Gugie Event and promotion

Gugie Event and promotion Organize, Plan and administrate any event and Promotional activities .

We Provide bazaars, exhibition, seminars , fashion events,Personal and Public events, art trainings, concerts,,,, n

22/01/2023

አርባምንጭ የሚሰራው የኩሪፍቱ.....

26/07/2022

በየሳምንቱ በምንለቃቸውን ቪድዮዎች ይዝናኑ like share subscribe በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።

Simagegn Samuel
13/03/2022

Simagegn Samuel

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS https://bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑSubscribe Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM ...

08/03/2022

Subscribe for more fun

06/03/2022

ወደ አንድነት መምጣት ጅማሮ ነው። አብሮ መቆየት እድገት ነው። አብሮ መስራት ስኬት ነው!
ኑ አብረን እንስራ
የተለያዩ የስራ ሀሳቦች ያላችሁ እና ከአጋሮች ጋር የመስራት ፍላጎት ያላችሁ
👉 ☎️
📬 imbox አድርጉልን

መልካም ዜናበኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ በአባይ ወንዝ ስም አንድ ራሱን የቻለ ተቋም ሊመሰርት ነው። The Nile News Network (NNN) የሚል ስም የተሰጠው ይህ ድንበር ዘለል የ...
26/02/2022

መልካም ዜና
በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ በአባይ ወንዝ ስም አንድ ራሱን የቻለ ተቋም ሊመሰርት ነው። The Nile News Network (NNN) የሚል ስም የተሰጠው ይህ ድንበር ዘለል የሳተላይት ሚዲያ፣ አገሪቱ ለዲጂታል ዲፕሎማሲ ብሎም በውጭ ቋንቋ ተሟጋች ለሆኑ ልጆቿ ድምፃቸውን አጠንክረው ወደፊት መብትና ጥቅሟን የምታረጋግጥበት፣ የአረቡንንና፣ የምዕራባውያንን ፕሮፓጋንዳዎችን የምትቀለብስበት፣ አጀንዳ ተቀባይ መሆኗ ቀርቶ አጀንዳ የምትሰጥበት ብቸኛው ድምጿ ይሆናል ተብሎ ጥናቱ ከአመት በላይ የፈጀው ይህ ሚዲያ ሊመሰርት በዛሬው ቀን ሎጎው ለህዝብ ብቅ ብሎ እራሱን እያስተወቀ ነው።

ኢትዮጵያ ወደፊት የምትፈልገውን ግቧንና መብቷን የምታረጋግጥበት፣ ጥቅሟንና የህዝቧን ማንነት ለአለም የምታሳይበት
ከራሷም አልፋ ለአፍሪካውያን ድምፅ ትሆንበታለች የተባለው ሚዲያ እንዲመሰረት ያስቡት ለሀገር ቅን በሚያስቡ ኢትዮጵያዊያን ሲሆኑ፣ ለሚዲያው ነፃነት ሲባል ከማንኛውም መንግስታዊ እና ተቋማዊ ወይም ግለሶቦች ነፃ ሆኖ እንዲቋቋም ተስማምተንበታል።
በመሆኑም ይህ ሚዲያ የመጀመሪያ ኢንቨስትመንቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ሲሆን፣
ግቡን ለማሳካት ከነገ ጀምሮ የገቢ ማሰባሰብ ስራ የሚጀምር በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በጋራ በመቆም ተቋሙን እውን እንዲያደርግ የሚዲያው መስራቾች ጥያሪያቸውን አስተላልፈዋል።

#መውጫ፦
ሚዲያውን ለማስተዋወቅና ከሚዲያው ጎን
መሆናችሁን እንድታረጋግጡልን፣ ሎጎውን
Profile Picture (ፕሩፋኤል) በማድረግ አሸጋርነታችሁን አሳዩን! ቀጥሎም የሚዲያው ስም በዚሁ ይቀጥል ወይስ
Abay News Network (ANN) ይሁን .?
እናተ የተሻለ የምትሉት ካለ መጠቆም ይቻላል።

ምንጭ:- ሱሌማን አብደላ

Guge Decor | ጉጌ የዲኮር ስራ- Birth Day- Baby Shower- Bridal Shower - Anniversary - Meeting- For Any Special Program We Are H...
22/02/2022

Guge Decor | ጉጌ የዲኮር ስራ

- Birth Day
- Baby Shower
- Bridal Shower
- Anniversary
- Meeting
- For Any Special Program

We Are Here to Make Your Event Extra Special

Adress: Arba Minch & Around

Contact: 0915671794 | 0916547090

የፍቅረኛሞችን ቀን | Valentines Day ሰኞ የካቲት 08/2014 በልዩ ሁኔታ ለማክበር  ውበቴ ሆቴል አርባ ምንጭ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ጥንዶችን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል💞- ቀይ ምንጣፍ- ...
13/02/2022

