Ethio media

Ethio media politics. Social and entertainment

Mootummaatti harka kennane Uummata oromoo deebifnee kiisuuf qophoofneerra
21/12/2023

Mootummaatti harka kennane Uummata oromoo deebifnee kiisuuf qophoofneerra

21/12/2023
21/12/2023
ህወሀት እየፈረሰ ነው!ህወሃት በመፍረስ ጫፍ ላይ ነው ተባለ:: ከ49 አመታት በፊት የተመስረተው ህወሃት በመፍረስ አደጋ ላይ መሆኑን የገለጸው የፓርቲው የቁጥጥር ኮሚሽን ነው:: ኮሚሽኑ በህወ...
21/12/2023

ህወሀት እየፈረሰ ነው!

ህወሃት በመፍረስ ጫፍ ላይ ነው ተባለ:: ከ49 አመታት በፊት የተመስረተው ህወሃት በመፍረስ አደጋ ላይ መሆኑን የገለጸው የፓርቲው የቁጥጥር ኮሚሽን ነው:: ኮሚሽኑ በህወሃት ውስጥ ያጋጠሙ የውስጥ ክፍፍሎች ፓርቲውን የመፍረስ አደጋ አጋጥሞታል ብሏል:: በአመራሩ በተለይ በማእከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ያለው ችግር የመከፋፈሉ ዋና ምክንያት መሆኑን የፓርቲው ቁጥጥር ኮሚሽን አረጋግጧል::

በምስራቅ ጉጂ ዞን እና ምስራቅ ቦረና ዞን በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ ቀጥሏል። የጥፋት እጁን በመዘርጋት ሠላም አልቀበልም ያለው የሸኔ ቡድን ላይ እተወሰደ ያለው እርምጃ ...
21/12/2023

በምስራቅ ጉጂ ዞን እና ምስራቅ ቦረና ዞን በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ ቀጥሏል።
የጥፋት እጁን በመዘርጋት ሠላም አልቀበልም ያለው የሸኔ ቡድን ላይ እተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፤ ሰሞኑን በተደረጉ ዘመቻዎች በርካታ የቡድኑ ታጣቂዎች ተመተዋል ተበታትነዋል። ለመከላከያ ሰራዊቱ እጃቸውን እየሰጡም ይገኛሉ።
የተማረኩት እና እጅ የሰጡት የቡድኑ አባላት እንዲሁም ቡድኑን በተለያየ መልኩ የሚደግፉት ሴሎች እስካሁን በተለያየ እና በተሳሳተ መልኩ ለህዝብ እንደቆሙ በመምሰል ህዝብን እያማረሩ እና እየዘረፉ እንዲሁም እየገደሉ የቆዮ ሲሆን! በድርጊቱ ተፀፅተው ቡድኑን በመራቅ ለመከላከያ ሠራዊቱ እጃቸውን ሰጥተዋል።

አዲስ አበባ፣የጀግኖች መፍለቂያ የልዩ ውበት መፍለቂያ  ከተማ !!
19/12/2023

አዲስ አበባ፣የጀግኖች መፍለቂያ የልዩ ውበት መፍለቂያ ከተማ !!

👉የጃውሳ ጦርነት በአውርቶ አደሮቹ በኩል በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ብቻ  ከሚያሰራጫው ከሀሰት ፕሮፖጋንዳ  ውጪ መሬት ላይ ምንም ጠብ የሚል ነገር እንደሌለ ያወቁ   በርካታ የጃውሳ ታጣቂዎች ወደ...
19/12/2023

👉የጃውሳ ጦርነት በአውርቶ አደሮቹ በኩል በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ብቻ ከሚያሰራጫው ከሀሰት ፕሮፖጋንዳ ውጪ መሬት ላይ ምንም ጠብ የሚል ነገር እንደሌለ ያወቁ በርካታ የጃውሳ ታጣቂዎች ወደ መከላከያ ካምፕ እየጎረፉ ይገኛሉ:: እጅ የሰጡ እና መከላከያ ባዘጋጃው ካምፕ የገቡ የጃውሳ አባላት እንደሚሉት ከሆነ "እኛ ያለፍላጎታችን ተገደን ነው ወደዚህ ጦርነት የገባነው እንደ እኛ ተገደው የገቡ ጓደኞቻችን ወደ ቤተሰቦቻቸው ጋር እንዳይመለሱ በፋኖ መሪዎች ክልከላ እየተደረገባቸው ነው እኛም የአማራ ክልል መንግስት ያስተላለፋውን የሰላም ጥሪ ተቀብለን ህይዎታችንን አትርፋናል ሳናውቅ ወደ ጦርነት በመግባታችን ቤተሰቦቻችንን እና የኢትዮጵያን ህዝብ ስለበደልን ይቅርታ እንጠይቃለን"ብለዋል::በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች በሚባል ደረጃ የፋኖ አደረጃጀት እየፈረሰ ነው!

