አፍላ AFLA Entertainment

አፍላ AFLA Entertainment ሀገራችንን በመልካም ምግባር የሚያንፁ ዜጎችን መገንባትና ብቁና ቀልጣፋ ባለሞያ ወጣቶችን ማብዛት Let us create Our Future 📡

24/06/2023
24/06/2023

10 TIME WASTERS:

1. Worrying
2. Complaining
3. Watching TV
4. Overthinking
5. Procrastination
6. The fear of failure
7. Trying to be perfect
8. Waiting to be inspired
9. Caring what people think
10. Repeating the same mistake
source(facebook)

22/04/2023

Ardi...አዲስ ግብዣ

ተግባርህ ሀሳብህን ካልተከተለ ለውጥህ ቀርፋፋ ነው!ታዲያ ሀሳብን ወደ ተግባር እንዳንቀይር የሚያስጓጉሉንን ጉዳዮች ምን እናርጋቸው?😙🤔
22/04/2023

ተግባርህ ሀሳብህን ካልተከተለ ለውጥህ ቀርፋፋ ነው!
ታዲያ ሀሳብን ወደ ተግባር እንዳንቀይር የሚያስጓጉሉንን ጉዳዮች ምን እናርጋቸው?😙🤔

Hello...Everyone 👋..👋
20/04/2023

Hello...Everyone 👋..👋

06/12/2022

"ባለጌ እና ጨዋ ቢጣሉ ሁልጊዜም የሚያሸንፈው ባለጌው ነው። ምክንያቱም ባለጌ ደንብ አያከብርም፣ የሚከለክለው እሴት የለውም፣ ነውር አያውቅም፣ ህግ አይገዛውም። ብልፅግና ፓርቲም ባለጌ ነው። ተግባሩም፣ ፍላጎቱም የባለጌነት ነው። በመሆኑም ብልፅግና ፓርቲ ሁሌም ጨዋዎችን ያሸንፋል። ለዚህም ነው ከባለጌ ጋር በጨዋ ደንብ መታገል አያስፈልግም የምንለው።" - ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት

01/09/2022
25/08/2022

መሪ ከተሳደበማ......🤨.ጀዝባ ሁላ

19/08/2022
በቤተሰብ ፣በትምህርት ቤት ፣በስራ ለቦንድ ያዋጣሁ ሁሉ -እንኮዋን ደስ ኣላችሁ-......የመብራት መክፈል ልናቆም ነው ፣🥰
11/08/2022

በቤተሰብ ፣በትምህርት ቤት ፣በስራ ለቦንድ ያዋጣሁ ሁሉ -እንኮዋን ደስ ኣላችሁ-......የመብራት መክፈል ልናቆም ነው ፣🥰

የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ተርባይን የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ጀምሯል።

እንኳን ደስ አላችሁ፣ አለን።

*Edited

29/07/2022

Fetariiiii😫😭😭

trueth
28/07/2022

trueth

Egypt at night along the Nile River strip

| ይህ በናሳ ከአለም አቀፉ የህዋ ማዕከል (ISS) የተነሳ ግብጽን በማታ የሚያሳይ ምስል ነው።

አንደሚታየው ፍክት ያለው ብርሃል ካይሮን የምታበራ አበባ ያስመሰላት መብራት የናይል ወንዝን አስታኮ ባሉ ትናንት ከተሞች እና መንደሮች ላይም ደምቆ ይታያል።

በተጨማሪም ከካይሮ በስተሰሜን ያሉ በርካታ የግብጽ ከተሞች ደምቀው ይታያሉ

እጅግ አስገራሚው ጉዳይ፣ አንድ ከሌላ ቦታ ተነስቶ በመጣ ወንዝ ላይ ተመስርቶ 100% የኤሌክትሪክ አቅርቦት ለህዝቡ ሰጥቶ በብርሃን የተሽቆጠቆጠ አገር ሌላኛውን የወንዙ መነሻ የሆነ አገር ፈጣሪ የሰጠውን የተፈጥሮ ሃብት ተጠቅሞ ብርሃን ላነሰው እና የኤሌክትሪክ አቅርቦቱ 50% ብቻ በሆነው ምድሬ ላይ ብርሃንን ላፍካ ብሎ ሲነሳ፦ አይ ፈጽሞ አይደረግም፣ መብት የላችሁም፣ አትችሉም ማለቱ ነው! ግን ይሆናል! ይደረጋል! እየሆነም ነው! እየተደረገም ነው!

