![Casting Callዳንኪራ ካስቲንግ እድሜያቸው ከ20-50 ዓመት የሆኑ ወንድ እና ሴት የማስታወቂያ ስራ የመስራት ፍላጎት ያላቸውን ጀማሪም ሆነ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎችን ይፈልጋል።ራሳችሁን ...](https://img3.evepla.com/410/129/1047047574101299.jpg)
14/11/2024
Casting Call
ዳንኪራ ካስቲንግ እድሜያቸው ከ20-50 ዓመት የሆኑ ወንድ እና ሴት የማስታወቂያ ስራ የመስራት ፍላጎት ያላቸውን ጀማሪም ሆነ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎችን ይፈልጋል።
ራሳችሁን የሚገልጽ የተሟላ መረጃ በቴሌግራም 0911691405 ላይ ይላኩልን
1.ሙሉ እና ጉርድ ፎቶግራፍ
2.ስልክ ቁጥር
3.ከዚህ በፊት የሰራችሁት ስራ ካለ