የNIC ተንቀሳቃሽ የውሃ ቫልቭ
| ለቤት፣ ፋብሪካ፣ እርሻ እና ሌሎችም የውሃ መፍትሔ!
🚰 የውሃ እና የጊዜ ብክነትን በቀላሉ ይቆጣጠሩ!
የNIC ተንቀሳቃሽ የውሃ ቫልቭ ለቤት፣ ፋብሪካ፣ እርሻ እና ሌሎች…
የውሃ ብክነት ያስወግዳል፣ ጊዜዎን ይቆጥብልዎታል
ውሃ ለመሙላት እንቅልፍ ማጣት ቀረ!
✅ **የNIC ተንቀሳቃሽ የውሃ ቫልቭ ለምን ያስፈልግዎታል?
- አውቶማቲክ መዝጊያ ያለው: የውሃ ታንከርዎ ሲሞላ በራስ-ሰር ይዘጋል፣ ውሃ እንዳይፈስ ያስችላል
- ለቤት ተስማሚ: ውሀ ሲሞላ ራሱ ይዘጋል፣ ልብስ ማጠቢያ ላይ በቀላሉ ተቀምጦ ውሀውን መቆጣጠር ያስችላል፣ አትክልት ለማጠጣት በጣም ቀላል ነው
- ለእርሻ ተስማሚ: የውሃ ማጠራቀሚያዎችዎን በቀላሉ ይቆጣጠሩ እና እርሻዎ ትክክለኛውን የውሃ መጠን እንዲያገኙ ያድርጉ።
- ለፋብሪካ ተስማሚ: የውሃ ፍሰትን ይቆጣጠሩ፣ ውሃን ይቆጥቡ እና ወጪዎችዎን ይቀንሱ።
- ቀላል መተግበሪያ: ምንም ቴክኒካዊ እውቀት ሳያስፈልግ በቀላሉ መግጠም ይቻላል።
- ረዥም ጊዜ የሚቆይ እና ተመጣጣኝ ዋጋ!
💧 የውሃ አጠቃቀምዎን ዛሬ ያሻሽሉ!
የውሃ ብክነት፣ ጊዜ ማጣት እና ያልተፈለገ ወጪ አያሳስብዎትም! የNIC ተንቀሳቃሽ የውሃ ቫልቭ ለእርስዎ የሚፈልጉትን ሁሉ የውሃ መፍትሔ ይሰጥዎታል።
📞 ዛሬ ይደውሉ ወይም ተጨማሪ መረጃ ያግኙ:
**ስልክ: +251 900626362
👉 የNIC ተንቀሳቃሽ የውሃ ቫልቭ ያግኙ እና የውሃ ችግሮችዎን በቀላሉ ይ
Big shout out to our newest top fans! 💎 Yonatan Belayneh
Big shout out to our newest top fans! 💎 Yonatan Belayneh
Big shout out to our newest top fans! 💎 Yonatan Belayneh
📆 በግንቦት 9-11 ፣ 2016 በአፍሮ ኤዥያ አለም አቀፍ የጤና ኤክስፖ ላይ ለመገኘት ይዘጋጁ!
የወደፊት የጤና እንክብካቤን ለማሰስ እድሉን እንዳያመልጥዎት።
በዚህ ኤክስፖ 400+ መቶ በላይ የጤና ተቋማት ከ2000+ በላይ የጤና ባለሙያዎች እንዲሁም 30,000+ በላይ ጎብኚዎች የሚገኙበት የጤና ኤክስፖ ይሆናል።
ለዚህም ድግስ ተጋባዥ የሆናችሁ የጤና አጠባበቅ ባለሙያዎች፣ የህክምና ተቋማት፣ የፋርማሲዩቲካል ኩባንያዎች፣ የህክምና መሳሪያዎች አቅራቢዎች፣ እንዲሁም በዚህ ዙሪያ ላይ ፍላጎት ያላቸው አካላት በሙሉ በዚህ ኤክስፖ ላይ በመገኘት የልምድ ልውውጥ፣ የጤና ምርመራ እና የተለያዩ ዝግጅቶችን ለመታደም ተጋብዘዋል።
በስፖንሰርነት እና በአጋርነት አብራችሁን መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ሊያገኙን ይችላሉ።
👉🏾 +251945482000 || +251904-026-665
ለኢትዮጵያ የወደፊት ብሩህ የጤና አጠባበቅ በአንድላይ እንስራ🤝
ስለዚህ ኤክስፖ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ለማግኘት ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ።
→ ድህረ ገጻችንን
https://afroasiaexpo.fzeemarketing.com/
አንዲሁም በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ እኛን መከተልዎን ያረጋግጡ!
→ ማህበራዊ ገጻችንን
https://linktr.ee/afroasia.healthexpo
🩺💡🩺💡🩺💡🩺💡🩺💡🩺
#AfroasiaHealthExpo2024
#AfroAsiaHealthExpo #Pharmaceuticals #Doctors #MedicalCompanies #Ethiopiahealth #AfricaHealth #AsiaHealth #Health #Healthexpo # #HealthcareInnovation #fzeemarketing #AddisAbaba #Ethiopia
#Ethiopia #marketing #ETH #ethio #Addis #AddisAbeba