07/04/2022
Kia tour and travel
መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ - ደርሶ መልስ የአየር ጉዞ
መነሻ ሚያዚያ 13 ቀን 2014 ዓ.ም
መመለሻ ሚያዚያ 15 ቀን 2014 ዓ.ም
( 21-23 April 2022)
ፈጥነው ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ +251974505250 (ዮሐንስ በላይነህ) ይደውሉ።
አዘጋጅ= ኪያ አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል
ለስቅለት በላሊበላ እንስገድ
ከሚያዚያ 13 እስከ ሚያዚያ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ( 21-23 April 2022)
የጉዞ መርሀግብር
ቀን 01 /ሐሙስ ሚያዚያ 13 ቀን 2014 ዓ.ም (April 21,2022)-ጸሎተ ሃሙስ
መላዳ ወደ ላሊበላ በረራ እናደርጋለን። ከአየር መንገድ ወደ ላሊበላ የመኪና ጉዞ።የፍልፍል አብያተ ክርስቲያናትን ጉብኝት እንጀምራለን።የጉብኝት መርሐግብር ቤተ ማርያም፣ቤተ መድሃኔዓለም ፣ቤተ መስቀል፣ቤተ ደናግል እና ቤተ ሚካኤል።ዛሬ ጸሎተ ሀሙስ ነው፤የጉልባን ቀን።
ቀን 02 አርብ ሚያዚያ 14 ቀን 2014 ዓ.ም (April 22,2022) ስቅለት-ስግደት
የፍልፍል አብያተ ክርስቲያናቱ ጉብኝት ይቀጥላል።የጉብኝት መርሀግብር ቤተ ገብርዔል፣ቤተ መርቆሪዮስ፣ቤተ አማኑኤል፣ ቤተ አባ ሊባኖስና ቤተ ጊዮርጊስ። ከሰዓት በኋላ የስቅለት ስግደት መርሀግብር ይካሄዳል።
ቀን 03/ ቅዳሜ፣ ሚያዚያ 15 ቀን 2014 ዓ.ም (April 23,2022)
ቅዳሜ የበዓል ገበያ እንጎበኛለን። ከሰዓት በኋላ ወደ አዲስ አበባ በበረራ እንመለሳለን።