Danda'aa elshadai

Danda'aa elshadai ማህበራዊ ሚዲያ ገፃችንን ላይክ በማድረግ የመዝናኛችን ዝግጅ? አዳዲስ የሙዚቃ አልበሞችን እና የተለያዩ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን መረጃ ለማግኘት እና መከታተል ከፈለጉ like share ያድርጉ

Elshadai entertainmen and multimedia ለመላው ሙስሊም እናትና አባቶቻችን እንዲሁም ወንድምና እህቶቻችን እንኳን ለ 1443ኛው የዒድ አል አድሓ በዐል በሰላም አደረሳችሁ እ...
08/07/2022

Elshadai entertainmen and multimedia ለመላው ሙስሊም እናትና አባቶቻችን እንዲሁም ወንድምና እህቶቻችን እንኳን ለ 1443ኛው የዒድ አል አድሓ በዐል በሰላም አደረሳችሁ እንላለን።EID MUBAREK❗️

Obbaleeyyan kiyya hordoftootni amantaa Islaamaa hundi, warri alaafi biyya keeysaa, baga ayyaana Iidal-Adahaatiin 1443 tiin nuun gahe❗️

Warra Baranaa Kan Bara Hegeree!

10/05/2022

እሁድ በሁሉም ቴሌቪዥን ጣቢያ ማታ 2.30 ይጠብቁን።

04/05/2022

ሁላችንም ሀላፊነታችንን እንወጣ!!!
እንደ ዜጋ ሁላችንም ሀላፊነት አለብን!!!

Baga Ayyaana Iid-Alfaxiriin isin gahe ammanta muslima hundaaf. Warra Baranaa kan bara hegereee.                        I...
01/05/2022

Baga Ayyaana Iid-Alfaxiriin isin gahe ammanta muslima hundaaf. Warra Baranaa kan bara hegereee.
Iid Mubarak!!

አንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል አደረሳችሁ። ኢድ ሙባራክ!!

ኢትዮጵያዊነታችን አንድንታችን፣ መረዳዳታችን፣መደጋገፋችን ፣ ቱባ ባህላችን ነው።ዛሬም እንደ ትናንቱ አብርን እንቁም። ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው።Our Ethiopianness is our unity...
12/04/2022

ኢትዮጵያዊነታችን አንድንታችን፣ መረዳዳታችን፣መደጋገፋችን ፣ ቱባ ባህላችን ነው።ዛሬም እንደ ትናንቱ አብርን እንቁም። ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው።
Our Ethiopianness is our unity, our solidarity, our support, our culture. Let's stand together today as we did yesterday. Being Ethiopian is a matter of pride.

Haaccaalu yeroo hundaa lubbu kenya kessa nijirata. ሀጫሉ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ። haaccalu hundassa family
31/12/2021

Haaccaalu yeroo hundaa lubbu kenya kessa nijirata. ሀጫሉ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ። haaccalu hundassa family

የአሜሪካ መንግስትን  ውስጠ ድምፅ  የሚያንፀባርቀው  Foreign Policy. ኮም  "አሜሪካ ያላትና የቀራት  አማራጭ    የህውሀት አመራሮች እጃቸውን እንዲሰጡ  በተለያየ መንገድ ማስገደድ...
28/12/2021

የአሜሪካ መንግስትን ውስጠ ድምፅ የሚያንፀባርቀው Foreign Policy. ኮም "አሜሪካ ያላትና የቀራት አማራጭ የህውሀት አመራሮች እጃቸውን እንዲሰጡ በተለያየ መንገድ ማስገደድ ብቻ ነው " ሲል በአምደኞቹ በኩል እንቅጩን ከተቧል ።

እኛም እንላለን :- እጅግ ጥቂት የሚባሉት የሽፍታው አመራሮች እጃቸውን ሰጥተው ከወሎና አፋር የተረፉት ርዝራዦች ትጥቃቸውን ከፈቱ ከትግራይ ህዝብ ጋር በንግግር ችግሩ ይፈታል ።

