Smart Travel & Events

Smart Travel & Events Enjoy your travel with us !

ለስራም ሆነ ለጉብኝት የት መሄድ ይፈልጋሉ ?✈️ በመላው አለም ከእኛ ጋር ይጓዙ!✅  የቢሮ አድራሻችን 📌አድስ አበባ - ላምበረት ከማዕድን ሚኒስቴር አለፍ ብሎ ኩል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ 📌ደሴ ...
04/10/2024

ለስራም ሆነ ለጉብኝት የት መሄድ ይፈልጋሉ ?

✈️ በመላው አለም ከእኛ ጋር ይጓዙ!

✅ የቢሮ አድራሻችን
📌አድስ አበባ - ላምበረት ከማዕድን ሚኒስቴር አለፍ ብሎ ኩል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
📌ደሴ ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንፃ 8ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

♾♾🏛ለበለጠ መረጃ
✨ +251 982 222 000 | 0911598781
✨ +251 972 222 000 | 0116675031

🤙🤝🤝🤝🤝
⚡️Telegram channel
https://t.me/SmartTravelAndEvents

Smart Travel & Events Smart 4 Ethiopia


23/09/2024

አሁኑኑ የሶሻል ሚድያ ማስታወቂያዎችን በማሰራት ገቢዎን በእጥፍ ያሳድጉ !

በሶሻል ሚዲያ የክፍያ ማስታወቂያችን ለተመረጡ ደንበኞችዎ፣ በመረጡት ከተማ እና ቦታ፣ በተመረጡት የእድሜ ገደብ ውስጥ ላሉ፣ የደንበኞችዎን ፍላጎት እና ባህርይ በማጥናት ለትክክለኛ እና ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ለሚጠቀሙ ደንበኞችዎ እናደርሳለን።

⚡️አገልግሎቶቻችን፥

1️⃣ የሶሻል ሚድያ ቢዝነስ አካውንትዎን ማኔጅ ማድረግ
2️⃣ የፌስቡክ እና ለሶሻል ሚድያ የክፍያ ማስታወቂያ
3️⃣ በቲክቶከሮች ምርትዎን እና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ።

Do you want to grow your business? Then let us help you do it online.

Our Services

🟢 Facebook & Instagram Ads
🟢 Google Search Ads & Display
🟢 YouTube Ads
🟢 Strategy & Consultation

አድራሻችን :-
አድስ አበባ | ላምበረት ኩል ህንፃ
ደሴ | ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንፃ ላይ ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
📲 09 09 38 38 38 | 011 667 50 31

📩 For inbox
Telegram | https://t.me/ceos4e
WhatsApp | https://wa.me/message/TZTXFEKGOJWSN1
Facebook | https://www.facebook.com/SadamEndrisY?mibextid=JRoKGi

For more information join 👇
Website | www.smart4ethiopia.com
Telegram | https://t.me/SadamEndris1
WhatsApp | https://whatsapp.com/channel/0029VakVgOL65yDEZNfouB1M

Smart Technologies & Promotion Smart 4 Ethiopia

#ማስታወቂያ

19/09/2024
Smart Travel &  Events +251 982 222 000
19/09/2024

Smart Travel & Events +251 982 222 000

26/07/2024

✈️ በመላው አለም ከእኛ ጋር ይጓዙ!

✅ የቢሮ አድራሻችን
📌አድስ አበባ - ላምበረት ከማዕድን ሚኒስቴር አለፍ ብሎ ኩል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
📌ደሴ ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንፃ 8ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

♾♾🏛ለበለጠ መረጃ
✨ +251 982 222 000 | 0911598781
✨ +251 972 222 000 | 0116675031

🤙🤝🤝🤝🤝
⚡️Telegram channel
https://t.me/SmartTravelAndEvents

Smart Travel & Events Smart 4 Ethiopia


ክረምትን ከቤተሰቦ ጋር ወደ ታይላንድ በመሄድ ይዝናኑ!በቅንጡ ስፍራዎች በታደሉት ምርጥ የታይላንድ ደሴቶች እረፍትዎን ያሳልፉ!Visit the best of Thailand in luxury! We ...
18/07/2024

ክረምትን ከቤተሰቦ ጋር ወደ ታይላንድ በመሄድ ይዝናኑ!

በቅንጡ ስፍራዎች በታደሉት ምርጥ የታይላንድ ደሴቶች እረፍትዎን ያሳልፉ!

Visit the best of Thailand in luxury! We want to take you to Bangkok and Phuket; Thailand’s dazzling largest island on this activity packed itinerary. Get your family and friends; pack your swimsuits and let’s go!