የፍቅረኛሞችን ቀን | Valentines Day ሰኞ የካቲት 08/2014 በልዩ ሁኔታ ለማክበር ውበቴ ሆቴል አርባ ምንጭ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ጥንዶችን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል💞

- ቀይ ምንጣፍ
- የፎቶ ፕሮግራም
- ስፔሻል ዕራት ከጥዑም ወይን ጋር
- ጥዑም ሙዚቃዎች በባንድ እና በዲጄ ሙዚቃዎች
- የተለያዩ የስጦታ እና የእውቅና ፕሮግራሞች

Join Us for some sweet Valentine's Day fun at Wubete Hotel Arba Minch with your loved one!💞

Celebrate this Day of love with delicious delights and live DJ at Wubete Hotel with a Delicious dinner and sweet Wine. This Day gonna be lit!

አድራሻ:- አርባ ምንጭ ሴቻ ለምለም አደባባይ ሳይደርሱ

ይምጡና ነገን ለትዝታ ይበሉ ይሎታል ውበቴ ሆቴል አርባ ምንጭ!

አቶ ፍሬው እና ወ/ሪት ቤቴልሄም የፊታችን እሁድ ጥር 29 ይሞሸራሉ |  Congratulations on your marriage! You two look so good together that it se...
04/02/2022

አቶ ፍሬው እና ወ/ሪት ቤቴልሄም የፊታችን እሁድ ጥር 29 ይሞሸራሉ |

Congratulations on your marriage! You two look so good together that it seems like you really are made for each other! Have a wonderful life together!

መልካም ጋብቻ!

29/12/2021
21/12/2021

Arba Minch city and people of Gamo is ready to well come who are join us in this year Christmas holiday celebration following the call of prime minster of Ethiopian.
Arba minch city is one of the most naturally gifted city in Ethiopia. The city is contain two largest refit valley lake in Ethiopia, one of naturally gifted biodiversity national park called Nech Sar and Gamo highland with its rich cultural and natural resource.
Please visit the city if you are part of the PM call. We can assure that you will be happy on your decision being visiting the city and people of Gamo these who are truly represent peace and respect ethnic group in the country and through out the world.
Please don't miss the opportunity to high your satisfaction visiting this gifted land.
If you are able to get visiting this city we are quit sure of that you will visit the city again and again.
"Hashu Saro yidetta"
Gamo land of art and beautiful nature
via Aniley Berhanu

ጥላሁን የኢንጅነሪንግ እና አጠቃላይ የማሽን ስራ➀ በአንዴ አምስት ብሎኬት ፤ በቀን 3000 ብሎኬት የማምረት አቅም ያለው ዘመናዊ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን➁ በቀን ከ5000 እስከ 6000 ሳሙና...
22/11/2021

ጥላሁን የኢንጅነሪንግ እና አጠቃላይ የማሽን ስራ

➀ በአንዴ አምስት ብሎኬት ፤ በቀን 3000 ብሎኬት የማምረት አቅም ያለው ዘመናዊ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን

➁ በቀን ከ5000 እስከ 6000 ሳሙና ማምረት የሚችል ማሽን

➂ የቴራዞን ንጣፍ ማምረቻ ማሽን ከሚፈልጉት ዘመናዊ ሞልዶች ጋር

➃ ጤፍ ፣ ስንዴ እና ማሽላ የመሳሰሉ ሰብሎችን በጥሩ ሁኔታ እየወቃ ፍሬውን ለብቻው የሚለይ ማሽን

እንዲሁም ለማሽኖት ሞልድ መቀየር ሲፈልጉ በቅናሽ ዋጋ ሰርተን እናቀርባለን:: በተጨማሪም በዲዛይን የተደገፈ ሁኔታ በሚፈልጉት ስትራክቸር ሞልድ እናመርታለን

ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል እና ዘማናዊ ማሽኖች ከጥላሁን ኢንጅነሪንግ እና አጠቃላይ የማሽን ስራ

ይደውሉልን በጥራት ማምረት መለያችን ነው!! ጥላሁን አጠቃላይ የማሽን ስራ

09 18 91 94 37

ጥቅምት 24🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ!አሸንፈን እንዘክራለን
03/11/2021

ጥቅምት 24
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ!
አሸንፈን እንዘክራለን

በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው የራሔል ጌቱ "እቴሜቴ" አልቀም ምርቃት (Album Release Party) ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል!የተለያዩ ታዋቂ አርቲስቶች የሙዚቃ ስራዎቻቸውን የሚያ...
29/10/2021

በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው የራሔል ጌቱ "እቴሜቴ" አልቀም ምርቃት (Album Release Party) ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል!

