Saro Media Network

Saro Media Network ወቅታዊ ፣ ታማኝ እና ሚዛናዊ መረጃ የሚያገኙበት ገጽ ነው ‼️

በጋሞ ዞን ዲታ ወረዳ ከዛዳ ከተማ 🙏
24/01/2025

በጋሞ ዞን ዲታ ወረዳ ከዛዳ ከተማ 🙏

South Ethiopia 🇪🇹, Center of Peace, Arba Minch.🥰💚
21/01/2025

South Ethiopia 🇪🇹, Center of Peace, Arba Minch.🥰💚

 ...........................♥️♥️♥️♥️............................
13/01/2025

...........................♥️♥️♥️♥️............................

  ❤
07/12/2024

Arbamich city, Gamo Zone, South Ethiopia Regional State. The city, founded in the 60s  is found some 500 kms south of th...
21/11/2024

Arbamich city, Gamo Zone, South Ethiopia Regional State.

The city, founded in the 60s is found some 500 kms south of the capital, Addis Ababa. It is situated in the Great Rift Valley at an altitude of 1285 metres above sea level. It is adjacent to one of the largest natural rift valley forests in Africa.

On the eastern side of Sikela, a part of the town, is the gate to Nechisar National Park, which covers the isthmus between Lake Abaya to the north and Lake Chamo to the south. The city boasts a Crocodile ranch and has a reputable university called Arbaminch University that has one of the oldest colleges offering a program in Architecture and Urban Planning.

The green town is also served by a recently completed referral hospital.

Images show the urban spaces, urban sculptures and buildings in the beautiful city of Arbaminch.

ለህዳር 29 ለብሔር ብሔረሰቦች ቀን"እየተሞሸረች በሰዓታት ለውጥ በአዳዲስ ልማት ከተሟን በከተማ ነዋሪዎቿ ከዳር እስከ ዳር በልማት ፍቅር  በማልማት  እየተገጠች የሚትገኘው አርባ ምንጭ ከተማ
17/11/2024

ለህዳር 29 ለብሔር ብሔረሰቦች ቀን"እየተሞሸረች በሰዓታት ለውጥ በአዳዲስ ልማት ከተሟን በከተማ ነዋሪዎቿ ከዳር እስከ ዳር በልማት ፍቅር በማልማት እየተገጠች የሚትገኘው አርባ ምንጭ ከተማ

የአርባምንጭ አለማቀፍ ስታዲየም ግንባታ ሂደት በእጅጉ እየተፋጠነ ይገኛል፡፡በተባበረ ክንድ እውን ይሆናል!
09/11/2024

የአርባምንጭ አለማቀፍ ስታዲየም ግንባታ ሂደት በእጅጉ እየተፋጠነ ይገኛል፡፡

በተባበረ ክንድ እውን ይሆናል!

Only in   💛What a natural water Poole 💦Swim like a fish 🐟
08/11/2024

Only in 💛
What a natural water Poole 💦
Swim like a fish 🐟

Visit Gamo   #ጋሞ
06/11/2024

Visit Gamo


#ጋሞ

ነብስ ይማር😭አዳማ አንብታለች 😭ወጣቷ በሥራ ባልደረባዋ በስለት ተገደለች በአዳማ ከተማ  ወንጂ ማዞሪያ  እቴቴ ሬስቶራንት በተባለ ጊቢ ውስጥ ነው ወንጀሉ የተፈፀመው ከቀኑ  7:33 በጠራራ ፀ...
06/11/2024

ነብስ ይማር😭አዳማ አንብታለች 😭

ወጣቷ በሥራ ባልደረባዋ በስለት ተገደለች በአዳማ ከተማ ወንጂ ማዞሪያ እቴቴ ሬስቶራንት በተባለ ጊቢ ውስጥ ነው ወንጀሉ የተፈፀመው ከቀኑ 7:33 በጠራራ ፀሐይ ሲሆን እድሜዋ 20 መጨረሻዎች የምትገኝ ወጣት ናት በሆቴሉም ገንዘብ ያዢነትና የሂሳብ ሰራተኞችን የመቆጣጠር ሃላፊነት አላት።

