መርጌታ በላይ ቀኝይሁን Merigeta Belay Kegniyhun

መርጌታ በላይ ቀኝይሁን Merigeta Belay Kegniyhun መርጌታ በላይ ቀኝይሁን የባህል ሀክም ሊቀ ልቃውንት ጠበብት አዛዥ አዋቂ ጥበበኛ ከአንጋሾች ሀገረ

የሱዳኑ ጠሪ ሽቶ የጌታየ አክባሪ ተመርጌታ በላይ ቀኝይሁነሰላም ልጆቸ ዛሬ ሹክታየ ይኸ ነወ የሱዳን ሽቱ እና የጥበብ ስራዎቹ ብዙን ግዜ ለጥበብ ስራ ለአስማት ለመንፈስ ህክምና የሱዳን ሽቱ እ...
01/05/2024

የሱዳኑ ጠሪ ሽቶ የጌታየ አክባሪ ተመርጌታ በላይ ቀኝይሁነ
ሰላም ልጆቸ ዛሬ ሹክታየ ይኸ ነወ የሱዳን ሽቱ እና የጥበብ ስራዎቹ
ብዙን ግዜ ለጥበብ ስራ ለአስማት ለመንፈስ ህክምና የሱዳን ሽቱ እጅግ ጠቃሚና አስፈልላጊ ነው የሱዳን ሽቱ ከማንኛውም ጋዝ የፀዳ በመሆኑም መናፍስትን መሳብ እና መማረክ ይችላል ።
የሱዳን ሽቱ በዋነኝነት ለመስተሳልምነት የውላል ለፍቅር ወይም በተለምዶ ለመስተፋቅርነት አስፈላጊ ከሚባሉ ገቢሮች አንዱ እና ዋነኛው በመሆን ያገለግላል ። ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ በላይ ቀኝይሁነ ተሊቃውንት ሀገር ለኩሉ መፍትሔ 0953855221 ደውሉ ቲሌግራም https://t.me/merigetabelay

11/04/2024

ልጆቸ ሰላመ በእናንተ ላይ ይሁነና አንዲት ተዉስጥ ያለች ምክር ብጤ ልምከረ ጠላት ከፊት ቆሞ ሲገጥም እንደየት ያለ ዠግና ነዉ በል ጃል የሀገሬ ሰዉ? የዉስጥ ጠላት ተምን የዋለ ትል ነዉስ ብል የአማራ ጠላቱ እቸራሱ አማራዉ ነዉ እዉስጡ የተሰገሰገ ባንዳ ትል ተዘመን ዘመን የማይለቅ የማይሸረ ብኖር ሆዱ የገዛዉ አእምሮዉ የተላዉ ባንዳ አማራ ነዉ! በዝህ ጉዳይ የትግራይ ጦረኛ ሽፍታ ላመሰግን ወዳለሁ ለህዝቡ የታመነ ነዉ ለራስ የታመነ መልካም ሁሉ ተመኘሁ።

መንግድ በሶስት ቀን መፍትሔ የምያሳይጸሎት በእንተ ምስሃበ ሰብእ ወምስሃበ ንዋይ ድፍንድሮስ ላህ ፫ጊዜ ላያላህሉ በጁሐም ንዑ ሌጌዎን በጁሐም ፍታሂ በጁሐም ንዑ ቅረቡ ሐበ ቤትየ ብኢሲ ወብኢሲ...
27/03/2024

መንግድ በሶስት ቀን መፍትሔ የምያሳይ
ጸሎት በእንተ ምስሃበ ሰብእ ወምስሃበ ንዋይ ድፍንድሮስ ላህ ፫ጊዜ ላያላህሉ በጁሐም ንዑ ሌጌዎን በጁሐም ፍታሂ በጁሐም ንዑ ቅረቡ ሐበ ቤትየ ብኢሲ ወብኢሲት ውሉደ አደም ወሔዋን ከመ የሃቡኒ ንዋየ ወኃቤ ንጉሥ ጉማርዮስ ንዑ ቅረቡ ዘአዘዝኩክሙ አንበርዎ ወአምጽእዎ ኩሎሙ ንዋየ መፍቅደ ልብየ ሊተ ለገብርከ ___
ገቢሩ ለቡና ቤት ለሆቴል ለማንኛውም ንግድ ቦታ በፍየለፈጅ ሥርና ቅጠል በሥራ ብዙ ወይም በነጭ እጣን ፯ጊዜ ደግመህ እጣኑን አጢስ ሥሮቹን በውሃ ዘፍዝፈው ፯ጊዜ ደግመው ግቢውን ፫ጊዜ አዙረው ቤቱን ግቢውን መርጨት #በሶስት ቀን መፍትሔ ይገኛል
መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ 0953855221

ነዋይ ሀብት ገንዘብ የብዙ ችግሮች መፍትሔ ነውመርጌታ በላይ ቀኝይሁንማጣትም እንድሁ የብዙ ችግሮች መንስኤ ነውገንዘብ በጥበብ በኩሉ በብዙ መንገዶች ይገኛል እንደየጥበቡ ፍጥኀቱ ግን ይለያያል ...
18/02/2024

ነዋይ ሀብት ገንዘብ የብዙ ችግሮች መፍትሔ ነው
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን
ማጣትም እንድሁ የብዙ ችግሮች መንስኤ ነው
ገንዘብ በጥበብ በኩሉ በብዙ መንገዶች ይገኛል እንደየጥበቡ ፍጥኀቱ ግን ይለያያል ፈጣን የገንዘብ መገኛ መንገድ ጥቁር አስማት የምንለው ነው እኔ ዘንድ የሚገኙት
ገልብጥ ሰብስብ አውርድ ገልብጥ ማለት ከስሙ እንደምንረዳው ከሌላ ግላሰብ ወይም ባንክም አካል ያለውን ለራስ ማድረግ ማለት ነው ይህም ገንዘብ ብቻ ሳይሆን
እውቀት
ጥበብ
ዝና
ሹመት ይጨምራል
መሪጌታ በላይ ቀኝይሁን ከአንጋሾች ሀገር ስልክ 0953855221
ለዚህም ሁነኛውና አስፈላጊው አባዛንጣ (ሾኮኮ ጎመን)ወይም ሀበዛንጣ የሚባል ዕፅ ለዚሁ ገቢር ይውላል በተጨማርም በሌላ አሰራርም ይሰራል
ሰብስብ መሰብሰብ ማጠራቅም ምስሃብ ስሆን ብዙውን ጊዜ መናፍስት በመጥራት ይከናወናል በርግጥ የተለያየ አገባበር አለው መናፍስቱ ሳይታዩም የሚሰሩበት ጊዜም አለ ያምሆነ ይህ ሰብስብ ማለት ከተለያዩ ቦታዎች ከባንኮች ከድርጅቶች ከግላሰቦች የተለያዩ መጠን ገንዘቦችን ወደ አዘጋጀነው እቃ ወይም ሳጥንም ልሆን ይችላል እዚያ ውስጥ መሰብሰብ ነው ስራው ሌላው
አውርድ ይህ አብዛኛው ጊዜ የሚጠቀሙት የዐረብ ና የናይጄርያ አስማተኞች ናቸው በሃገራችንም እንብዛም ባይሆን አለ ብዙውን ጊዜ የሚሰራው
በሜርኩሪ በእንቁ አእባን በሉባንዘከር
በተለያዩ እንሰሳትና ሽቶዎች እንድሁም ጭሳጭሶች ይሰራል አስማቱም ስደገም ደም የማይፈልግም የሚፈልግም ይኖራል ከዚያም የሚጠቀሰውን የገንዘብ መጠን ወዳው አጠገባችን ያስቀምጣል ማለት ነው ሌላውና የመጨረሻው
መስልብ ይህ የጥበብ ዓይነት በተለያዪ ዕጽዋት ወይም ክታብ ሆኖ በኪሳችን ወይም በቦርሳችን በመያዝ ከማንም ጋር ንክኪ ሳይኖር ቀኑን በሙሉ ያለምንም ሥራ ገንዘብ ወደ ኪሳችን ወይም ቦርሳችን የሚመጣበት መንገድ ነዉ።
መሪጌታ በላይ ቀኝይሁን ከአንጋሾች ሀገር ስልክ 0953855221

