30/04/2024
እንኳን አደረሳችሁ እያልን የሸነን አፍሪካ የፋሽን ሳምንት በኢትዮጵያ ፤ በታላቅ ድምቀትና ከፍተኛ ዝግጅት በቅርብ ቀን ይካሄዳል፡፡
ይህ የፋሽን ሳምንት ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እና ከአውሮፓ የተመረጡ ሥመ ጥር የዘርፉ ባለሙያዎችና ታላላቅ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የሚገኙበት፤ የሚሳተፉበትና ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት ዝግጅት ነው።
በመሆኑም በሀገራችን ገና ያልተነካውን የፋሽን ኢንደስትሪውን በማነቃቃትና በማብቃት፡ የሀገር ውስጥ ዲዛይነሮች፣ ሞዴሎች ፤የፋሽን እና የዲዛነር ት/ቤቶች፤ እና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ሥራዎቻቸውን ፤ አገልግሎታቸውን እና ተሰጥኦዎቻቸውን የሚያሳዩበት መድረክን አመቻችቷል፡፡
በዚህ ዝግጅት የሚገኙ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ ባለሙያዎች በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን ከፍተኛ የዜና እና የዘገባ ሽፋን የሚያገኙ በመሆኑ በዚህ ዓመታዊ የፋሽን ሳምንት ላይ አብረውን የሚሠሩ ሞዴሎችን እንፈልጋለን።
የመመዝገቢያ መሥፈርቶች
ሙሉ ሥም፦
ዕድሜ ፦ ከ18 ዓመት እስከ 25 ዓመት
ጾታ፦ ሴት/ወንድ
ቁመት ፦ከ 1.70 በላይ
ከዚህ ቀደም ልምድ ያላቸው ቢሆኑ ይመረጣል።
ሥስትፕሮፋይል ፎቶ ይላኩ።
የምዝገባ ጊዜ ፦
ከረቡዕ ሚያዚያ 23 ቀን- ዓርብ ሚያዚያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ብቻ
ለመመዝገብ https://t.me/ShenenCasting2024_bot
ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ
፦ +251 911 125788
+251 960121313