የተለያዩ ታዋቂ አርቲስቶች የሙዚቃ ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን ፣ ራሔል ጌቱ ከአዲሱ አልበሟ ተመራጭ ስራዎቿኝ በመጫወት ምሽቱን ታደምቅልናለች!

ቅዳሜ | ጥቅምት 20 | 2014
ልዩ እና ማራኪ በሆነው በአዲሱ የምሽት ክለብ The Bank Lounge

እንዳያመልጥዎ!
አድራሻ:- ከቦሌ ሮክ አጠገብ

ዛሬ በተደረገ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከነማ 2-1 በሆነ ውጤት የአዲስ አበባ ከተማ አቻውን በማሸነፍ ነጥብ አስቆጥሯል!!
24/10/2021

ዛሬ በተደረገ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከነማ 2-1 በሆነ ውጤት የአዲስ አበባ ከተማ አቻውን በማሸነፍ ነጥብ አስቆጥሯል!!

31ኛው ዙር የጋዜጠኝነት ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል።---------------------------------------------------ስልጠናው የሚሰጥበት የጊዜ ገደብ = 5 ወራት:: የስልጠናው...
23/10/2021

31ኛው ዙር የጋዜጠኝነት ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል።
---------------------------------------------------

ስልጠናው የሚሰጥበት የጊዜ ገደብ = 5 ወራት:: የስልጠናው ቀናት = ቅዳሜና እሁድ በሚወሰኑ ሰዓታት
የስልጠናው ቦታ = ሃያ ሁለት አካባቢ
የመመዝገቢያ ቦታ = ሜክሲኮ የ"ንግድና ዘርፍ ማኅበራት" ህንጻ ኢካሽ ቢሮ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 512
(ህንጻው ከሜክሲኮ ወደጀሞ ለመሄድ ታክሲ የሚያዝበት ቦታ ወይም ከሜክሲኮ ካፌ አጠገብ ይገኛል)
-----------------------------------------------------

የአምስት ወራቱ ስልጠና የሚያካትተው
=========================
- የጋዜጠኝነት ሙያ ምንነት
- የጋዜጠኝነት ህጎችና የሙያው ስነ ምግባራት
- ዜና አዘገጃጀት
- ቃለ - ምልልስ
- የምርመራ ጋዜጠኝነት
- የፊቸር አጻጻፍ
- የሬድዮና የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ዝግጅት
- ማስታወቂያ
- የቢዝነስ ዘገባና ሌሎችም
---------------------------------------------------
ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮቹን ኢካሽ በሚያዘጋጀውና በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 በሚተላለፈው አሻም የሬድዮ ፕሮግራም ዝግጅት ማዳመጥ ትችላላችሁ።

የሬድዮ ፕሮግራሞቹ የሚተላለፉበት ቀንና ሰዓት:-
ሰኞ ቀን ከ7 - 8
ረቡዕ ቀን ከ7 - 8
ቅዳሜ ጠዋት ከ 2 -3
እሁድ ማለዳ ከ12 - 2:00
-------------------------------------------
ለተጨማሪ መረጃ
0911 063349
091068 8770
0965194242
=======================
ኢካሽ የጋዜጠኝነት ስልጠና ማዕከል
=======================

ደጋ ውሃ  |  Purified Natural WaterWith Low Sodium1Litter2Litter0.6Litter አርባ ምንጭ ከተማ ላይ ለእርስዎ ቀርቦሎታል!!Hope Herbal Trading ...
23/10/2021

ደጋ ውሃ | Purified Natural Water

With Low Sodium

1Litter
2Litter
0.6Litter

አርባ ምንጭ ከተማ ላይ ለእርስዎ ቀርቦሎታል!!

Hope Herbal Trading P.L.C የጤናዎ አጋር!!!

ይደውሉ:- 0916284232 | 0930703776

የድምፃዊ ደረጄ ዱባለ ልጅ ናትናኤል ዱባለ "ወደድኩሽ በጣም" የተሰኘው የመጀመሪያ የሙዚቃ ስራውን በቀጣይ ሳምንት በእለት አርብ ይለቃል:: ቆንጆ ስራ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን::Guge ...
22/10/2021

የድምፃዊ ደረጄ ዱባለ ልጅ ናትናኤል ዱባለ "ወደድኩሽ በጣም" የተሰኘው የመጀመሪያ የሙዚቃ ስራውን በቀጣይ ሳምንት በእለት አርብ ይለቃል:: ቆንጆ ስራ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን::

Guge Events and Promotion Wishing You a Good Luck!