ሰላመ ልጆቸ ለገበያ በሶስት ቀን መፍትሔ የምያሳይ ጸሎት በእንተ ምስሃበ ሰብእ ወምስሃበ ንዋይ ድፍንድሮስ ላህ ፫ጊዜ ላያላህሉ በጁሐም ንዑ ሌጌዎን በጁሐም ፍታሂ በጁሐም ንዑ ቅረቡ ሐበ ቤትየ...
17/02/2024

ሰላመ ልጆቸ
ለገበያ በሶስት ቀን መፍትሔ የምያሳይ ጸሎት በእንተ ምስሃበ ሰብእ ወምስሃበ ንዋይ ድፍንድሮስ ላህ ፫ጊዜ ላያላህሉ በጁሐም ንዑ ሌጌዎን በጁሐም ፍታሂ በጁሐም ንዑ ቅረቡ ሐበ ቤትየ ብኢሲ ወብኢሲት ውሉደ አደም ወሔዋን ከመ የሃቡኒ ንዋየ ወኃቤ ንጉሥ ጉማርዮስ ንዑ ቅረቡ ዘአዘዝኩክሙ አንበርዎ ወአምጽእዎ ኩሎሙ ንዋየ መፍቅደ ልብየ ሊተ ለገብርከ ......እገሌ
ገቢሩ ለቡና ቤት ለሆቴል ለማንኛውም ንግድ ቦታ በፍየለፈጅ ሥርና ቅጠል በሥራ ብዙ ወይም በነጭ እጣን ፯ጊዜ ደግመህ እጣኑን አጢስ ሥሮቹን በውሃ ዘፍዝፈው ፯ጊዜ ደግመው ግቢውን ፫ጊዜ አዙረው ቤቱን ግቢውን መርጨት በሶስት ቀን መፍትሔ ይገኛል።
መፅሐፈ ምስሉ ከጥበቡ ጋር አይዛመደመ።
መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ ስልከ 0953855221

ሰላም ለእናንተ ይሁን ልጆቸ         ለግርማ ሞገስበሀገር ውስጥም በሀገር ውጭም ለአላችሁ ሰላምታየ ይድረስ።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጸሎት በእንተ ግርማ ሞገስ መፍ...
16/01/2024

ሰላም ለእናንተ ይሁን ልጆቸ
ለግርማ ሞገስ
በሀገር ውስጥም በሀገር ውጭም ለአላችሁ ሰላምታየ ይድረስ።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጸሎት በእንተ ግርማ ሞገስ መፍርህ ወመደንግፅ ኪያከ ይውድዱ መሣፍንት ወመኳንንት አማሪት ቀባጣሪት ወታደር ወርዋሪ አስጋሪ ጠቢብ ቆርቋሪ ካህናት ወዲያቆናት አጭር ወረዥም ቀይ ወጥቁር እንደምትውሉበት እንደ ዕብን ፍዘዙ ድፍን ልቦሙ ለፀርየ ወለፀላዕትየ ውሉደ አዳም ወሔዋን ከምሥራቅ ከምዕራብ ከሰሜን ከደቡብ ይሰግዱ ወይ ወድቁ ኩሉ ዘተነገሩከ ሊተ ለገብርከ እገሌ
ገቢሩ በብር ቀለበት ፯ጊዜ ደግመው መያዝ ነው ማንኛውም ጥያቄ ለትምህርት መመዝገብ ምትሹ
መርጌታ በላይ ቀኘይሁን ብላችሁ 0953855221 ደውሉለኘ።
ከአንጋሾች ሀገረ

08/01/2024
መልካም ለኩሉህ አላ ሸበር ሆበኔ (እፅ ባሮክ) ወይም እፀ ኤልያስበትረ ሙሴ አጠገብ የሚትበቅል፩ፍሬዋን ለቅሞ ፵ቀን በሱባዔ የበላ አያረጅም ብያረጅም ይታደሳል፪ውሃ ለማፍለቅ በለበቅዋ ሰረገላ ...
08/01/2024

መልካም ለኩሉ
ህ አላ ሸበር
ሆበኔ (እፅ ባሮክ) ወይም እፀ ኤልያስ
በትረ ሙሴ አጠገብ የሚትበቅል
፩ፍሬዋን ለቅሞ ፵ቀን በሱባዔ የበላ አያረጅም ብያረጅም ይታደሳል
፪ውሃ ለማፍለቅ በለበቅዋ ሰረገላ ኤልያስን ደግመው ነቅአ ማይ ይሚባል ድንጋይ መምታት ይፈልቃል ለደረቀ ምንጭም በበላዩ መቅበር ነው
፫የእንጫቱን ውስጡን አውጥተህ ከሰባቱ ቀለማት ጋር ከእፀ ሳቤቅ ቅጠልና ከሎሚ ውሃ ጋር አድርገህ የተመኘኸውን ፀፍበትና በዕብነ በረድ ውስጥ አስገብተህ በስውር ቦታ ቅበር ትከበራለህ
፬ለራዕይ እንጨቱን እንደ መስቀል እንደ መቁጠሪያ አድርገህ ፀልይ
ይቀጥላል.....

