳለን።

ስልክ +251 98 549 8370

18/03/2023
100 ዓመት ሞላው!የትራፊክ መብራት በጥቁር ኣሜሪካዊው ጋረት ሞርጋን ተሰርቶ በአሜረካ ጎዳናዎች በስፋት መታየት የጀመረው እ.ኤ.አ ከ1922 ጀምሮ ነበር!በወቅቱ የጥቁር ህዝብ የነፃነት ትግል...
09/03/2022

100 ዓመት ሞላው!

የትራፊክ መብራት በጥቁር ኣሜሪካዊው ጋረት ሞርጋን ተሰርቶ በአሜረካ ጎዳናዎች በስፋት መታየት የጀመረው እ.ኤ.አ ከ1922 ጀምሮ ነበር!

በወቅቱ የጥቁር ህዝብ የነፃነት ትግል በከፍተኛ ሁኔታ የተፋፋመበት በመሆኑ የፈጠራው ባለቤት የጥቁር ህዝቦች የድል ተምሳሌት የነበረውን የኢትዮጵያ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለም በትራፊክ መብራቶች ላይ ሲጠቀም ተቃውሞ እና ቀለሙን ለመቀየር ሙከራ ሲደረግ እንደነበር መረጃዎች ያመለክታሉ!

09/03/2022

ሴቶች በደንብ አዳምጡት

ነብሩ የት እንዳለ ለማወቅ 10 ደቂቃ ፈጀብኝ??? እናንተስ???
15/04/2021

ነብሩ የት እንዳለ ለማወቅ 10 ደቂቃ ፈጀብኝ??? እናንተስ???

🏡🏡 ግንባታቸዉ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ ቤቶች በባንክ መግዛት ለሚትፈልጉ👍 📞📞📞ይደዉሉ: 0973129303WhatsApp for Diaspora 0973129303     👉 ለባንክ ሠራተኞች     👉...
14/02/2021

🏡🏡 ግንባታቸዉ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ ቤቶች በባንክ መግዛት ለሚትፈልጉ👍
📞📞📞ይደዉሉ: 0973129303
WhatsApp for Diaspora 0973129303

👉 ለባንክ ሠራተኞች
👉 ለኤንጂኦ ሠራተኞች
👉 ለነጋዴዎች
👉 ለዲያስፖራው ማህበረሰብ እና ካርታ ያለቀላቸው ቤቶች ለምትፈልጉ በሙሉ

🙏🙏ለመኖሪያ ምቹ በሆነዉ አያት አካባቢ
ደህንነቱ በተጠበቀ compound ዉስጥ ጥንቅቅ ብለዉ ያለቁ አፓርትመንት እና ቪላ ቤቶችን ገንብተን በመሸጥ ላይ እንገኛለን።
👉ባለ 1መኝታ
66 ካሬ ዋጋ =2,317,963.50ብር
75 ካሬ ዋጋ = 2,628,740.25ብር

👉 ባለ 2መኝታ
126ካሬ ዋጋ = 4,354,350.75ብር

👉 ባለ 3መኝታ
151ካሬ ዋጋ = 5,281,466.62ብር

☝️ የአከፋፈል ሁኔታ :- 20%ብቻ ከፍለው የቤትወን ቁልፍ ተረክበው እየኖሩበት እስከ 20 አመት የሚከፍሉበት ሁኔታ ተመቻችቷል።

🙏🙏ከዚህ በተጨማሪ እጅግ ዉብና ማራኪ G+2 ቪላ ቤቶች ገንብተን በመሸጥ ላይ እንገኛለን።

የቀሩን ቤቶች 204ካሬ እና 284ካሬ ሲሆኑ
🏡 ዋጋ 204G+2 =13,364,250ብር
🏡 ዋጋ 284G+2 =17,484,250 ብር

👉አከፋፈል 25% ቅድሚያ ከፍለዉ ለ15 አመት የባንክ ብድር ተመቻችቷል።

የቀሩን ዉስን ቤቶች ናቸው
🏃‍♂🏃🏃‍♂🏃ፈጥነዉ ይደዉሉ መረጃዉን ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ

YOHA Property ምንም አይነት ኮምሽን አናስአፍልም።

MONEY CANNOT MAKE YOU RICH!!!YOHA Property In this article, I'm going to deal with one of the greatest misconceptions of...
14/02/2021

MONEY CANNOT MAKE YOU RICH!!!
YOHA Property

In this article, I'm going to deal with one of the greatest misconceptions of people about becoming rich.

Money cannot make you rich.

I once knew a man. Once upon a time, they changed his boss in the office. His new boss began to let him handle all the contracts given to their office. Needless to say, he became "very rich". He made a lot of money. That's not wealth, that's money.