Guge Events and Promotion P.L.C wishes a Blessed, Beautiful and Happy Birth Day to Our Legend Afro-Asiatic Singer Egigay...
21/10/2021

Guge Events and Promotion P.L.C wishes a Blessed, Beautiful and Happy Birth Day to Our Legend Afro-Asiatic Singer Egigayehu Shibabaw (GiGi)

ጂጂ የታሪክ ድምጽ ፣ የድል ዜማ ፣ የአርበኝነት ማህደር ናት፡፡ ጉሮሮዋ ላይ አንዳች ተዓምር የተገጠመላት ይመስለኛል:: ድምጿ እንደ ቢላል አዛን ፤ እንደ ጂብራን ክታብ ፤ እንደ ሙሉጌታ ብዕር ከነፍስ ማጀት ይፈልቃል፤ በነፍስ ውቅያኖስ ተጠምቆ እንደ ሐውድ ይጠጣል -የማይጠገብ ሰርክ አዲስ ነው:: አንዷለም አራጌ ስለ እሷ ሲመሰክር "ጥርት-ኩልል ብሎ እንደሚፈስ የፀደይ ዥረት ነው ድምጿ" ብሏል::

የሙዚቃ አማልክቱ እጂጋየሁን እንዴት እጅግ አርገው እንደሰሯት አላውቅም ፤ ጋሽ ጌታቸውና ካሳ ተሰማን አስረስታናለች፡፡ አለማየሁ ፋንታና ለማ ገብረ ህይወት እንዲዘነጉ አርጋለች፡፡ የድል ውላችን ስናስብ፣ አኩሪ ታሪካችን ስናወሳ ጂጂ የታሪኮቻችን ማጣፈጫ ቅመም ሆና ሚድያውን ሙሉ በእርስዋ ዜማ ይታጀባል፡፡

ታዲያ ጂጂ በፍቅር ልባችን ገዝታ፣ሚድያዎቻችን በሙሐባ ደፍራ ከአይናችን ከተሰወረች እነሆ አስር ዓመት ሆናት:: አጥቢያ ኮከባችንን ጂጂን አፋልጉን፤ ጤናዋን ላረጋገጠልን፣ ደህንነትዋን ለጠቆመ፣ አድራሻዋን ለሚናገር በጦቢያውያን ስም ወረታ ከፋይ ነን፡፡ እርስዋ የታሪካችን ድምጽ፣ የአርበኝነታችን ዜማ ናት፡፡ የእርስዋ ጉዳይ ቤተሰባዊ ብቻ ሳይሆን ብሔራዊ ጉዳይ ነው፡፡ ደህንነትዋ ይመለከተናል፤ ጤንነትዋ ያሳስበናል!!

አንቺ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ሆይ የት ነሽ ? በእመብርሃን አስራት ልማጸንሽ ጂጂዬ የትነሽ?

#ዝክረጂጂ
#ጥቅምት11
#የልደትቀን

ሶያስ ክሊንክለላቀ የጤና አገልግሎት
10/10/2021

ሶያስ ክሊንክ
ለላቀ
የጤና አገልግሎት

  College 🎓❕ ! በአዲሱ የትምህርት ዘመን (2014) ተማሪዎችንለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቅቋል!! ከክልሉ ቴክኒክና ሙያ ትምሀርትና ስልጠና ቢሮ (ከደረጃ 1-4) ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ...
20/09/2021

College 🎓❕

!

በአዲሱ የትምህርት ዘመን (2014) ተማሪዎችን
ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቅቋል!! ከክልሉ ቴክኒክና ሙያ ትምሀርትና ስልጠና ቢሮ (ከደረጃ 1-4) ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ሙያዎች ሰልጣኞችን ለማሰልጠን የምዝገባ ፈቃድ መውሰዱን ስናበስርዎ በደስታ ነው።

1-Accounting
2-Human Resource Management
3-Marketing
4-Secretarial Science
5-It Support
6-Database Administration
7-Hardware and Networking
8-Library and information Science መሆናቸውን እንገልፃለን!
=============================
አድራሻ-አርባምንጭ ከቱሪስት ሆቴል በስተቀኝ በሚገኘው ሃሌሉያ ህንፃ !!
👉ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! 0910287028/0925706362/0941034806 ይደውሉ!!

20/09/2021
wel Come!🙏🙏🙏🙏Team Dashen Out door recreation Groups.
15/09/2021

wel Come!
🙏🙏🙏🙏
Team Dashen Out door recreation Groups.

🌻🌻🌻wow concert 🌻🌻🌻🌻🌻
10/09/2021

🌻🌻🌻
wow concert
🌻🌻🌻🌻🌻

🌻የዋዜማው ኮንሰርት🌻 ለመጀመር እያሟሟቀ ነው። 🌻🌻መልካም አዲስ አመት🌻
10/09/2021

🌻የዋዜማው ኮንሰርት🌻 ለመጀመር እያሟሟቀ ነው። 🌻
🌻መልካም አዲስ አመት🌻

Address

Gugie Event And Promotion
Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gugie Event and promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gugie Event and promotion:

Videos

Share

Category