ጥበብ መማር ለምትፈልጉ ቅድመ ዝግጅት አልቋል
ተመዝግባችሁ መማር ለምትፈልጉ 10 ሰው ብቻ
ለ፫/3ወር
ሁሉንም ትምህርት ማለትም
ጥቁርና ነጭ
ትምህርቱ የሚሰጠው
በጽሁፍ
በድምፅ
በምስል
ለመመዝገብ 10,000 ሽህ ለ10 እድሜያቸው 27 ለአለፋቸው ሀላፊነት መሸከመ ለሚችሉ።
ከገዥዎች ሀገረ መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ
እጽዋት ጭምር ነው ከነሙሉ አሰራሩ
መመዝገብያ እጽዋት ማግኘት ለማይችሉ መፍትሔ አለነ።
ስልክ 0953855221 መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ።

ምስሀበ አጋንንት ሄዝ ያ ሄዝ ያንብዝ ያንበዘብዝ አላህ ሸገር ህሩ ህ መና ቅረቡኒንጉሰ ነጎድጓድ ንጉሰ ነጎድጓድ ........ ይህ ጥበብ ሙሉ ድጋሙ ተዋርሶ ለሌለው ሰው የሚደግመው ስላልሆነ ...
01/01/2024

ምስሀበ አጋንንት
ሄዝ ያ ሄዝ ያንብዝ ያንበዘብዝ
አላህ ሸገር ህሩ ህ መና ቅረቡኒ
ንጉሰ ነጎድጓድ ንጉሰ ነጎድጓድ ........ ይህ ጥበብ ሙሉ ድጋሙ ተዋርሶ ለሌለው ሰው የሚደግመው ስላልሆነ ሙሉውን አልጥፈመ ህይወት እስከማጣት ያደርሳለኝ። በባህሪ ልቡሳነ ስጋ አጋንንት መጥሪያ ወይም ጅኒ መጥሪያ ነወ። ተዋርሶ ላለው የፈለገውን የሚገዙለህ ለነገር ግን ንሰሀ የሌላቸው ናቸው።
መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ። ይኸን ትምህርት ለመማር የምትፈልጉ 0953855221 በዝህ ደውላችሁ ሙሉ ህግጋቱን አውቃችሁ ከእፅዋዕት ጨምሮ ሙሉ ክፍያ 30 ሺህ መስፈርቱን ለሚያሟሉ እድሜ ከ27 በላይ ለአሉ ሀላፊነት መሸከም ለሚችሉ አስተምራለሁ።

ለእባብከይሲ ፫ አክዮስ ፫ አክየሳዊ ፫ ደሎ ፫ መርግዮን ፫ አቁለሜድ ፫ መልአኩ ለአረዌ ምድር አርግመዘሰነ ዘምሰነ ሙለዱ ለከይሲ ኩኩል ፊውስ ፫ በማቴዎስ በማርቆስ በሉቃስ በዮሐንስ በ፬ቱ ወ...
25/10/2023

ለእባብ
ከይሲ ፫ አክዮስ ፫ አክየሳዊ ፫ ደሎ ፫ መርግዮን ፫ አቁለሜድ ፫ መልአኩ ለአረዌ ምድር አርግመዘሰነ ዘምሰነ ሙለዱ ለከይሲ ኩኩል ፊውስ ፫ በማቴዎስ በማርቆስ በሉቃስ በዮሐንስ በ፬ቱ ወንጌላውያን ህድግ ይበሉከ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በከመ ሐገጉ ሐዋርያት ይበእ ይህዙ ለከይሲ እም ለዕለ ገብርከ __በማይ ፯ጊዜ ደግመህ ስተይ ሕመምተኛው ሩቅ ከሆነ ለመልእክተኛው አጠጣ
የእባብ እራሱን ሰፍተው ብይዙት ጥላ ከረፈባት አይንቀሳቀስም
መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ 0953855221 ከአንጋሾች ሀገር

ልጆቸ ይሄ የውሸት አጭበርባሪዎች በእኔ ስመ የከፈቱት ነወ። አውግዙ ከአጭበርባሪዎች ተጠበቁ ልጆቸ ትክክለኛ የኔ አድራሻ 0953855221 በዝህ ቁጥር ነው ሸር አርጉ ልጆቸ አድርሱ ይሄ አጭበ...
24/10/2023

ልጆቸ ይሄ የውሸት አጭበርባሪዎች በእኔ ስመ የከፈቱት ነወ። አውግዙ ከአጭበርባሪዎች ተጠበቁ ልጆቸ ትክክለኛ የኔ አድራሻ 0953855221 በዝህ ቁጥር ነው ሸር አርጉ ልጆቸ አድርሱ ይሄ አጭበርባሪ ሰወ ነወ ልጆቸ ስሜ እንደ አለት ድንጋይ ከነክብሩ ይጠና ዘንድ ድጋፋችሁነ እሻለሁ ፈጣሪ አምላክ ነውረኞችን ይቅጣ።

መተት ምንድን ነው ?በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን... ሊቀ ልቃውንት ጠበብት አዛዝ መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ ከአንጋሾች ሀገረ መተት ምንድን ነው?መተት በተለያየ ቦታ ...
23/10/2023

መተት ምንድን ነው ?
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን...
ሊቀ ልቃውንት ጠበብት አዛዝ መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ ከአንጋሾች ሀገረ
መተት ምንድን ነው?
መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው
ድግምት
ውለሽ
የሰው እጅ
ደንቀራ
ስልበት በመባል ይታወቃል

መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት (የመናፍስት) ስራ ነው ።
ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት
መቅትል
መስተሐምም
መስተአብድ
መስተባርር
ህልመ ደብድብ
መድፍነ ፀር
ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ)
ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል
እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ።

መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል
፩. በስም በማስደገምና በማስመተት
፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ
፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)

የመተት ተፅኖውና ክፋቱ
ሀገር አስለቅቆ መስደድ
ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ
እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
ሽባ ማድረግ
እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል
የአልጋ ቁራኛ ማድረግ
ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት
መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ
ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት
ሆድን ቀትቶ መንፋት
ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ)
ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ)
ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ
ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ
ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ
ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት)
ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት
ስንፈተ ወሲብ ማምጣት
ሰውነትን መሸምቀቅ
እራብ እራብ ማለት
እህል መከልከል
ከመጠን ያለፈ ውፍረት
በጣም መክሳት
እንቅልፍ መከልከል
እንቅፍ እንቅልፍ ማለት
ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የትንባሆ
ገንዘብ መበተን
ስራ ጀምሮ አለመሳካት
የውጭ እድል መዘጋጋት
እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት
ባልና ሚስት ማለያዩት
መካንነት
አግኝቶ ማጣት
የገብያ መዘጋጋት.