  አሜሪካ ክብሩ ተነክቷል፤ ቆስሏል። ሉአላዊነቴን አላስደፍርም ያለችውን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ለመቅጣት ሲል ከ AGOA እንደሰረዛት አስታውቋል። እርምጃው በዚህ አይቆምምና ለማንኛውም ነገር ...
24/12/2021

አሜሪካ ክብሩ ተነክቷል፤ ቆስሏል። ሉአላዊነቴን አላስደፍርም ያለችውን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ለመቅጣት ሲል ከ AGOA እንደሰረዛት አስታውቋል። እርምጃው በዚህ አይቆምምና ለማንኛውም ነገር ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው።
"አድዋ ነፃነት ነው፣ አጎዋ ግን እርዳታ ነው!!
የአድዋ ልጆች መሆናችንን ረስተው በአጎዋ ሊያስፈራሩን ይሞክራሉ! አጎዋ ከነፃነታችን አይበልጥብንም!!"
AGOA is AID!!
ADWA is FREEDOM!!!
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

 ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወደትግራይ ክልል እንዳይገባ በተወሰነው ውሳኔ ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተዋል።ጠ/ሚኒስትሩ ለዚህ ውሳኔ መደረስ ብዙ ምክንያቶች እን...
24/12/2021



ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወደትግራይ ክልል እንዳይገባ በተወሰነው ውሳኔ ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ጠ/ሚኒስትሩ ለዚህ ውሳኔ መደረስ ብዙ ምክንያቶች እንዳሉ አስገንዝበው “ውሳኔዎቻችን በስሜት የሚወሰኑ ሳይሆን ዘላቂ ጥቅምን ያገናዘቡ ናቸው” ብለዋል።

የማንኛውም ውሳኔያችን መርህ ኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ድል እንድትጎናፀፍ ማስቻል ነው ፤ ግዛታዊ አንድነታችን የሚጠበቅበትና በዘላቂነት ኢትዮጵያ አሸናፊ የምትሆንበትን መንገድ መቀየስ ነው ሲሉ ገልፀዋል።

ዶ/ር ዐቢይ፤ "ህወሓት እና አፈቀላጤዎቹ መንግስትንና ሰራዊቱን ለመክሰስ ወደአዘጋጁት የሴራ ወጥመድ መግባት እንደሌለብን እናምናለን" ያሉ ሲሆን "በዚህ ወቅት የእኛ ወደክልሉ መግባት ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው" ሲሉ ገልፀዋል።

ጠ/ሚስትሩ መከላከያ ሰራዊት ለኢትዮጵያ የግዛት አንድነትና ሉአላዊነት የሚያሰጋ ነገር ከገጠመ በማንኛውም ጊዜና ሁኔታ ወደ ትግራይ ክልል ገብቶ የሀገራን ደህንነት የማስከበር ህገመንግስታዊ መብት ብቻ ሳይሆን ግዴታም አለበት ብለዋል።

ሰራዊቱ ስትራቴጂክ በሆኑ ቦታዎች ሰፍሮ የጠላትን እንቅስቃሴ በአንክሮ እየተከታተለ መሆኑንም ጠቁመዋል።

የትግራይ እናቶች አሁን ላይ ያለው ይሄ ሁሉ ምስቅልቅል ያመጣባቸውንና ልጆቻቸውን ነጥቆ ያስጨረሰባቸውን አሸባሪ ኃይል መጠየቅ አለባቸው ብለዋል።

ዶ/ር ዐቢይ "ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን አሸባሪ ከጫንቃው ላይ ያስወገደው በመራር ትግሉ ነው" ያሉ ሲሆን " የትግራይ ህዝብም እንደሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ይሄንን አሸባሪ ታግሎ የማስወገድ አቅምና ችሎታ አለው፤ ድጋፍና እርዳታ በአስፈለገ ጊዜም የተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ከክልሉ ህዝብ ጎን ይቆማል " ብለዋል።

* ሙሉ ማብራሪያው ከላይ ተያይዟል።

 የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ኢትዮጵያ ፣ ማሊ እና ጊንን ከAGOA እንዲሰረዙ ፈርመዋል።ከእኤአ ከጥር 1 ጀምሮ ተፈፃሚ ይሆናል።ኢትዮጵያ የተሰረዘችው ከትግራይ ጦርነት ጋር በተያያዘ ተፈፅ...
24/12/2021



የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ኢትዮጵያ ፣ ማሊ እና ጊንን ከAGOA እንዲሰረዙ ፈርመዋል።

ከእኤአ ከጥር 1 ጀምሮ ተፈፃሚ ይሆናል።

ኢትዮጵያ የተሰረዘችው ከትግራይ ጦርነት ጋር በተያያዘ ተፈፅሟል ለተባለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ነው ፤ በተጨማሪ ከህወሓት ጋር ለድርድር እንድትቀመጥ ለማስገደድ በማለም ጭምር ነው።

አሜሪካ ፥ ኢትዮጵያን ጨምሮ ማሊን እና ጊኒን ከAGOA የሰረዘችው ፍላጎቶቼን ማሟላት አልቻላችሁም በሚል ነው።

ከመሰረዟ በፊትም የሁለት ወራት የማሰቢያ ጊዜ ገደብ ሰጥታ ነበረ።

ምንም እንኳን ኢትዮጵያ በAGOA ላይ እንድትቆይ ከፍተኛ ተሰሚነት ያላቸው ኮንግረስ መሪዎች ለባይደን ደብዳቤ ቢፅፉም እሳቸው ግን ኢትዮጵያን ከAGOA ሰርዘዋታል።

ኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት ያህል ከቆየችበት የAGOA ተጠቃሚነት እንዳትሰረዝ የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ካውንስል ከፍተኛ ግፊት ሲያደርግ ነበር።

የፕሬዜዳንት ጆ ባይደን ውሳኔ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሰራተኞችን እንዲጎዱ የሚያደርግ ነው።

ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያን AGOA ተጠቃሚነት ውጭ ማድረግ፤ ከግጭቱ ጋር ምንም አይነት ግንኙት የሌላቸውን ከ200 ሺህ በላይ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የበርካታ ሴቶች ኑሮ ላይ ተጽእኖ እንደሚኖረው ማሳወቋ ይታወሳል።

በግበዓት አቅርቦት ሰንሰለት የሚሳተፉትን የ1 ሚሊዮን ሰዎች ህይወት። በእጅጉ እንደሚጎዳው መግለጿ አይዘነጋም።

AGOA ምንድነው?

African Growth and Opportunity Act (AGOA) የግብይት ስርዓት ነው፤ ይህ የግብይት ስርዓት የተወሰኑ የብቃት መስፈርቶችን የሚያሟሉ ከሳሃራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት ሸቀጦችን ያለቀረጥ ለአሜሪካ ገበያ እንዲሸጡ የሚፈቅድ ነው።

"ለወዳጃችን ወተት፣ ለጠላታችን ዕሬት መስጠት እንችልበታለን!!   ከቶም ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከማሸነፍ እንጂ ከመሸነፍ ጋራ ተጠርቶ አያውቅም። ከነጻነት እንጂ ከባርነት ጋራ ዝምድና የለውም።...
24/12/2021

"ለወዳጃችን ወተት፣ ለጠላታችን ዕሬት መስጠት እንችልበታለን!! ከቶም ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከማሸነፍ እንጂ ከመሸነፍ ጋራ ተጠርቶ አያውቅም። ከነጻነት እንጂ ከባርነት ጋራ ዝምድና የለውም። ኢትዮጵያ ተፈትና ታውቃለች። ተሸንፋ ግን አታውቅም። ቀጥና ታውቃለች፤ ተበጥሳ ግን አታውቅም። የዘመመች መስላ ታውቃለች፤ ወድቃ ግን አታውቅም።" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

" ሰራዊቱ ባለበት እንዲቆይ ተወስኗል " - ዶ/ር ለገሰ ቱሉየመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ መግለጫ ሰጥተዋል።ዶ/ር ለገሰ፥ " በጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የተመራው 'ዘ...
23/12/2021

" ሰራዊቱ ባለበት እንዲቆይ ተወስኗል " - ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ መግለጫ ሰጥተዋል።