ምክር ቤቱ  የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሹመትን አፀደቀ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው ወ/ሮ ምዕላተወርቅ ሀይሉን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብ...
19/12/2023

ምክር ቤቱ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሹመትን አፀደቀ
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው ወ/ሮ ምዕላተወርቅ ሀይሉን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾሟል ።
ወ/ሮ ምዕላተወርቅ ሀይሉ ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የፅ/ቤት ሀላፊ ሆነው እያገለገሉ እንደሚገኙ በምክር ቤቱ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚንስትር የተከበሩ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ካቀረቡት ግለ ታሪካቸውን መረዳት ተችሏል።
ምክር ቤቱ ወ/ሮ ምዕላተ ወርቅ ሀይሉን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ በአንድ ድምፀ ተዓቅቦ በአበላጫ ድምፅ በውሳኔ ቁጥር 2/2016 ሆኖ አፅድቋል።

Humni Qilleensaa Ityoophiyaa agarsiisa addaa "Leenca Gurraacha" jedhu geggeessaa jira
16/12/2023

Humni Qilleensaa Ityoophiyaa agarsiisa addaa "Leenca Gurraacha" jedhu geggeessaa jira

ቻይናውያን በወዳጅነት ዐደባባይ ጋብቻቸውን እየፈጸሙ ነውበዛሬው ዕለት 12 ቻይናውያን ጥንዶች የሠርግ ሥነ-ሥርዓታቸውን በወዳጅነት ዐደባባይ እያከናወኑ ነው፡፡የወዳጅነት ዐደባባይም የሠርግ ሥነ...
15/12/2023

ቻይናውያን በወዳጅነት ዐደባባይ ጋብቻቸውን እየፈጸሙ ነው
በዛሬው ዕለት 12 ቻይናውያን ጥንዶች የሠርግ ሥነ-ሥርዓታቸውን በወዳጅነት ዐደባባይ እያከናወኑ ነው፡፡
የወዳጅነት ዐደባባይም የሠርግ ሥነ-ሥርዓታቸውን እያከናወኑ ለሚገኙ ቻይናውያን ጥንዶች መልካም ጋብቻን ተመኝቷል

24 ሰዓት የኢትዮጵያን አየር ክልል በአስተማማኝ ሁኔታ መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል ተገንብቷል!!
14/12/2023

24 ሰዓት የኢትዮጵያን አየር ክልል በአስተማማኝ ሁኔታ መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል ተገንብቷል!!

የጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል ይሁኑ🇪🇹የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር  ከህዳር 25/ 2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 10/2016ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ መስፈርቱን የሚያሟሉ ወጣቶችን መልም...
13/12/2023

የጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል ይሁኑ
🇪🇹
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ከህዳር 25/ 2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 10/2016ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ መስፈርቱን የሚያሟሉ ወጣቶችን መልምሎ በመደበኛ ሰራዊት፣ በሳይበር፣ በባህር ኃይልና በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በማሰልጠን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል ማድረግ ይፈልጋል።
አጠቃላይ የምልመላ መስፈርቶች፦
❶ ህገ- መንግስቱን የተቀበሉ፣ በህዝቦች ሉዓላዊነትና አንድነት የሚያምኑና አገራቸውን ለማገልገል ሙሉ ፈቃደኛ የሆኑ፣
❷ ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅቶች ወገንተኝነት ነጻ የሆኑ፣
❸ ከአሁን በፊት የመከላከያ፣ የፖሊስና የክልል ልዩ ኃይል አባል ያልነበሩ፣
➍ አሁን ካለው ወቅታዊ የአገራችን ሁኔታ በመነሳት የጽንፈኞቹ ፋኖና ሸኔ አባልና ደጋፊ ያልሆኑ፣
➎ በትግራይ ክልል በተደረገው ውጊያ ያልተሳተፉ፣
❻ በወንጀል ይሁን በፍታብሔር ተከሰው የፍርድ ቤት ክርክር የሌለባቸው፣
❼ ዜግነት - ኢትዮጵያዊ፣
❽ መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ወስዶ ከተመረቁ በኋላ ለ7 ዓመት ለማገልገል ውል ለመፈፀም ፈቃደኛ የሆኑ፣
❾ በመከላከያ ሰራዊት መተዳደሪያ ደንብ መሰረት መብትና ግዴታቸውን አውቀው በተመደቡበት ቦታ ሁሉ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆኑ፣
❿ የሚሰጣቸውን ሥልጠናዎች ለመሰልጠን ፈቃደኛ የሆኑ፣
⓫ ከየትኛውም አጉል ሱሶች ከሲጋራ፣ ከጫት፣ ከሀሽሽና ከሌሎች ሱሶች ነፃ የሆኑ፣
⓬ በአካባቢው ማኀበረሰብ የተመሰገነ ባህሪና ስነ-ምግባር ያላቸው፣
⓭ ከሚኖሩበት አካባቢ ከተለያዩ ወንጀሎችና ፀረ-ህዝብ ተግባር ነፃ ስለመሆናቸው ከአስተዳደር አካላትና ከፖሊስ የጽሁፍ ማስረጃና የቀበሌ ነዋሪነት መታወቂያ ማቅረብ የሚችሉ፣
⓮ በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ለትምህርት ተመልምለው የሚገቡ በተማሩበት ሙያ እጥፍ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆኑ
⓯ ሙሉ ጤንነት ያላቸውና ስልጠናው የሚጠይቀውን የህክምና ምርመራ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆኑና በምርመራው ማለፍ የሚችሉ፣
⓰ ትዳር ያልመሰረቱ/ልጅ ያልወለዱ፣
⓱ዕድሜ ለወንድም ለሴትም ተመልማዮች ከ18 እስከ 24 ዓመት የሆኑ
⓲ የምዝገባ ቦታ በአቅራቢያው በሚገኙ የፀጥታ ተቋማት ቢሮ (ሚሊሻ፣ ፖሊስ፣ ሰላምና ጸጥታ ቢሮዎች በአካል በመቅረብ)፣
⓳ የምዝገባ ቀን፡- ከህዳር 25/2016ዓ/ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 10/2016 ዓ/ም ዘወትር በሥራ ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ
ማሳሰቢያ፡-
በምዝገባ ወቅት መቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች የቀበሌና የፖሊስ የድጋፍ ደብዳቤ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የቀበሌ መታወቂያ በዘመኑ የታደሰ ያስፈልጋል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share


Other Party Entertainment Services in Addis Ababa

Show All