Many people do not know the difference between money and wealth. This man began to make a lot of money. He was building houses, buying cars, partying and enjoying the high life. All of a sudden, the company changed his boss. He was no longer in charge of contracts anymore. He became restricted to only salary. He kept spending and spending until he spent himself into debt.

Needless to say, he became poor, helpless and desperate. He became just over broke (borrowing Robert Kiyosaki's words here).

You know why he became poor? He doesn't understand the difference between money and wealth.

What is the difference between money and wealth?
Money is the currency you SPEND. When you have money, you are definitely going to SPEND IT! Even if you save, you will still definitely SPEND that money. You are only delaying the time that you will SPEND the money. Once you spend money, you have lost the money. Therefore, in one way or the other, you will LOSE your money.

What is wealth on the other hand?
Wealth is the financial worth of your assets. How? Let me explain.

Elon Musk is the richest man in the world today. He is worth over $180 billion. But, if you check his bank account, you won't see up to $10 billion. Why? Because all his money is invested in projects that serve human needs.

How does this work? Let's say his company makes only 10% profit per year. That means, while retaining his $180 billion dollars, he will get extra $18 billion to his bank account.
His 10% profit for 50 years will be $900 billion.

Like page for more life changing advice.

እስኪ እንወያይበት??? ተጠያቂውስ ማነው??? በመንግስት የሚደረግ የህዝብ ቤቶች ልማት ይሄን ያክል ለሀብት ብክነት እና ብልሹ አሰራር ከተጋለጠ በግል ቤት አልሚወች ቢያዝ ምን ያስባሉ????በ...
14/02/2021