Package includes:

- Return Flight Addis Ababa to Bangkok
- Return airport transfer
- Domestic flight: Bangkok to Phuket
- 6 nights’ hotel
- Daily breakfast
- Tours and transfers as indicated above
- Entrance fee
- English speaking guide

ለበለጠ መረጃ
☎️ +251 982 222 000 | +251 116 675 031
🌎 www.smart4ethiopia.com
Telegram | https://t.me/Smart_Travel_Events
▽ አድራሻችን ላምበረት ከማዕድን ሚኒስቴር አለፍ ብሎ ኩል ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

Smart Travel & Events

Let's explore the world with us!ለበለጠ መረጃ☎️ +251 982 222 000  | +251 116 675 031🌎 www.smart4ethiopia.comTelegram | https:...
18/07/2024

Let's explore the world with us!

ለበለጠ መረጃ
☎️ +251 982 222 000 | +251 116 675 031
🌎 www.smart4ethiopia.com
Telegram | https://t.me/Smart_Travel_Events
▽ አድራሻችን ላምበረት ከማዕድን ሚኒስቴር አለፍ ብሎ ኩል ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

Smart Travel & Events

This is Ethiopia 🇪🇹  Ethiopia is a country located in the Horn of Africa, bordered by Eritrea to the north, Djibouti and...
18/07/2024

This is Ethiopia 🇪🇹

Ethiopia is a country located in the Horn of Africa, bordered by Eritrea to the north, Djibouti and Somalia to the east, Sudan and South Sudan to the west, and Kenya to the south. Here are some key points about Ethiopia:

1. Capital: The capital city of Ethiopia is Addis Ababa, which also serves as the political and cultural center of the country.

2. Population: Ethiopia is the second-most populous country in Africa, with a population of over 115 million people. It is a multi-ethnic nation with more than 80 different ethnic groups.

3. Language: Amharic is the official language of Ethiopia. There are also many other languages spoken throughout the country, reflecting its diverse ethnic makeup.

4. History: Ethiopia has a rich history and is one of the oldest countries in the world, with a history dating back thousands of years. It is the only African country that was never colonized by a European power.

5. Culture: Ethiopia has a unique cultural heritage that includes ancient traditions, music, dance, art, and cuisine. The country is famous for its distinctive cuisine, which includes injera (a sourdough flatbread) and various spicy stews.

6. Religion: Ethiopia has a long history of Christianity, with the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church being the dominant religion. There is also a significant Muslim population in the country.

7. Economy: Agriculture is the mainstay of the Ethiopian economy, with coffee being a major export crop. The country has been experiencing economic growth in recent years, but poverty and underdevelopment remain significant challenges.

8. Landmarks: Ethiopia is home to many historical and cultural landmarks, including the rock-hewn churches of Lalibela, the ancient city of Axum, and the Simien Mountains National Park, a UNESCO World Heritage site known for its stunning landscapes and unique wildlife.

9. Recent Developments: Ethiopia has also been experiencing economic growth and infrastructure development.

ምርጥነው አየነው እንደፃፈው

Smart Travel & Events

ጎርጎራ !!የቱሪስት መዳረሻ ቀለበት ወደቧ!!!ከጎንደር እስከ ባሕር ዳር፣ ከጣና ገዳማት እስከ ጉዛራ ቤተ መንግስት፣ ከአላጥሽ እስከ ስሜን ብሔራዊ ፓርክ፣ ከደብረ ሲና እስከ ገሊላ፣ ከአትማረ...
17/07/2024

ጎርጎራ !!የቱሪስት መዳረሻ ቀለበት ወደቧ!!!

ከጎንደር እስከ ባሕር ዳር፣ ከጣና ገዳማት እስከ ጉዛራ ቤተ መንግስት፣ ከአላጥሽ እስከ ስሜን ብሔራዊ ፓርክ፣ ከደብረ ሲና እስከ ገሊላ፣ ከአትማረኝ የተራራ ሰንሰለት እስከ ሱስንዮስ ቤተ መንግስት፣ ከፈረስ ግንብ እስከ ጉርአምባ፣ ከታሪካዊው አንጋራ ተክለ ሐይማኖት እስከ ማንዳባ ገዳም፣ ከሞሶሎኒ ሐውልት እስከ ቸንከር ተክለ ሐይማኖት ጎርጎራ ለቱሪስት መዳረሻ ቀለበት የሆነች ወደብ ናት፡፡
ጎርጎራ – የመጻዒው ዘመን ሙሽራ!