እንደ አለም ባንክ የ2020 ሪፖርት ከሆነ፦ ግብጽ ለህዝቧ 100% የኤሌክትሪክ ሽፋን፣ ኢትዮጵያ ደግሞ 51.1% አዳርሰዋል።

Egypt at night along the Nile River strip

The Nile River and its delta looks like a brilliant, long-stemmed flower in this astronaut photograph of Egypt at night, as seen from the International Space Station (ISS)

In this view of Egypt, it's clear to see a population almost completely concentrated along the Nile strip.

The Cairo metropolitan area forms a particularly bright base of the flower. Other big cities North of Cairo and smaller cities and towns within the Nile strip also show their brightness and these settled areas and the connecting roads between them become clearly visible at night.

It's mind boggling that a nation who is enjoying a 100% access to electricity trying to tell another nation, with 50% of power supply to its people and in desperate need of access to electricity, that it doesn't have the right to use its God given resource called Abay (አባይ), which originates from its own land. But it will happen! It will be done! It's happening! It has been done!

According to The World Bank's 2020 report, Egypt has 100% access to electricity while Ethiopia has only 51.1%.

This Astronaut photograph was acquired on October 28, 2010, with a Nikon D3S digital camera using a 16 mm lens. The image was taken by the Expedition 25 ISS crew.



📸 Credit: NASA

Via TechTalk With Solomon

ሻሸመኔ አብልጣ የምትናፍቀኝ ቀን ዛሬ ናት...የሚያውቃት ያቃታል!..(ቢንጊ)..እኛ የናቅነውን ባዳዎች የሚያከብሩት የንጉሱ ልደት ቀን አከባበር.. ❤
23/07/2022

ሻሸመኔ አብልጣ የምትናፍቀኝ ቀን ዛሬ ናት...የሚያውቃት ያቃታል!..(ቢንጊ)..እኛ የናቅነውን ባዳዎች የሚያከብሩት የንጉሱ ልደት ቀን አከባበር..

04/07/2022

sorry...ethiopia

የእውነት ፈተና...😭
18/06/2022

የእውነት ፈተና...😭

14/06/2022

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት Vs የብሔር ፖለቲከኞች 😂🤣😭

melkam new!
07/06/2022

melkam new!

ጋዜጠኞች ተመስገን ደሳለኝ፣ ሰለሞን ሹምዬ እና መአዛ መሀመድ በ10 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ በፍርድ ቤት ተፈቅዶላቸዋል!

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እና ሰለሞን ሹምዬ እያንዳንዳቸው የ10 ሺህ ብር ዋስትና በማስያዝ ከእስር እንዲለቀቁ ትዕዛዝ ሰጥቷል። ፍርድ ቤቱ ፖሊስ በጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ እና በመስከረም አበራ ላይ እያደረገው ለሚገኘው ምርመራ ተጨማሪ ስድስት ቀናት ፈቅዷል። “ሮሃ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት መዓዛ መሐመድም በአስር ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንድትለቀቅ በፍርድ ቤት ተወስኖላታል።

ምንጭ: ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

ባህርዳር አካባቢ የምትገኙ ልጅ ይዛቹ በከፋ ችግር የምትገኙ እናቶች ግሬስ ለልጆትና ቤተሰቦች ማዕከል አይዞን ከጎናቹ ነን ይሏችኋል -0956223344-0955223344 ላይ ደውሉላቸው..ማዕከ...
04/06/2022

ባህርዳር አካባቢ የምትገኙ ልጅ ይዛቹ በከፋ ችግር የምትገኙ እናቶች ግሬስ ለልጆትና ቤተሰቦች ማዕከል አይዞን ከጎናቹ ነን ይሏችኋል
-0956223344
-0955223344 ላይ ደውሉላቸው..ማዕከሉን መደገፍ የምትፈልጉም በጎ ስራ ላይ መካፈል ይቻላል።

27/05/2022

-------ነፃ የትምህርት እድል በመጀመሪያ በድግሪ መማር ለሚፈልጉ---በSkillmart_international_College እና AflaEntertainment ባህርዳር ላይ የተዘጋጀ
= ትምህርታዊ ስልጠናዎችና ነፃ የትምህርት ውድድሮች ሲኖሩ በቀላሉ መረጃ እንዲደርሶ ገፃችን ላይ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
https://www.facebook.com/AflaEntertainment
https://www.youtube.com/channel/UCwLolEiq7qpl6z6s_YjvT1g
https://t.me/EthioRootEthiopia

25/05/2022

ዐምሓራ በሚለው ስም ውስጥ ኃይል አለ። ዐምሓራ ማለት ግዑዝ፣ አግዓዚ፣ ነጻ አውጪ፣ ዐርበኛ፣ የዐንበሳ ልብ፣ መንፈሳዊ፣ ነገደ ዮቅጣን፣ የእሥራኤል ዘር፣ ሕምያር፣ ሰበአ፣ የማይበገር ማለት ነው።

መንግስት ስራዬን ሳይነጥቀኝ በፊት...
22/05/2022

መንግስት ስራዬን ሳይነጥቀኝ በፊት...