እስኪ እንወያይበት??? ተጠያቂውስ ማነው??? በመንግስት የሚደረግ የህዝብ ቤቶች ልማት ይሄን ያክል ለሀብት ብክነት እና ብልሹ አሰራር ከተጋለጠ በግል ቤት አልሚወች ቢያዝ ምን ያስባሉ????
በአዲስ አበባ ከተማ ለተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወጪ ሆኗል የተባለው 53 ቢሊዮን ብር ምን ላይ ወጪ እንደሆነ እንደማይታወቅ ተገለጸ።
ይህን ያለው ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እና ለባለ እድለኞች ተላልፈው የሚሰጡበትን ውስብስብ ጉዳዮች እንዲያጠና የተጠየቀው ቡድን ነው።
ይህን ጥናት ያካሄደው ከኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የተውጣጣ የባለሙያዎች ቡድን ሲሆን፤ የጥናት ቡድኑን ሲመሩ የቆዩት ቱሉ ቶላ (ዶ/ር) ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እና መኖሪያ ቤቶቹ ተላልፈው የሚሰጡበትን ውስብስብ ችግር ለማጥናት ከአራት ወራት በላይ መፍጀቱን ይናገራሉ።
በጥናት ውጤቱም መሠረት ለጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ ወጪ ሆኗል የተባለ 53 ቢሊዮን ብር አለመወራረዱን፣ አልያም ለወጪው ሰነድ አለመገኘቱን ቱሉ ቶላ (ዶ/ር) ለቢቢሲ ተናግረዋል።
በተመሳሳይ ከጥቂት ሳምንታት በፊት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ21ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በሕገ-ወጥ መንገድ ተይዘው መገኘታቸውን በጥናት መረጋገጡን አስታውቆ ነበር።
ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአጠቃላይ በአዲስ አበባ 13 ሚሊየን 389 ሺህ 955 ካሬ ወይም 1 ሺህ 338 ሄክታር መሬት በሕገ-ወጥ መያዙን አስታውቀዋል። ከዚህ በተጨማሪም 322 ግንባታቸው ያለቀና ያላለቀ ህንፃዎች ባለቤት አልባ ሆነው መገኘታቸውን እና 14,641 መኖርያና ለንግድ የተከራዩ የቀበሌ ቤቶችን ያለ አግባብና በሕገ-ወጥ ይዞታነት የሚገኙ መሆኑን አስታውቀዋል።
ቱሉ ቶላ (ዶ/ር) መንግሥት ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ጋር ተያይዞ ያለውን ውስብስብ ችግር ለመለየት በገለልተኛ አካል ጥናት እንዲካሄድ ሲወስን ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ መመረጡን ይናገራሉ።
በጥናቱ ላይ 7 የዩኒቨርሲቲው መምህራንን ጨምሮ በአጠቃላይ ከ3ሺህ 500 ሰዎች በላይ በጥናቱ ላይ መስራታቸውንም ጠቅሰዋል።
ጥናቱ ምን አመላከተ?
ከአራት ወራት በላይ የፈጀው ጥናት ከ1996/97 ጀምሮ የተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ተመልክቷል።
በከተማዋ የሚገኘው እያንዳንዱ የጋራ መኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ ከተማ የቤቶች ኮርፖሬሽን፣ የባንክ እና የባለቤትነት ሰነድ ጋር የማነጻጸር ሥራ መሰራቱን ይናገራሉ።
ይህ የአጥኚ ቡድን በከተማዋ የተገነቡት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እና ለተጠቃሚዎች ተላልፈው ከሚሰጡበት ሂደት በተጨማሪ ለግንባታ የተደረገውን ወጪ እና በመሬት ላይ ያለውን የግንባታ ሂደት ደረጃ መርምሯል።
"ባካሄድነው ጥናት እንዳረጋገጥነው ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ወጪ ተደርጓል የተባለ 53 ቢሊዮን ብር ለምን ወጪ እንደተደረገ የሚያሳይ ሰነድ ለም። የፌደራል ኦዲተሮችም ሰነድ አጥተው ኦዲት ሊደረግ አይችለም ብለው ትተውታል። ታስቦበት ማረጋገጫ እንዲጠፋ ተደርጓል" ይላሉ ቱሉ (ዶ/ር)።
እንደ የጥናት ቡድኑ መሪ ከሆነ እያንዳንዳቸው እስከ 30 ቤቶችን ሊይዙ የሚችሉ 28 ሕንጻዎች (ብሎኮች) ሳይገነቡ ቀርተዋል።
በኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም የተቀሰቀሰው ውዝግብ
"እነዚህ ያልተገነቡ ሕንጻዎች ለመገንባት ከተቋራጮች ጋር ስምምነት ተደርሶ ነበር። እነዚህ ቤቶች ለምን ሳይገነቡ እንደቀሩ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ወይም የኮርፖሬሽኑ ቦርድ የያዘው ቃለ ጉባኤ የለም። ክፍያ መፈጸሙን ወይም አለመፈጸሙን የሚያሳይ ሰነድ ጠፍቷል። ይህ የሚያመላክተው ክፍያ ሳይፈጸም እንደማይቀር ነው።" ይላሉ።
ቱሉ (ዶ/ር)፤ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ እና አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች 99 ሕንጻዎች ጠፍተዋል ተብሎ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መገለጹን አስታውሰው፤ ይህን በተመለከተ የፌደራል ኦዲተሮች ከ2008 ጀምሮ የኦዲት ሥራ ሲሰሩ ቢቆዩም የተገኘ ውጤት አለመኖሩን በጥናታችን አረጋግጠናል ይላሉ።
ወጪ ተደርጎ ሰነድ አልተገኘለትም የተባለው 53 ቢሊዮን ብር ግንባታቸው እንዲፈጸሙ ከስምምነት የተደረሰባቸው ይሁን እንጂ በተጨባጭ መሬት ላይ ግንባታቸው ያልተፈጸሙ ቤቶች ድምር ሊሆን እንደሚችል ይገልጻሉ።
'... ተጠያቂነት ከሌለ ከባድ ችግር ነው።'
ቱሉ (ዶ/ር) በአገሪቱ ከፍተኛ ምዝበራ ከተፈጸመባቸው ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የአዲስ አበባ ከተማ የጋራ ቤቶች ግንባታ መሆኑን ከዚህ የጥናት ውጤት መረዳታቸውን ይገልጻሉ።
"የተገነባው ቤት ሰነድ የለውም፤ ለተጠቃሚ ተላልፎ ተሰጥቷል ሲባል እንዴት ተላልፎ እንደተሰጠ አይታወቅም። አንዳንዱ ቤት የባለቤትነት ስነድ አለው የባንክ ሰነድ ደግሞ የለውም። እንደዚህ አይነት ውስብስ ነገሮች ምዝበራ መፈጸሙን የሚያመላክቱ ናቸው። ከፍተኛ ሌብነት የተፈጸመበት ቦታ ነው" ብለዋል።
የጥናት ቡድኑ መሪ፤ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጄክት በከፍተኛ ውስብስብ ችግር ውስጥ ተቆላልፎ ስለቆየ የሕዝቡን የቤት እጦት ችግር መቅረፍ አለመቻሉን ይናገራሉ።
"አንድን መስሪያ ቤት የሚያስተዳድር የሥራ ኃላፊ ከተጠያቂነት ለመዳን መረጃ የሚሰውር ከሆነ ከባድ አደጋ ነው። ለሚጠፋ ሰነድ ተጠያቂነት ከሌለ ከባድ ችግር ነው"
ከኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የተወጣጠው አጥኚ ቡድን የጋራ መኖሪያ ቤትን በተመለከተ ያደረገው ጥናት ውጤት ከ2ሺህ በላይ ገጽ ያለው ሲሆን፣ ለሚመለከታቸው አካላት ይፋ ማድረጉንም ቱሉ ቶላ (ዶ/ር) ተናግረዋል።