በዘመናት መካከል ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ ስልጣን ርካብ የተቆናጠጡ ሁሉ ዐይናቸውን ከዚህ አካባቢ አይነቅሉም ነበር አሉ፡፡ የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ አንጥረኛ እና ጥበበኛ የሆኑት ቋረኛው ንጉስ የመሪነት ጥበብ ስንቃቸውን የቋጠሩት፣ የታላቅነት ራዕይ ህልማቸውን የወጠኑት እና የልጅነት ትምህርት ጊዜያቸውን ያሳለፉት በዚሁ አካባቢ በሚገኘው ቸንከር ተክለ ኃይማኖት ገዳም ውስጥ ነበር፡፡
ለዘመነ መሳፍንት ማክተም ምክንያት ከሆኑ ቦታዎች አንዱ ነው፡፡ ከህገ ልቦና እስከ ህገ ኦሪት፣ ከንጉሰ ነገስት እስከ ወታደራዊ መንግሥት፣ ከጥንታዊው እስከ ዘመናዊው፣ ከተዘመረለት እስካልተዘመረለት የኢትዮጵያ ጥንታዊ ሃገረ መንግስት ምስረታ ጉዞ ያላየውም ያላስተናገደውም የኢትዮጵያ ታሪክ የለም፡፡

ድርቡሽ ኢትዮጵያን ሊወጋ ወደ መሃል ሀገር በደንቢያ በኩል ሲገባ ንጉሰ ነገስቱም ጠላትን ለመመከት ወደቦታው አቀንተው ክፉና በጎን አይተውበታል፡፡ በወቅቱ የኢትዮጵያዊያኑን ተዋጊዎች አጋር ማጣት ያየ ምርኮኛ ‹‹ወገራ አሳላፊ ደንቢያ እንጀራ ጣይ፤

ተበላህ ጎንደሬ አትነሳም ወይ›› ሲል መቀኘቱ የአካባቢውን አኩሪ የተጋድሎ ታሪክ ሚዛን ማሳያ ነው፡፡

በዚሁ ተዓምረኛ እና ጥበበኛ አካባቢ አፄ ሱስንዮስ ኢትዮጵያ የሮማን ሐይማኖት እንድትቀበል አዋጅ አስነግረውበትም ነበር፡፡ የእንግሊዝ ተስፋፊዎች፣ የፖርቹጋል አሳሾች፣ የሮም ቀሳውስት እና የግሪክ መልዕክተኞች ቦታውን በትኩረት አስሰውታል፡፡ ፋሺሽት ጣሊያን ደግሞ ጎርጎራን እና ማሩ ቀመስ ደንቢያን ዋና መናገሻው ለማድረግ ዳድቶት ነበር ይባላል፡፡

አለቃ ተክለ ኢየሱስ ዋቅጅራም የዮዲት መዲና ደንቢያ ነበር ብለውናል፡፡ ሐማሴኖች ትናንታችን ደንቢያ ነው ሲሉ ይደመጣሉ፤ የዘር ሃረጋቸው ከዚሁ ስፍራ ይመዘዛልና፡፡ ደንቢያ ተረከዙ ተከዜንም አልፎ ከሃማሴን ዘር እንደ ሀረግ ይማዘዛል፡፡ ‹‹አትውረድ አላልኩም ከአዘዞ በታች፤ ደንቢያ ከብት ያለምዳል እንኳን የሰው ልጅ›› እንዲል የጎንደር አዝማሪ ደንቢያ በውኃ ያጠምቃል፤ በፍቅር ያጠልቃል፡፡

የጣና ሃይቅ ወደብ፤ የደንቢያዎች መደብ የሆነችው ጎርጎራ ከረጂም ዘመን ጀምሮ በዋሻዎቿ የሰው ልጅ ይኖርባት እንደነበር ቢነገርም እንደ ቋሚ መቀመጫነት የተመሰረተችው ግን በአፄ አምደፅዮን ዘመነ ንግስና ከ700 ዓመታት በፊት ነበር፡፡ የአካባቢውን ደህንነት ለማስጠበቅ ወደ ቦታው ያቀኑት ንጉሱ ፀጥታዋን አስከብረው፣ ደብረ ሲና ማሪያምን አቋቁመው እና ሕዝቡን በአካባቢው አጽንተው እንደተመለሱ ታሪክ ይነግረናል፡፡