ታዲያ ይህ ችግር በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ?
ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን
እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው።

ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል
ፀሎቱን እንሆ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ

በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ

ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ.... ይቀጥላል...
መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ 0953855221

የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች......1. ሆሴዕ - እግዚአብሔር ያድናል2. ሐና - ጸጋ3. ሔዋን - የሕያዋን ሁሉ እናት4. ሕዝቅኤል - እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል5. ሕዝቅያስ - እግዚአብሔር ኃ...
22/10/2023

የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች......
1. ሆሴዕ - እግዚአብሔር ያድናል
2. ሐና - ጸጋ
3. ሔዋን - የሕያዋን ሁሉ እናት
4. ሕዝቅኤል - እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል
5. ሕዝቅያስ - እግዚአብሔር ኃይል ነው
6. መልከ ጼዴቅ - የጽድቅ ንጉሥ
7. ሚልክያስ - መልእክተኛየ
8. ሚክያስ - እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው
9. ምናሴ - ማስረሻ
10. ሣራ - ልዕልት
11. ሩሐማ - ምህረት
12. ሮቤል - እነሆ ወንድ ልጅ
13. ሰሎሞን - ሰላማዊ
14. ሳሙኤል - አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም)
15. ሳኦል - ከእግዚአብሔር የተለመነ
16. ሴዴቅያስ - የእግዚአብሔር ጽድቅ
17. ሶፎንያስ - እግዚአብሔር ሰውሯል
18. ቃዴስ - ቅዱስ
19. በርተለሜዎሰ - የተለሜዎስ ልጅ
20. በንያስ - እግዚአብሔር አዳነኝ
21. ባሮክ - ቡሩክ
22. ቤተልሔም - የእንጀራ ቤት
23. ቤተል - የእግዚአብሔር ቤት
24. ብንያም - የቀኝ እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ)
25. ቶማስ - መንታ
26. ናሆም - መጽናናት
27. ናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል
28. ንፍታሌም - የሚታገል
29. አልዓዛር - እግዚአብሔር ረድቷል
30. አማኑኤል - እግዚአብሔር ከእኛጋር
31. አርኤል - የእግዚአብሔር ምድጃ
32. አሴር - ደስተኛ
33. አስቴር - ኮኮብ
34. አብርሃም - ታላቅ አባት (የብዙዎች አባት)
35. አቤሴሎም - አባቴ ሰላም ነው
36. አቡ - አባት
37. አብዱዩ - የእግዚአብሔር አገልጋይ
38. አቢያ - እግዚአብሔር ወንድሜ ነው
39. ኢሳይያስ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
40. አቤኔዘር— እግዚአብሔር እረድቶኛል
41. ኢዩኤል - እግዚአብሔር አምላክ ነው
42. ኢያሱ - እግዚአብሔር አዳኝ ነው
43. ኢይዝራኤል - እግዚአብሔር ይዘራል
44. ኢዩሣፍጥ - እግዚአብሔር ፈርዷል
45. ኢዩራም - እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ
46. ኢዩርብአም - ሕዝቡ እየበዛ ሄደ
47. ኢዮስያስ - እግዚአብሔር ይደግፋል
48. ኢዮአስ - እግዚአብሔር ሰጥቷል
49. ኢያቄም - እግዚአብሔር አቆመ
50. ኢዮአብ - እግዚአብሔር አባቴ ነው
51. ኢዮአታም - እግዚአብሔር ፍጹም ነው
52. ኢዮአካዝ - እግዚአብሔር ይዟል
53. ኤሊዔዘር - እግዚአብሔር ረዳቴ ነው
54. ኤልሳዕ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
55. ኤልያቄም - እግዚአብሔር ያስነሳል
56. ኤርምያስ - እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል
57. እስማኤል - እግዚአብሔር ይሰማል
58. ኬልቅያስ - እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ነው
59. ኤድን - ደስታ
60. ኬብሮን - ኅብረት
61. ዘካርያስ - እግዚአብሔር ያስታውሳል
62. ይሳኮር - ዋጋየ
63. ይዲድያ - በእግዚአብሔር የተወደደ
64. ዮሐናን - እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው
65. ዮናስ - ርግብ (የዋህ)
66. ዮናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል
67. ዮአኪን - እግዚአብሔር ያቆማል
68. የካብድ - እግዚአብሔር ክብር ነው
69. ዮዳሄ - እግዚአብሔር ያውቃል
70. ዮፍታሔ - እግዚአብሔር ይከፍታል
71. ጋድ - መልካም ዕድል
72. ጎዶልያስ - እግዚአብሔር ታላቅ ነው

21/10/2023

ከአንጋሾች ሀገረ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ..... በሸር ነቢ በሸር አላህ በአብዱል ከሪም በኑር ሁሴን በረሱላህ ይሁንብኝ ይሁንባችሁ ለእኔ ላለቃችሁ ያሽመንክት ያሸኪት ያመንዑ ያመሊጥ ያህልጥባሕ ያዲጥብሔር ያግንዤሂ ያልጣህያ ያሻሂት ያሸልጤሃ ያፃሙት ያፍቶ ያሸለሪር ያከሪፍጠት ያሙሑትዊያ ያሸሊኩት ያከምጡህ ያኃዝሕንብያ ያትዕፍይ ያመጢሽ ያሸዕሸዕ ያሸዕማሸዕሕ ያብዕሜክ ያቴዢ ያመሽ ያሸዕፋይት ያሽዕፋይት ያሸፋይ ያኃይ ያቀድም ያሸልዘፊ ያጣቅይጤ ያአሸኩረት ያዕሸዩዕ ያሐጁያይ ያአሸትያ ተላቱን መቅደሹን ያመሸቀሊስ ያፍዢበልጡ ሪስትናትምይ ወላህ መድለል ረብለዓል ሚን
ሊቀ ልቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ በላይ ቀኘ ይሁነ
ገቢሩ
፩ ለማንኛውም ሕመም በእቃ ላይ ጽፈሕ አጥበህ አጠጣ
፪ ለጠላት መከላከያ የሸክላ ላይ ጽፈው ኣጥበው እጅና እግር መታጠብ
፫ ከማንኛውም የዱር አራዊት መከላከያ በጥንቻል ቆደ ጽፈው በግራና ቀኝ እጅ ላይ ማሠር
፬ ለፍጥነት በጥቁር ወረቀት ጽፈው ፲ ጊዜ ደግመው በእጣን አጥኖ መያዝ እንደ ንፋስ ያፈጥናል
፭ በኤፍራን ቀለም ጽፈው በዝናብ ውሃ አጥቦ ለጠጣ የሰማውን ያጠናውን አይረሳም
፮ ለወባ በኤፍራን ቀለም በወረቀት ጽፈው አጥቦ መጠጣት
፯ ዓርብ ቀን ፀሐይ ሳይወጣ በወረቀት ጽፈው በነጭ እጣን አጥኖ ለያዘ ከድንገተኛ ሞት ይጠብቃል
፰ ለግርማ ሞገስ በዖፈ ያሬድ ደም ጽፎ መያዝ
፱ ለሕዝብ መስተፋቅር ስምና የእናትን ስም በእርሳስ ጽፈው በጨርቅ ጠቅልለው በቤት ውስጥ መቅበር
፲ ለእብድ በሸክላ በኤፍራን ቀለም ጽፈው በሙቅ ውሃ አጥቦ ማጠጣት
፲፩ በሚዳቋ ብራና ጽፈው ለያዘ መንገድ ብሄድ አያደክምም
፲፪ ለውልቃት በኤፍራን ቀለም ጽፈው አጥቦ በማር መጠጣት
#፲፫ ለፀር በኤፍራን ቀለም ጽፈው በሐር እጅ ላይ ማሠር
፲፬ ለሕፃናት በአራቱ ማእዘን ደግመው ለ፯ ቀን በውሃ ማጠጣት አጋንንት አይቀርብም
፲፭ ወይም በወረቀት ጽፈው በሸረሪት ድር ጠቅልለው ማስያዝ ለሕፃናት
፲፮ ለሰንሰለት መስበሪያ በላዩላይ ጽፈው መላስ
፲፯ በአራት ወረቀት ጽፈው በቤቱ በአራት ማእዘን መስቀል መልአከ ሞት አይቀርብም
፲፰ ኤፍራንና ወተት ቀላቅለው በወረቀት ጽፈው በቤት መቅበር ሌባ አይገባም ከገባም መውጣት አይችልም
0953855221 መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ

ሰላምና ፍቅር ጤንናት ለሁላችሁ ይሁንመፍትሔ ሀብት በስመ እግዚአብሔር ምስሃበ ንዋይ ወመፍትሔ ሀብት አውናኤል ፯ጊዜ አቅናኤል ፯ጊዜ ኢያኤል፯ጊዜ ድምናኤል ፯ጊዜ አክምናኤል ፯ጊዜ አልፋኤል ፯ጊ...
20/10/2023

ሰላምና ፍቅር ጤንናት ለሁላችሁ ይሁን
መፍትሔ ሀብት
በስመ እግዚአብሔር ምስሃበ ንዋይ ወመፍትሔ ሀብት አውናኤል ፯ጊዜ አቅናኤል ፯ጊዜ ኢያኤል፯ጊዜ ድምናኤል ፯ጊዜ አክምናኤል ፯ጊዜ አልፋኤል ፯ጊዜ ሻሹዳኤል ፯ጊዜ ከማሁ አግናኤል ፯ጊዜ አርጋኤል ፯ጊዜ አርግናኤል ፯ጊዜ አርወዮጋርናኤል ፯ጊዜ አግድራኤል ፯ጊዜ በብርናኤል ፯ጊዜ ብርስባሔል ፯ጊዜ ብርሃናኤል ፯ጊዜ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወክሩቤል ሩፋኤል ወፋኑኤል ዑራኤል ወራጉኤል አፍኒንኤል ወሳቁኤል በኃይለ እሉ አስማተ መላእክቲከ አብርህ ሀብትየ ወጥሪትየ ሰሐብ ወሰብስብ ወርቀ ወብሩረ ወንዋያተ ዓለም ሀበኒ ሀብተ ወብዕለ ወንዋያተ ጸጋ ወሞገስ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሊተ ለገብርከ/ለአመትከ ____
ገቢር........... .................... እነዚህን ተቃጽላቸውን አፈር ሳይነካ ከአለት ድንጋይ ላይ ደመሰሰችብኝ በነጭ ቄብ ዶሮ ደም ለውሰው አስማቱን ፵፱ ጊዜ ደግመው መያዝ
አጋሩ ለሁሉም ይዳረስ
ሊቀ ልቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ በላይ ቀኘይሁን 0953855221
ከአንጋሾች ሀገር።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሥራይ እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአነከ እግዚአብሔር ወኩሉ ይትከኃለከ አምላከ አናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ወአምላከ ሲድራቅ ...
20/10/2023

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሥራይ እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአነከ እግዚአብሔር ወኩሉ ይትከኃለከ አምላከ አናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ወአምላከ ሲድራቅ ወሚሳቅ ወአብደናጎ ወአብድናህ ቃል ሥጋ ኮነ ውእቱ እየሱስ ክርሰቶስ አስማተ ወሥርያተ ፍታሕ ዮፍታሔ በመድግመ ሥራይ ፍታሕ በአፍዝዞ ሥራይ ፍታሕ በአድፍኖ ሥራይ ፍታሕ በመልጉመ ሥራይ ፍታሕ ዮፍታ ሔ፫ጊዜ ፍታሕ በቅብዕ ዘእንበለ ማይ ዘተደግመ ፍታሕ በከርከዕ ዘተደግመ ፍታሕ በዘንግ ዘተደግመ ፍታሕ በሰርዶ ዘተደግመ ፍታሕ በስም ዘተደግመ ፍታሕ በፈልፈል አፈር ዘተደግመ ፍታሕ በየማን ወበፀጋም ፈትል ዘተደግመ ፍታሕ በጥቁር ገብስ ዘተደግመ ፍታሕ በጥቁር ሽንብራ ዘተደግመ ፍታሕ በሐር ዘተደግመ ፍታሕ በቀይ ወበጥቁር ቀለም ዘተደግመ ፍታሕ በመደብ በብር ቀለበት ዘተደግመ ፍታሕ በፈርጥ በወርቅ ቀለበት ዘተደግመ ፍታሕ በስም መሲሎሙ በአርአያ ሰብእ ዘተደግመ ፍታሕ በበለስ ዘተደግመ ፍታሕ በእንቃቅላ ዘተደግመ ፍታሕ በጫቅማ ወበበለስ ዘተደግመ ፍታሕ በፍግ ወበአህያ ፋንድያ ዘተደግመ ፍታሕ በራስ ፀጉር ወበሰወን አፈር ዘተደግመ ፍታሕ በጽፍር ዘተደግመ ፍታሕ በእሽኮኮ ልብ ዘተደግመ ፍታሕ በከልብ ሽንት ና ኩስ ዘተደግመ ፍታሕ በአንበጣ አንጀት ወበእንሽላሊት አጥንት ዘተደግመ ፍታሕ በምጥምጥ ስጋ ዘተደግመ ፍታሕ በምስል ወበከሰል ዘተደግመ ፍታሕ በሐመድ ዘተደግመ ፍታሕ በመቁጸሪሆሙ ምድረ ምሂሶሙ ሰማይ አንጋጺጾሙ ዕጣነ ወጊሮሙ ታቦተ ገሲሶሙ ዕፀ ነቂሎሙ ጦማረ ጽሒፎሙ ባሕረ በጽቢጾሙ አስማተ ገቢሮሙ ሥራያቲሆሙ ለመሰርያን ፈቲሐ ፍታሕ በንጉሥነ ዕገሌ ወበጳጳስነ እገሌ ወበመሥፍንና እገሌ ሊተ ለገብርከ-------
ገቢሩ፦ ፩ መድሃኒት ለተደረገበት መሬት በሌሊት ውሃ ፯ ጊዜ ደግመህ መሬቱን ፫ ጊዜ አዙረህ እርጨው እህሉንም ስትዘራ አጥምቀው ማረሻውንም ለቤት ከሆነ ፯ጊዜ ወደ ግራ እየዞርክ እርጨው አትርፈህ በር ላይ ስቀል
፪ ጥላ ወጊ ለተደረገበት በውሃ ደግመህ አጠጣው ይድናል መልእክተኛ ከሆነ መልእክተኛውን አራት ጊዜ አዙረህ ስጠው እስክ ደርስ ሕይወት ይሆነዋል
፫ በማንኛውም ነገር ሥራይ የተደረገበት በውሃ ፫ጊዜ ደግመህ አጥምቅ አጠጣው
ሊቀ ልቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ በላይ ቀኘይሁን 0953855221
ከአንጋሾች ሀገር

ልጆቸ ሰላም ጤና ፍቅር በያላችሁበት ተመኘሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ሁሉ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ነኝ ልጆቸ #ሕልመ ሌሊት #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ...
18/10/2023

ልጆቸ ሰላም ጤና ፍቅር በያላችሁበት ተመኘሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ሁሉ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ነኝ ልጆቸ

#ሕልመ ሌሊት
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር እናያለን

ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?

መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ነኝ ልጆቸ
፩. ሴት ዓይነ ጥላ
ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነ ጥላ ወንድን
የምትፈትነው
#በፍቅረኛው
#በእናቱ
#በእህቱ
#በአክስቱ
#በዘመዱ
#በሥራ ባልደረባው
#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት
#በውሻ በአህያ ወዘተ በመሳሰሉ እንስሳዎች እየተመሰለች ትመታውአለች:ትፈትነዋለች።

ልጆቸ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ
ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን
አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው #በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
#ጸሎት ታስተወዋለች
#ከቤተ ክርስትያን
#ከጸበልታስቀረዋለች
#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደግበታለች፡፡የዘር ቅጥነት ታመጣበታለች።
#ከዚያ ዘሩ እንቁላል መስበር ስለማይችል ዘርህ ቀጥኗል ይባላል ። መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ጥበብ አዋቂ
#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች #ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡

፪ #ሴት ዛር
ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡

ወንዱን ለሕልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
እንዲጠሉ
#ለሩካቤ ሥጋ መስእብ (ፍቅር) እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
#የግንኙነት ጥላቻ ፣ፍራቻ ታሳድርባቸዋለች።
ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የሕልመ ሌሊት ሰለባ
ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ ይህም ወንዱ
እስኪቱ/ብልቱ/ ለግንኙነት ዝግጁ እንዳይሆንና እስኪቱ እየተሸበሸበ ወደ ፍሬው ማህደር እንዲገባ ታደርጋለች፡፡ በቀላሉ እስኪቱን ታመነምናለች፡፡
#በዚያም ምክኒያት ሴት ልጅን መቅረብ ይፈራል ይሳቀቃል ይሸሻል ።
#የከፋ የሰውነትና የአፍ ጠረን በማምጣትና ከፍቅረኛው እንዲሸሽና ሴትልጅ እንድትጠላው ታደርጋለች።
#ሴትልጅን ሲያገኝ ከፍተኛ ላብ በሰውነቱ በመድፋት ሐፍረት ታከናንበውና ታሸሸዋለች።

#በየጊዜው ዘሩን እያፈሰሰች ሰውነቱን ቀጫጫ ከሳተኛ ታደርገዋለች።
#ወይም አቅጣጫ የሳተ ውፍረት ታመጣበታለች።
#ብዙወንዶች ከሐፍረታቸው ለመውጣት የቢአግራ ተጠቃሚ ይሆኑና ብዙም ሳይቆዩ ለግፊት ፣ለእስትሮክ ለጭንቀት ይጋለጣሉ።
#ብቸኛ ተስፋ ቆረጥ ጠጭ ሱሰኛ አላማየለሽና የራሷ ባል( ፈቅረኛ) ታደርገዋለች።

፫ #ወንድ ዓይነ ጥላ
ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በሕልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡
የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ባል
ሁኖባቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ
በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው ውስጥ በማስቀመጥ
እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር
አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን

17/10/2023

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
መሀሪ እና ጠባቂ ባለገቢር መላእክት በጥቁቱ
አሜሩኢል. ሱራፌል. መናኤል
ኢዮርናኤል. ኪሩቤል ማውላልኤል
ኢየሩማናኤል. ኪሩቢያኤል ኢትኤል
ብርሰብሒር ኡራኤል. ጣውርናኤል
ዐቃብያኤል ኡሩኤል. ሳውርናኤል
አቅማህኤል. ሩፍኢል. ሻፍኤል
ኢየሩማኤል. ሩፋኤል. ፋኑኤል
ጵጵራኤል. አፍኒን አድማናኤል ጂዳፎርኤል ራጉኤል ኡድኤል.
ቱላዳኤል. እርጉናኤል. ጣውርናኤል
ጵጵሮስናኤል. ሳቁኤል. ዝልልማኤል

17/10/2023

ልጆቸ ዓለሞቸ ከባህር ማዶ ያላችሁ በዓለም ሁሉ ያላችሁ ሰላምታየ ይድረሳችሁ በከንቱ የወንድማማቾች ደመ እየፈሰሰ ነው እኛም የጠፋነ አሁን መገናኘ መስመሩ ስለተለቀቀ አስተምህየነ እንደዝሁ እቀጥላለሁኘ...
#ከአጋንንት ሥራይ የምጠብቅ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ መጽሐፈ ሕይወት ወመድኃኒት ዘእግዚእነ እየሱስ ክርስቶስ ለእለ ያነብብዋ ወትብል አውክያኤል አርድያኤል አማኑኤል አውናንያኤል ጥጥሮንያኤል አውክትያያኤል ወስያስያስያኖስ አቅልያኖስ አውክትያኤል አቅልቲኖስ አርናኤል ዮፍታያኤል ምልፍትናኤል አፍታኤል እስክንድሮስ ኤጲፌርዮስ ክስድሮስ አፎትንኤል አቆቅንትኤል አቆንትኤል አውታኪሮስ ወአውሌጲልንትዎን ሰድቅድን አቴፍዮስ ለታፍንዮስ አቆርያኖስ ወፌርዝዮስ ወአውስቅሎንስ ሰልንጴኤል አውስክያኖስ አውታንኤል አውክስዮስ ተርቢኖስ አውክትያኤል አውክትኒስ አጵርንስ አክትናኤል አማታክሮስ አክናፌርናዊ አዶናይ ስልግሶ ቅዱስ መርሞሬዎን ደጋዎን ጰአኮን አልፋ ወዖ ስልሰልሶ ዘአግረረ ኃይለ ኃያላን ወአድከመ ኃይለ ብዙኃን ሽር ሸርታን አደይኮል ለሰአበርድን ወለሰአበርበልዳን አለኢላን አኪሩኩ አውላኤላዖ ቤላዕ ላይ ወለዱም አልለም ፍልዮር ሱርሽሾ ዮቱቱታቱታርቦታ አጥጥርማቴር መርታኤል አዝርታቴኤል ኤላውኤል ነበላኤል ስድርናኤል በዝንቱ አስማቲከ ተማኀፀንኩ ከመ ኢይምጽአኒ ሞት ዘእንበለ ጊዜየ ወኢሕማሞ ዘይመጽእ በግብት ኢይቅረብ ኀበ ሀሎ ዝንቱ አስማት በደላኤል ቡልኩኤል ላኤል ኢካኤል ዱሉልፋኤል ኢዮልኤል ድርሳራኤል በዝንቱ አስማቲከ ተማኀፀንኩ እምኩሉ ግብር እኩይ ዘይመጽእ ውስተ ዓለም አነ ገብርከ/ዓመትከ-----
ገቢሩ፦ጥዋትና ማታ ፯፯ጊዜ ወይም ፫፫ጊዜ መድገም
ከአጋንንት
ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠበቃል
ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ተአንጋሾች ሀገር።
0953855221