ጥቃት የፈፀመባት ከትላንት በስቲያ አብሯት በሚሰራ ሰራተኛ ነው። ግለሰቡ ለሬስቶራንቱ ፍየል አራጅ ሲሆን "ቀን አብረው ገበያ ውለው መተዋል ሲሉ የአይን እማኞች ተናግረዋል።

በግዢ ሰዓት አለመግባባት ተፈጥሮ እንደነበር እና ወደ ስራ ቦታ ከተመለሱም በኋላ ወደ ውስጥ እናውራ ብላ ይዛው ገባች ነገር ግን እንዳሰበችው መነጋገር ሳይችሉ በሩን ቆልፎ ያለ ርህራሄ ጀርባዋን ፣ታፋዋን፣ እጇን እና አንገቷን ወጋግቶ እና አርዶ እንደገደላት ተሰምቷል።

ታዲያ በሩን ሰብሮ እርዳታ ለመስጠት የፖሊስ የአንቡላንስ አገልግሎት ማግኘት የተቻለው ከአንድ ሰዓት በኃላ ህይወቷ ካለፈ በኃላ ነበር💔😭

ወጣቷ በማደጎ ያለ እናት እና አባት
ያደገች መሆኑ ተነግሯል 😥

ፍትህ ታገኝ ዘንድ ድምፅ ሁኗት 🤲
በግፍ ለሚሞቱ ሴቶች ፍትህ ጠይቁ!!!
ያማል😭

አርባምንጭ ከተማ 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በድምቀት ለማክበር እየተዘጋጀች ነው።
06/11/2024

አርባምንጭ ከተማ 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በድምቀት ለማክበር እየተዘጋጀች ነው።

Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹
04/11/2024

Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹

ጋሞ የኢትዮጵያ ወርቅ ሠላም፣ ልማት፣ ፍቅር እና ኢትዮጵያዊነት በተግባር የሚታይበት የተባረከ ህዝብ ነው።ወርቅ ህዝብ ወርቅ መሬት መታደል ነው!!
04/11/2024

ጋሞ የኢትዮጵያ ወርቅ ሠላም፣ ልማት፣ ፍቅር እና ኢትዮጵያዊነት በተግባር የሚታይበት የተባረከ ህዝብ ነው።

ወርቅ ህዝብ ወርቅ መሬት መታደል ነው!!

      💚💛❤
02/11/2024



💚💛❤

አርባምንጭ ከተማ ፋሲል ከነማን አሸነፈ በኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ 6ኛ ሳምንት መርሐግብር አርባምንጭ ከተማ ፋሲል ከነማን 1ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል።የአርባምንጭ ከተማን የ...
29/10/2024

አርባምንጭ ከተማ ፋሲል ከነማን አሸነፈ

በኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ 6ኛ ሳምንት መርሐግብር አርባምንጭ ከተማ ፋሲል ከነማን 1ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል።

የአርባምንጭ ከተማን የማሸነፊያ ግብ ተከላካዩ አበበ ጥላሁን በ5ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፏል።

ውጤቱን ተከትሎ አርባምንጭ ከተማ ወደ 9ኛ ደረጃ ከፍ በሏል።

በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ሽንፈቱን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ በበኩሉ በ7 ነጥብ በግብ ክፍያ ተሽሎ 7ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድህን ውልዋሎ አዲግራትን በተመሳሳይ 1ለዐ በሆነ ውጤት በመርታት በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያውን ሙሉ 3 ነጥብ አስመዝግቧል።

        🇪🇹                           **o    #ዶርዜ
11/10/2024

🇪🇹














**o
#ዶርዜ

Address

Saro Media Network
Arba Minch'

Telephone

+251922935386

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Saro Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Saro Media Network:

Videos

Share