ኢትዮጵያዊት
20/05/2022

ኢትዮጵያዊት

የእውቀት ሰው..
20/05/2022

የእውቀት ሰው..

ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ ። እሕቱን እንደ ማገቻ ይዘዋት ሰለሞንን አፍነውታል።

ከትላንት ክትትልና አፈና የተረፈው ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ ስድስት የደሕንነት አባላት ቤቱን በማንኳኳት አልከፍት ሲላቸው ደጋግመው ሲያኳኩም ባለመከፈቱ እሕቱን አፍነው በመውሰድ ፖሊስ ጣቢያ አቆይተዋት በስተመጨረሻ የእሕቱን መታፈን ሲሰማ ከታናሽ ወንድሙ ጋር ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሲወጣ ተከታትለው በመያዝ ስልኩን ቀምተው አፍነው ወስደውት እሕቱን ፈተዋታል። ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ ስልኩ ቢሰራም የሚያነሳው የለም።

ሰለሞን ሹምዬ ገበያኑ የሚባል የዩቲዩብ ቻናል ያለው ሲሆን ቡና እና ሻይ የሚል ፕሮግራም በቴሌቭዥን ያዘጋጅ ነበር።

19/05/2022

በጅግጅጋ ያሉ ዜጎች ፍትህ እንሻለን፣ በደል እየደረሰብን ነው እያሉ ይገኛል!

ከሰሞኑ በርካታ ግለሰቦች በጅግጅጋ ከተማ እየተፈፀመ ነው ያሉትን ድርጊት እያጋሩኝ ነበር። የተወሰነውን እንዲህ አቀርበዋለሁ።

- "በከተማው ውስጥ በጣም አሳዛኝ ነገር እየተደረገ ነው። የቀን ስራ ሲሰሩ ውለው ማምሻውን ከ12:00 እስከ 1:00 ሰዓት ወደ ቤቱ ሚገባውን ሰላማዊውን ሰው እየሰበሰቡ ስልኩን እና ገንዘቡን እየቀሙ ቀበሌ እና እስር ቤት አስገብተው እያሰሩ ነው። ቤተሰብ ልጄ ለምን ታሰረ ብለው ሲጠይቁ ከ2,000 እስከ 5,000 ብር አምጡ እየተባሉ ነው፣ ያለው ከፍሎ ይወጣል የሌለው እዛው ይቆያል።"

- "ድብደባ እየደረሰብን ነው፣ በተለይ ደግሞ የደቡብ ተወላጆች ላይ የሚደርሰው በደል ይለያል። በገዛ ሀገራችን ላይ ሂዱ ጎንደር እና ጎጃም እየተባልን መኖር አልቻልንም። ብንጮህም ሰሚ አጣን፣ እናቶች እያነቡ ነው። ልጃቸውን አምነው ወደ ደጅ ለመላክ ሰግተዋል፣ ፍትህ እንሻለን።"

- "እኔ ሙስጠፌ ይህን ድርጊት ፈፅሙ ብሎ የሚልካቸው አይመስለኝም። ነገር ግን በመንግስት ስም የሚንቀሳቀሱ እነዚህ ሰዎች ፈተናችንን እያበዙብን ነው። ስንት አመት ሙሉ በሰላም የኖርን ሰዎችን ለማጣላት ሆን ተብሎ የሚደረግ ይመስለኛል። አስቸኳይ ማስተካከያ ያሻዋል።"

ይህን የህዝብ ድምፅ ሰምቶ ማስተካከያ የሚያደርግ አካል ካለ ብዬ እንዲህ አጋርቼዋለሁ።

13/05/2022

አዲስ አለማየሁ እና ሳምራዊት ፍቅሩ Rest of World (RoW) ዘንድሮ ባወጣው አመታዊ ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ኢትዮጵያዊ ሆነዋል!