18/07/2023

ሰላም ፍቅር አንድነት ከልዑል እግዚአብሔር ለሁላችሁም
ዐቃቤ ርዕስ
ለሰኑይ፡ አላሂ ጅላል ፺፱ ጊዜ ድገም
ለሰሉስ፦ ውዲዲርማር ፫፻ ጊዜ
ለረቡእ፦ ተማጅ ጠሐጅ ዘጠፋበል ማተኛ አጥርን ፵፱ ጊዜ
ሐሙስ፦ አማጅ ማከጅች ሚተኛ እምእኩይ ፵፱ ጊዜ
ዓርብ ፡ አልጃብር ፭፻ ጊዜ
ቅዳሚት ፡ አለን ወረተኤል ፸፪ ጊዜ
ዕለተ ሰንበት ፦ ድማዕ የጠላቶቼን ነገር ደምስስ ፯፻ ጊዜ ድገም
ለጠላትና ለዐቃቤ ርዕስ በየዕለቱ መድገም ነው

+281953855221

ልጆቸ አንድ መልዕክት ሹክ ልበላችሁ ዓለሞቸ ፈጥሞም ብሆን ተሰው ላይ አትሳለቁ ያቄማችሁ ሁሉ በሀዘንተኛ ላይ ልባችሁ ሀሴት አያድርግ ጥበብን የምያከሽፍ የልብም ክፋት ነው አስተውሉ ከተማረ ብ...
10/07/2023

ልጆቸ አንድ መልዕክት ሹክ ልበላችሁ ዓለሞቸ ፈጥሞም ብሆን ተሰው ላይ አትሳለቁ ያቄማችሁ ሁሉ በሀዘንተኛ ላይ ልባችሁ ሀሴት አያድርግ ጥበብን የምያከሽፍ የልብም ክፋት ነው አስተውሉ ከተማረ ብልጥ ያስተዋለ መሀይም ንፁህ እውነት ህይወት አለው። መከራ ችግር ቢበረታም መርምሩ እንጅ አትሸነፉ ይቅርታን እወቁ ስጡ ተቀበሉ ተራራ ላይ አንዲት ዛፍ ብትበቅል በመሬት ምህረት ነወ እኛም በፈጠረን ላይ ነነ ከማስተዋል ብዙ ይገኛል የጅብ ችኩል ቀንደ ይነክሳለኘ እንዳይሆነ አስተውሉ።

ልጆቸ የዓምላክ በረከት ቸርነት ረድኤት አይለየነ በመቀጠል ይህ የምትመለከቱት ጠልሰም መድፍነ ፀር ለመስራት የተቀመጡ የጥንት ጥበብ ናቸው።  መድፍነ ፀር ማለት ጠላት በኛ ላይ በክፋት ወይም ...
29/06/2023

ልጆቸ የዓምላክ በረከት ቸርነት ረድኤት አይለየነ በመቀጠል ይህ የምትመለከቱት ጠልሰም መድፍነ ፀር ለመስራት የተቀመጡ የጥንት ጥበብ ናቸው። መድፍነ ፀር ማለት ጠላት በኛ ላይ በክፋት ወይም በተንኮል እንዳይነሳ ሀሳቡን ከእንጭጩ ቀጭቶ አፈር የሚወቅር ጥበብ ነው። ይህ ጥበብ ብዙውን ጊዜ ለፍርድ ቤት ሙግት ጠላት አላኖር ላለው ለቂመኛ ጥቅም ላይ የሚውል እጅግ ድንቅ ጥበብ ነው። መርጌታ በላይ ቀኘይሁን ከገዥዎች ሀገር። ለመፍትሔ 0953855221

ሰላም ልጆቸ የእስላም የክርስትያን አምላክ የአለሙ ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁነነ።ስለ መስተፋቅር ስነሳ የተለያዩ አይነት አስማቶች ና የመስተፋቅር አይነቶች አሉ ለምሳሌ ፦መስተፋቅረ እንስት/ ብእ...
24/06/2023

ሰላም ልጆቸ የእስላም የክርስትያን አምላክ የአለሙ ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁነነ።
ስለ መስተፋቅር ስነሳ የተለያዩ አይነት አስማቶች ና የመስተፋቅር አይነቶች አሉ ለምሳሌ
፦መስተፋቅረ እንስት/ ብእስ
፦መስተፋቅረ ሕዝብ
፦መስተፋቅረ መኳንንት
፦መስተፋቅረ ኩሉ
መስተፋቅር እንደ አሰራሩ ሃጢያት የምሆንበት ሁኔታ አለው ይህም የተሰራበት አስማትና አላማው ይወስናል የተሰራበት አስማት የምንለው በጥቁር አስማት መናፍስት በመጥራት የምከናወን ነው በጣም አደገኛ እና ሃጥያት ነው ሁለተኛ አላማው ይህ ደግሞ መስተፋቅር ያሰራንበት ሰው ለጊዜያዊ ጥቅም እና እንደ በርያ የምንገለገልበት ከሆነ ያ ማለት በነጭ አስማትም ተሰርቶ ግን የምንጎዳው ከሆነ መስተፋቅር በአጠቃላይ በሁለቱም መንገድ ብሰራ ከግላሰቡ ፍላጎት ውጪ የምከናወን ነው
የመስተፋቅር ጉዳት
መስተፋቅር የተሰራበት ሰው የሰራበት አካል ከራቀው አንደኛ የማበድ ደረጃ ይደርሳል
የስነልቦና ጉዳት ያጋጥመዋል
ህይወት እስከማጣት ያደርሳል
እንግዲህ በስሜት ተገፋፍታችሁ መስተፋቅር ከመስራት መጀመሪያ ያንን ሰው ለምን እንደምታፈቅሩ ምን ያህል እንደምታፈቅሩ እርግጠኛ ሁኑ
ለዛሬ ከማሳሳብያ ጋር የተፈተነ የመስተፋቅር አስማት ከዳዊት መዝሙር ፵፩ ከመ ያፈቅር ተክዕዋት ነፍስየ በለዕሌየ ድረስ አስተፋቅረኒ ለዓመቲከ ምስለ ገብርከ
ገቢሩ በአምሳያ ቅቤ ላይ ፯ ጊዜ ደግመው ሰውነቷን/ሰውነቱን አስነኩ
ለሴት ቦታ ማቀያያር ነው ለዓመቲከ=ለገብርከ
ለገብርከ=ለዓመቲከ
መርጌታ በላይ ቀኘይሁን 0953855221

ሀበዛንጣ፡አባዛንጣ፡ሾኮኮ ጎመን ይባላል የምበቅለው ወይናደጋ እና ደጋ የአየር ፀባይ አከባቢ ነው ጥቅሙ እንደስሙ ሀበዛንጣ የእገሌን እውቀት ሀብት ንብረት አምጣ ነው የሌሎችን ሰዎች ነገር ለመ...
24/06/2023