ዶ/ር ለገሰ፥ " በጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የተመራው 'ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት' በአሸባሪው ሃይል የተወረሩ አካባቢዎችን በማስለቀቅና ተልዕኮውን በማሳካት የመጀመሪያው ምዕራፍ ተጠናቋል" ሲሉ አሳውቀዋል።

በዘመቻው የመከላከያ ሰራዊት አባላት ታላቅ ጀብዱ የሰሩበትና በታሪክ ወርቃማ ሆኖ የሚጻፍ ስራ የሰሩበት ነው ያሉ ሲሆን የአማራና አፋር ክልል የፀጥታ ሃይሎችም የራሳቸውን ጥረት አድርገው አኩሪ ድርሻ ተወጥተዋል ሲሉ ተናግረዋል።

"አሁን ላይ የጠላት መሻት፣ ፍላጎትና የማድረግ አቅም ክፉኛ ተመቷል ያሉት ሚኒስትሩ፥ "ይሁን እንጂ የጠላት ሃይል ፍላጎት ዳግም እንዳይቀሰቀስ መንግስት በቀጣይ በጥናት ላይ ተመስርቶ እርምጃ ይወስዳል" ብለዋል።

የወገን ሃይል ጥንካሬውን ይዞ እንዲቀጥል ጠንካራ ስራ ይሰራል ሲሉ የተናገሩት ሚኒስትሩ ህብረተሰቡ እስከዛሬ ሲያደርግ የነበረውን ድጋፍ አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ብለዋል።

ዶ/ር ለገሰ፥"ወራሪውን ሃይል በገባበት የደመሰሰው የመከላከያ ሰራዊትም ባለበት እንዲቆይ ተወስኗል" ሲሉ አሳውቀዋል።

"ለዚህም ከዚህ ቀደም በትግራይ ክልል ካጋጠሙ ችግሮች መማር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ በተጠና መልኩ የፀጥታ ሃይሉ እርምጃ እንዲወስድ እንዲሁም በሽብር ቡድኑ ሴራና ወጥመድ ላለመግባት በማሰብ ነው ውሳኔው የተወሰነው" ሲሉ አስረድተዋል።

በምዕራብ አማራ ካለው ሁኔታ ጋር በተያያዘ መንግስት ወደፊት መረጃዎችን እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።

ሚኒስትሩ፥ "በኦሮሚያ ክልል በንጹሃን ላይ በአሸባሪው ሸኔ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከል መንግስት አስፈላጊውን እርምጃ ይወስዳል" ሲሉ ማስገንዘባቸውን ፋና ዘግቧል።

 የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ (ዩኤኢ) ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስጋት ጋር በተያያዘ ከኬንያ፣   #ኢትዮጵያ ፣ ታንዛኒያ እና ናይጄሪያ ወደ ሀገሯ የሚገቡ መንገደኞችን አገደች።እግዱ ከታህሳስ 16...
23/12/2021



የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ (ዩኤኢ) ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስጋት ጋር በተያያዘ ከኬንያ፣ #ኢትዮጵያ ፣ ታንዛኒያ እና ናይጄሪያ ወደ ሀገሯ የሚገቡ መንገደኞችን አገደች።

እግዱ ከታህሳስ 16 ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ነው።

እግዱ ወደ ተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ከመምጣታቸው 14 ቀናት በፊት በአራቱ ሀገራት የነበሩ ተጓዦችን እንዳይገቡ ማገድን የሚያካትት ነው።

ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ወደ እነዚህ ሀገራት የሚደረገው በረራ በተያዘለት መርሃ ግብር ይቀጥላል ተብሏል።

የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ዜጎችና የመጀመሪያ ደረጃ ዘመዶቻቸው (FDR) ፣ ወርቃማ ቪዛ (የረጅም ጊዜ የመኖሪያ ቪዛ) ያላቸው ፣ በእነዚህ ሀገራት መካከል ያሉ የዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች እንዲሁም ኦፊሴላዊ ልዑካን ከአዲሱ የጉዞ ህግ / እገዳ ነፃ መሆናቸው ተናግሯል።