የጎርጎራ ውበት፤ የደንቢያ በረከት የማረካቸው ከአፄ አምደ ፅዮን እስከ ሰርፀ ድንግል፤ ከአፄ ፋሲል እስከ አፄ ሱስንዮስ፤ ከግራኝ አህመድ እስከ ፋሺሽት ጣሊያን፣ ከአፄ ኃይለ ስላሴ እስከ ኮሎኔል መንግስቱ በጎርጎራ አሻራቸውን አሳርፈው አልፈዋል፡፡ የጣሊያን የመቆጣጠሪያ ማማ እና የጀልባ ጥገና፣ የጃንሆይ የጦር ሰፈር እና ትምህርት ቤት እንዲሁም የኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማሪያም መዝናኛ ማዕከል ለጎርጎራ የተበረከቱ ገጸ በረከቶች ነበሩ፡፡

ከጎንደር እስከ ባሕር ዳር፣ ከጣና ገዳማት እስከ ጉዛራ ቤተ መንግስት፣ ከአላጥሽ እስከ ስሜን ብሔራዊ ፓርክ፣ ከደብረ ሲና እስከ ገሊላ፣ ከአትማረኝ የተራራ ሰንሰለት እስከ ሱስንዮስ ቤተ መንግስት፣ ከፈረስ ግንብ እስከ ጉርአምባ፣ ከታሪካዊው አንጋራ ተክለ ሐይማኖት እስከ ማንዳባ ገዳም፣ ከሞሶሎኒ ሐውልት እስከ ቸንከር ተክለ ሐይማኖት ጎርጎራ ለቱሪስት መዳረሻ ቀለበት የሆነች ወደብ ናት፡፡

ከኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማሪያም የስልጣን ዘመን ማክተም በኋላ የጎርጎራ ወደብ የመረሳት ዘመን ሆነ፡፡ እንግዶች ለእረፍት፤ መሪዎች ለስክነት የሚመርጧት ጎርጎራ ከሦስት አስርት ዓመታት በኋላ አስፈሪ የጽሞና ጊዜያትን አሳለፈች፡፡ እንግዲህ “ለሁሉም ጊዜ አለው” እንዲል መጽሃፍ የመጻዒው ዘመን ሙሽራ የሆነችው ጎርጎራ በገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ያለፉትን ዓመታት በግንባታ አሳልፋለች፡፡

በጠቅላይ ሚኒስትር Abiy Ahmed Ali ሀሳብ አመንጭነት እየተስፋፋ ያለው የገበታ ለሀገር አንድ አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት ትናንት ተመርቋል። ጎርጎራ የመጻዒው ዘመን ሙሽራ

ምንጭ:በታዘብ አራጋው እና ሌሎች

Smart Travel & Events Smart 4 Ethiopia






16/07/2024

ማንኛውንም መኪና መግዛትም ሆነ መሸጥ ስትፈልጉ ስማርትን ምርጫችሁ አድርጉ!

ስማርት ለተሻለ ግብይት!

💧ለበለጠ መረጃ

☎️ +251 116 675 031 | 09 11 59 87 81
🤳 +251 972 222 000 | 07 17 59 87 81

Website | www.smart4ethiopia.com

Telegram | https://t.me/SmartCarMarket
Inbox | https://t.me/ceos4e

▽ የሽያጭ ቢሮ አድራሻችን ላምበረት ከማዕድን ሚኒስቴር አለፍ ብሎ ኩል ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

Smart Car Market -እስማርት የመኪና ገበያ Smart 4 Ethiopia

With Smart Training Institute – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
01/07/2024

With Smart Training Institute – I just got recognised as one of their top fans! 🎉

With ፓስፖርት-Passport  – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
01/07/2024

With ፓስፖርት-Passport – I just got recognised as one of their top fans! 🎉

With Smart 4 Ethiopia – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
01/07/2024

With Smart 4 Ethiopia – I just got recognised as one of their top fans! 🎉

01/07/2024

ዌብሳይት ማሰራት ይፈልጋሉ? እንግዳዉስ የሚገኙበትን መንገድ በማስፋት ደንበኛዎን ይጨምሩ! ለዚህም እኛን ያናግሩን

Software as a Service | Website and Application | Different management system | Graphics Design | Social Media Management | Promotion and more.

ለበለጠ መረጃ
☎️ 011 667 5031 | 09 11 59 87 81
🤳 09 09 38 38 38 | 07 17 59 87 81

Website | www.smart4ethiopia.com

Telegram | https://t.me/Smart_T_P
Inbox | https://t.me/CEOS4E
For Support | https://t.me/STPSupport

▽ አድራሻችን - ላምበረት ከማዕድን ሚኒስቴር አለፍ ብሎ ኩል ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

Telegram | https://t.me/Smart_T_P

Smart Technologies & Promotion Smart 4 Ethiopia



Address

Addis Ababa
1000

Opening Hours

09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Smart Travel & Events posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category