BBC Amharic
YOHA Property

የሚሸጥ  ቦታ ሀያት ገብሬል ሰፈር YOHA Property 410 ካሬ ዋጋ 3.5 ሚ ድርድር አለው381 ካሬ ዋጋ 3.3 ሚ ድርድር አለውለሁለት መቆርጥ የሚችል ቦታወች ናቸው፡፡ሁለቱም ቦታወች የ...
14/02/2021

የሚሸጥ ቦታ ሀያት ገብሬል ሰፈር YOHA Property
410 ካሬ ዋጋ 3.5 ሚ ድርድር አለው
381 ካሬ ዋጋ 3.3 ሚ ድርድር አለው

ለሁለት መቆርጥ የሚችል ቦታወች ናቸው፡፡
ሁለቱም ቦታወች የሊዝ እዳ አለባቸው የሊዝ እዳ አለባቸው እሰከ 40 አመት ድርሰ
*የ410 ካሬ 52300 ብር አለበት
*የ381 ካሬ 471000 ብር አለበት
👇👇👇👇👇👇👇

📞 0973129303

Very modern partially furnished  residential home for rent at laphto - 2 wide living room- 4 kitchen- 9 bedroom- 6 bathr...
10/02/2021

Very modern partially furnished
residential home for rent at laphto
- 2 wide living room
- 4 kitchen
- 9 bedroom
- 6 bathroom
- 1 walk- in closet
- 12 seat cinema with projector
- whirlpool bath and sauna
- A big terrace with well equipped gym
- 24 hours security surveillance cameras
- Very safe environment (there is a Federal police camp behind the house)
Price - 2500$ slightly negotiable
Call - 0973129303
YOHA Property is a French and Ethiopian own business to get the best deal to local and expats.
facebook.com/yohaproperty

Rich Dad rule number one? Rich never work for money?Answer can earn you 1 book and 100 mobile card.
09/02/2021

Rich Dad rule number one? Rich never work for money?

Answer can earn you 1 book and 100 mobile card.

እጅግ ተመራጭ ብራንድ መነፀሮች ዋጋ 8500 ብር።
08/02/2021

እጅግ ተመራጭ ብራንድ መነፀሮች
ዋጋ 8500 ብር።

የሚሸጥ ቤት ፨  ቦታው ሱማሌ ተራ ፨  417 ካሬ ሜትር ፨ የድሮ   ቤት አለው እላዪ ላይ ፨ ካርታ ኘላን አለው ። መልሶ ማልማት ተፈቅዶልናል፨ዋጋ 19,000,000 ፨አስፋልት ዳር ፨ለበለጠ...
06/02/2021

የሚሸጥ ቤት
፨ ቦታው ሱማሌ ተራ
፨ 417 ካሬ ሜትር
፨ የድሮ ቤት አለው እላዪ ላይ
፨ ካርታ ኘላን አለው ። መልሶ ማልማት ተፈቅዶልናል
፨ዋጋ 19,000,000
፨አስፋልት ዳር
፨ለበለጠ መረጃ በ Inbox ያናግሩን

YOHA Property
+251973129303

YOHA Property ከአያት እሪል ስቴት ጋር ተስማምተን የቀሩ ትንሽ ቤቶችን በጣም በቅናሽ ዋጋ ህጋዊ በሆነ እና ውል እነሱ በመጨረስ የራስወ ያድርጉ።እንድንሸጥላቸው  👉በአያት ፈረስ ስፖር...
05/02/2021

YOHA Property ከአያት እሪል ስቴት ጋር ተስማምተን የቀሩ ትንሽ ቤቶችን በጣም በቅናሽ ዋጋ ህጋዊ በሆነ እና ውል እነሱ በመጨረስ የራስወ ያድርጉ።
እንድንሸጥላቸው
👉በአያት ፈረስ ስፖርት ሳይት ግንባታቸው የተጠናቀቀ እጅግ ማራኪ እና ውብ አፓርታማዎች
👉2 ነው የቀረን ሺያጭ እየጨረስን ነው።
👉የቤቶች ስፋት ባለ 3 መኝታ 167.9 እና 169.5ካሬ
👉 የአንድ ካሬ ዋጋ 26748 ብር
👉 ቅድመ ክፍያ 55% እንዲሁም 25% ቤቱን ሲረከቡ
👉20% ወለድ የሌለው የ2ዓመት ዱቤ ተመቻችቷል
👉ማስረከቢያ ጊዜ፡ 2-3 ወር
👉 በአንድ ግዜ ሙሉ ለሚከፍል ልዩ እና ማራኪ ቅናሽ አዘጋጅተናል
👇👇👇👇👇
ለበለጠ መረጃ
+251973129303 ይደውሉልን
please like and invite our page 👇👇👇👇👇👇

Address

Churchill Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Luxury Car Rental service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Luxury Car Rental service:

Videos

Share