Zee Market-Ethiopia

Zee Market-Ethiopia ኒክ ተንቀሳቃሽ የውሀ ቫልቭ።ውሀ ሲሞላ ካለ ምንም ሀሳብ ራሱ የሚዘጋ! ህይወት የሚያቀል

Thank you for supporting the initiative
26/05/2024

Thank you for supporting the initiative

Thank you
26/05/2024

Thank you

ዛሬ ግንቦት 18,2016  በቦሌ ቲኬ ህንጻ ላይ በ አፍሮ ኤዥያ አለም አቀፍ የጤና ኤክስፖ ላይ ተመዝግበው ለነበሩ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖቻችን ነጻ የጥርስ ህክምና በ ኤርፖርት እና ናሆም...
26/05/2024

ዛሬ ግንቦት 18,2016 በቦሌ ቲኬ ህንጻ ላይ በ አፍሮ ኤዥያ አለም አቀፍ የጤና ኤክስፖ ላይ ተመዝግበው ለነበሩ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖቻችን ነጻ የጥርስ ህክምና በ ኤርፖርት እና ናሆም ልዩ የጥርስ ክሊኒክ እየተሰጠ ነው። በእለቱም ከጤና ቢሮ እና ከ ቦሌ ክ/ከተማ የምግብ እና መድሀኒት ቁጥጥር ጽ/ቤት የተገኙ ሀላፊዎች ስራውን በመታዘብ አበረታተዋል አመስግነዋልም። ብዙ ብር ከከፈሉ ደንበኞች እኩል በፍጹም ትህትና እና ርህራሄ ላደረጉላቸው ድጋፍ እናመሰግናለን ዶ/ር መንግስቱ። አፍሮ ኤዥያ! ድልድዮችን እንገንባ ህይወት እናድን!!

18/05/2024
አፍሮ ኤዥያ አለም አቀፍ የጤና ኤክስፖ እየተካሄደ ነው
18/05/2024

አፍሮ ኤዥያ አለም አቀፍ የጤና ኤክስፖ እየተካሄደ ነው

23/04/2024
23/04/2024
23/04/2024
23/04/2024
ቀኑ እየደረሠ ነው. ቦታዎትን ይዘዋል? #አፍሮኤዥያ     #አዲስ #ጤናይስጥልን
23/04/2024

ቀኑ እየደረሠ ነው. ቦታዎትን ይዘዋል?
#አፍሮኤዥያ #አዲስ #ጤናይስጥልን

23/04/2024
23/04/2024
የላቀ የሕክምና መፍትሄዎችን ለሚሹ እንዲሁምአለምአቀፍ የጤና ተቋማት አማራጮችን ማግኘት ለሚፈልጉ ሁሉ መልካም ዜና አለን!!ከ ተለያዩ የአለም ሀገራት የሚመጡ በ ህክምና ቴክኖሎጂ የላቀ ደረጃ ...
18/04/2024

የላቀ የሕክምና መፍትሄዎችን ለሚሹ እንዲሁም
አለምአቀፍ የጤና ተቋማት አማራጮችን ማግኘት ለሚፈልጉ ሁሉ መልካም ዜና አለን!!
ከ ተለያዩ የአለም ሀገራት የሚመጡ በ ህክምና ቴክኖሎጂ የላቀ ደረጃ ላይ የደረሱ የህክምና ጠበብት በአንድ ላይ ሊያገኟቸው ቀኑ እየደረሰ ነው፡፡
የአፍሮ ኤዥያ ዓለም አቀፍ የጤና ኤክስፖ (AAIHE) ከግንቦት 9-11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይዘጋጃል
በዕለቱም
ነጻ የጤና ምርመራዎች፣ የማማከር አገልግሎቶች በሰፊው ይሰጣሉ
መፍትሔ ሳያገኙ ወደቤትዎት አይመለሱም
እርስዎ ብቻ ቀድመው ይመዝገቡ!!
ከአለም አቀፍ የጤና አገልግሎት ሰጪዎች እና ሆስፒታሎች ጋር ይገናኙ።
ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ በ0994858111 ይደውሉ እና ይመዝገቡ







Shout out to our newest followers! Excited to have you onboard! Akime Arizo, Birhanu Abegaz, Geleta Girma, Birhane Tines...
05/04/2024

Shout out to our newest followers! Excited to have you onboard! Akime Arizo, Birhanu Abegaz, Geleta Girma, Birhane Tinesae, Abdisa Etita, Amsale Weldesenbet, Bereket Sorsa

የአፍሮ-ኤዥያ ዓለም አቀፍ የጤና ኤክስፖ (AAIHE) 2024 ከግንቦት 9-11 ቀን 2016  ለሁሉም ተሳታፊዎች ነፃ የጤናምርመራዎችን ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሷል! በመሆኑም በዕለቱ በሀገር ው...
04/04/2024

የአፍሮ-ኤዥያ ዓለም አቀፍ የጤና ኤክስፖ (AAIHE) 2024 ከግንቦት 9-11 ቀን 2016 ለሁሉም ተሳታፊዎች ነፃ የጤናምርመራዎችን ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሷል!
በመሆኑም በዕለቱ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ በሚመጡ የህክምና ባለሙያዎች እና ተቋማት ነጻ የጤና ምርመራዎች፣ ልዩ ቅናሾች እና ነጻ የምክር አገልግሎቶችን በአንድ ቦታ ላይ ያገኛሉ በ0994858111
ለነጻ የጤና ምርመራ ምዝገባ አሁን ተከፍቷል!
በ0994858111 ላይ ደውለው ቅድሚያ ይመዝገቡ!!
ለጤናቸው ቅድሚያ መስጠት ለሚፈልጉ ቤተሰብዎን ይንገሯቸው እርስዎም ይመዝገቡ! #የነጻ የጤና ምርመራ #የእርስዎ የጤና ጉዳይ #የጤና #አዲስአበባ

A Unique Opportunity for Global Exposure:The AAIHE 2024 presents a unique platform for your hospital to showcase its exp...
30/03/2024

A Unique Opportunity for Global Exposure:
The AAIHE 2024 presents a unique platform for your hospital to showcase its expertise and services to a vast and diverse audience. This event brings together:
30,000+ Attendees including 2,000+ healthcare professionals and representatives from 400+ leading companies: Healthcare professionals, policymakers, industry leaders, and the public from across all Ethiopia, Africa and Asia regions are expected to attend.
Don't Miss Out! Join Us at the Afro-Asia International Health Expo 2024!
Empowering a Healthier Future: Africa & Asia Connect

Address

22 Mazoria, Quality Bldg. , 2nd Floor
Addis Ababa
1165

Telephone

+251904026665

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zee Market-Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zee Market-Ethiopia:

Videos

Share