ይህ በአለም ዙርያ ያሉ እና ከካሊፎርኒያው ሲሊኮን ቫሊ ውጭ ያሉ 100 የቴክኖሎጂ ለውጥ አምጪ ሰዎች ዝርዝር በዘርፉ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተመርጠው የሚካተቱበት ሲሆን የ Kazana Group ሊቀመንበር አዲስ እና የ Ride መስራች ሳምራዊት ዘንድሮ ተጠቅሰዋል።

አዲስ አለማየሁ በዚህ ድርጅት ስር 16 ኩባንያዎችን የሚመራ ሲሆን የ251 ኮሚኒኬሽን እና የቃና ቲቪ መስራች አባል ነው፣ የአፍሮ ኤፍኤም ሬድዮ መስራችም ነበር። በአሁኑ ወቅት የ Albright Stonebridge Group ሲኒየር አማካሪ በመሆን እያገለገለም ይገኛል። ሳምራዊት ደግሞ Ride ድርጅትን መስርታ ለትልቅ ቦታ ያበቃች ናት።

ሰዎች እንዲህ ትልልቅ ቦታዎች ደርሰው ሲገኙ ደስ ይላል፣ እንኳን ደስ አላችሁ።

*** Post Edited.

Tecno
12/05/2022

Tecno

#መልካምዜና ጉግል የትርጉም መስጫ አገልግሎቱ (Google Translate) 24 አዳዲስ ቋንቋዎችን ማስጀመሩን ያስታወቀ ሲሆን በዚህ ውስጥ አፋን ኦሮሞ እና ትግርኛ ተካተዋል!

ከኢትዮጵያ ከአማርኛ በተጨማሪ ሌሎች ሁለት ቋንቋዎችን በ Google Translate አማካኝነት መተርጎም ይቻላል ማለት ነው። ከዚህ በኋላ "የተፃፈው ምን ይሆን?" ከማለት በቀጥታ ኮፒ አርጎ በማስገባት ትርጉሙን ማየት ይቻላል። አንዳንድ ግዜ የጉግል ትርጉሞች ችግር ያለባቸው ቢሆንም ብዙ ግዜ ግን እጅግ ጠቃሚ ናቸው።

08/05/2022
እቅድና¤በጀት
07/05/2022

እቅድና¤በጀት

አንድ ሰሞን ብዙ ተብሎላቸው አሁን ድምፃቸው የጠፋ ሶስት ጉዳዮች!

1. አሊባባ በኤሌክትሮኒክስ የታገዘ አለም አቀፍ የንግድ መገናኛ ማዕከል በኢትዮጵያ ሊገነባ ነው። ይህን ተከትሎ ኢትዮጵያ ከሩዋንዳ በመቀጠል በኤሌክትሮስ የታገዘ የንግድ ስርዓት የሚኖራት ሁለተኛ ሀገር ትሆናለች። የቴክኖሎጂ ስርዓቱ ሀገሪቱ ወደ አፍሪካ ሀገራትና ወደ አውሮፓ የምታደርገውን የኤክስፖርት ንግድ እንደሚያሳልጥም ተገልጿል --- የዛሬ ሶስት አመት

2. 10,500 የላዳ ታክሲዎችን በአዳዲስ ለመተካት ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ። ታክሲዎቹን በአዳዲስ ለመተካት ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ ከንግድ ባንክ ብድር መመቻቸቱ የተገለፀ ሲሆን አዳዲሶቹ ታክሲዎች በሚቀጥሉት 4 ወራት ወደስራ እንደሚገቡ ይጠበቃል ሲል የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዘግቧል--- የዛሬ ሁለት አመት

3. "ምንጩ" ወይም "ዋካንዳ" በሚል ስያሜ በጭስ አባይ ፏፏቴ አቅራቢያ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ መንደር ሊገነባ ነው። የቴክኖሎጂ መንደሩ ባለቤት ሀብ ሲቲ ላይቭ የተባለ የአሜሪካ ድርጅት ነው፤ እ.አ.አ በ2018 በሆሊውድ ፊልም መንደር ተሠርቶ ለዕይታ የበቃው የ "ብላክ ፓንተር" ፊልም ምናባዊ ከተማ ዋካንዳን መሠረት አድርጎ ይገነባል--- ሶስት አመት

#በወሬይነፉናል

Address

Kebele 04 Merkato_market_center_6th_floor_officeNumber_ 08
Bahir Dar
249

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አፍላ AFLA Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አፍላ AFLA Entertainment:

Videos

Share

Category