ነገር ግን ከመነሳታቸውን ከ48 ሰዓት በፊት የኮቪድ-19 ምርመራ ተመርምረው ነፃ መሆናቸው የሚያረጋግጥ ውጤት ማቅረብ ፣ ኤርፖርት ላይ ፈጣን የPCR ምርመራ በስድስት ሰዓት ውስጥ ማድረግ እንዲሁም ዩኤኢ ሲደርሱ ኤርፖርት ላይ የPCR ምርመራ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ዜጎችና የመጀመሪያ ደረጃ ዘመዶቻቸው ፣የረጅም ጊዜ የመኖሪያ ቪዛ ያላቸው እና የዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች የ10 ቀን ኳራንቲን እና ወደ ሀገር በገቡ በ9ኛው ቀን የPCR ምርመራ ማድረግ አለባቸው ተብሏል።

የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ዜጎች ወደ አራቱ የአፍሪካ ሀገራት እንዳይጓዙ የተከለከሉ ሲሆን ክልከላው የሀገሪቱ የድንገተኛ ህክምና ጉዳዮች ፣ ይፋዊ ልዑካን እንዲሁም ከሶኮላርሺፕ ጋር በተያያዘ የሚጓዙትን አይጨምርም።

በደምና በአጥንታችሁ ሀገር ያቋቆማችሁ፣ በመስዋዕትነታችሁ ሀገር ያፀናችሁ፣ የመጨረሻውን ውድ ዋጋ ለሀገር የከፈላችሁ ውድ የሀገሬ የቁርጥ ቀን ልጆች ውለታችሁ መለኪያ የለውም፣በምንንም አይተመን...
05/12/2021

በደምና በአጥንታችሁ ሀገር ያቋቆማችሁ፣ በመስዋዕትነታችሁ ሀገር ያፀናችሁ፣ የመጨረሻውን ውድ ዋጋ ለሀገር የከፈላችሁ ውድ የሀገሬ የቁርጥ ቀን ልጆች ውለታችሁ መለኪያ የለውም፣በምንንም አይተመንም፣ተከፍሎም አያልቅም።" ክብር ይገባቸዋል❤

" እኔ ስለሰላም ድርድር ጉዳዬ አይደለም። መዋጋት ነው ሥራዬ " - ሌ/ጄነራል ባጫ ደበሌበሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌ/ ጄነራል ባጫ ደበሌ እየተካሄደ...
03/12/2021

" እኔ ስለሰላም ድርድር ጉዳዬ አይደለም። መዋጋት ነው ሥራዬ " - ሌ/ጄነራል ባጫ ደበሌ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌ/ ጄነራል ባጫ ደበሌ እየተካሄደ ያለው ጦርነት በሰላም እንዲፈታ እና ስለሰላም ድርድር ጥረት ከቢቢሲ ተጠይቀው ምላሽ ሰጥተዋል።

ሌ/ጄነራል ባጫ ደበሌ ፥ " እኔ ስለሰላም ድርድር ጉዳዬ አይደለም። መዋጋት ነው ሥራዬ። ከፈለጉ በሰላም ይጨርሱ ከፈለጉ ይደራደሩ። ይህንን ፖለቲከኛ ነው የሚያውቀው። በእኔ በኩል ግን ፊት ለፊቴ ያለ ጠላት አለ፣ እሱን ደምስስ ተብያለሁ፣ የገባበት ገብቼ አጠፋዋለሁ " ብለዋል።

አክለው ፥ " በቃ አቁም በሰላማዊ መንገድ እንጨርሳለን፣ ድርድር ጀምረናል እና አቁም ሲባል አቆማለሁ። ይኼው ነው። ቢደራደሩ ጥሩ ነው አይደለም የሚል አስተያየት መስጠት የእኔ ኃላፊነት አይደለም። ሥራዬም አይደለም መርሁም አይደለም " ሲሉ ተናግረዋል።

ምንጭ፦ ለቢቢሲ ከሰጡት ቃለምልልስ (telegra.ph/BBC-12-03-2)

Address

Addis Ababa

Telephone

0917334499

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Danda'aa elshadai posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share