ሀበዛንጣ፡አባዛንጣ፡ሾኮኮ ጎመን ይባላል የምበቅለው ወይናደጋ እና ደጋ የአየር ፀባይ አከባቢ ነው ጥቅሙ እንደስሙ ሀበዛንጣ የእገሌን እውቀት ሀብት ንብረት አምጣ ነው የሌሎችን ሰዎች ነገር ለመውሰድ የምንጠቀምበት ምስጥራዊ ዕፅ ነው ለዚህም ብቻ ሳይሆን ከዚህም ያለፈ ብዙ ገቢርና ስራ አለው
0953855221 መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ

ቃሪን የራስ ዛር የራስ ውቃቤ              ሁሉም የሰዉ ልጅ በምድር ሳለ አብሮት የሚወለድ ፣የሚኖር እና ሰዉዬዉ ሲሞት ግን አብሮት የማይሞት ቃሪን ወይም የራስ ዛር ወይም የራስ ዉቃቤ...
23/06/2023

ቃሪን የራስ ዛር የራስ ውቃቤ

ሁሉም የሰዉ ልጅ በምድር ሳለ አብሮት የሚወለድ ፣የሚኖር እና ሰዉዬዉ ሲሞት ግን አብሮት የማይሞት ቃሪን ወይም የራስ ዛር ወይም የራስ ዉቃቤ አለዉ ።ግለሰቡ ሀይማኖቱ እስላም ፣ክርስትያን ወይም ሌላ ሀይማኖት ቢኖረዉም ሀብታም ድሀ ነጭ ጥቁር ሳይል ትንሽ ትልቅ ሳይል ሳይለይ ሁሉም የሰዉ ልጅ በተፈጥሮ የራሱ ቃሪን አለዉ።

መርጌታ በላይ ቀኘይሁን

ቃሪን (የራስ ዛር) የግለሰቡን ማንኛዉም ድርጊት ሁኔታ ሀሳብ ሚስጥር ድምፁንና የግል የሆኑቱን ሁሉ ያዉቃል። ቃሪን ለሰዉ ልጅ በጥበብ ለነቃ ብዙ ጥቅሞችን ያደርጋል። ይከላከላል ፣ይመራል ፣ሚስጥር ይናገራል፣ የተደበቀዉን ያሳያል ነገር ግን ላላወቀ እንዲሁ በከንቱ ጊዜዉ ያልፍና ይቀራል።

መርጌታ በላይ ቀኘይሁን

ብዙ ጊዜ በሀገራችን ብዙ ሰዎች አንድ ቤተሰባቸዉ ከሞተ በሗላ በተለያዩ ምክንያቶች ሙት አናጋሪ የሚባሉት ጋር በመሄድ የግለሰቡን መንፈስ ወይም ነፍሲያ አስጠርተዉ እናናግራለን ይላሉ በርግጥም ሙት አናጋሪዉ ጋር ሲሄዱ የጠቀሱት ግለሰብ በድምፅ እራሱን ሆኖ ሁሉንም ሚስጥር በመናገር እኔነኝ ይላል ሆኖም የቀረበዉ የግለሰቡ ነፍሲያ ሳትሆን የግለሰቡን ሁሉን ሚስጥር እና ህይወት የሚያዉቀዉ በግለሰቡ ድምፅ ሆኖ የሚቀርበዉ ቃሪኑ ነዉ ። የሰዉ ልጅ ነፍስያ ከአርባ ቀን ቡሗላ ወደ እዚህ ምድር በእንደዚህ መገለፅ አትመጣምና።

መርጌታ በላይ ቀኘይሁን

እናም ብዙ ሰዎች የእከሌን ሙት መንፈስ ወይም ነፍሲያ አናግሬ መጣሁ እያሉ ይታለላሉ። ብትነግሯቸውም አያምኗችሁም ምክንያቱም ቃሪኑ በግለሰቡ ድምፅ ሁኖ ሁሉንም የግለሰቡን ህይወት ስለሚያውቅ የሚላቸው ነገሮች ሁሉ ቀጥታ የግለሰቡን ነፍሲያ እንዳነጋገሩ ነው የሚመስላቸው።

መርጌታ በላይ ቀኘይሁን

ይህንን መግለፄ ለምን እንደሚጠቅም ላስተዋለው ብቻ ይገባዋል።

መርጌታ በላይ ቀኘይሁን

በእርግጥ የራስን ቃሪን ሰው በህይወት እያለ ከተጠቀመበት በጣም ታላቅ ተግባሮችን ያደርጋል ።የራስን ቃሪን በጥበብ መሰረት ከተገናኙ ይህ የራስ ቃሪን የሰዎችን ሁሉ የግል የግል ቃሪን እየጠየቀ የማንንም ሰው የልብ መሻት እና ሚስጥር ይነግርሃል ሰውዬው ምንም ሳይናገር።

መርጌታ በላይ ቀኘይሁን

ለምሳሌ አንድ ግለሰብ ወደአንተ ዘንዳ ተቸግሮ ተጨንቆ ታሞ ቢመጣ ያ ያንተ ቃሪን ወዲያውኑ የዚያን ግለሰብ ቃሪን በቅፅበት በመጠየቅ ምን ፈልጎ እንደመጣ ፣ምን እንደቸገረው፣ ምኑን እንዳመመው እና መድሀኒቱ ምን እንደሆነ እናም የት እንደሚገኝ ላንተ በቀጥታ ይነግርሃል አንተም ለግለሰቡ ትነግረዋለህ።

መርጌታ በላይ ቀኘይሁን

አየህ ቃሪን ጥቅሙ የላቀ ነው በህይወት ላለህ እስካለህ። ይህ ብዙ ጠቢባን ኡልማዎች የሚያውቁት እና የሚጠቀሙበት መንገድ ነውና።
መዋረሻም አለው መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ
0953855221 ደውሉ ልጆቸ ለኹሉ መፍትሔ

ከአንጋሾች ሀገር ጠበብት መርጌታ በላይቀኝይሁንመርጌታ በላይ ቀኝይሁን መድሀኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈል...
19/06/2023

ከአንጋሾች ሀገር ጠበብት መርጌታ በላይቀኝይሁን
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን መድሀኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን

በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ጥበብ ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን።
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን
2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ የተፈተነ ጥበብ እንሰራለን
10. መስተፋቅርም አለን ፣ ምስሐበ ሰብዕ ህዝበ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልኝ ወይም በቴሌግራም መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ብላችሁ ታገኙናላችሁ
ወይም በስልክ ቁጥር 0953855221
ለጥያቄዎ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ 🙏
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን
°\°\°\ 0953855221
°\°\°\ 0953855221

ከአንጋሾች ሀገር


መሪጌታ በላይ ቀኝይሁን

ጥበበ ሰለሞን:አስማተ ፍቅር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጸሎት በእንቸ አስማተ ፍቅር ዘእያፈቅር ጦር ፫ ጡር ያቤል ያቁጥ ያዝረጥርጥ ወመረደስ ወረደ እምሰማያት ዕለት ከማ...
15/06/2023

ጥበበ ሰለሞን:
አስማተ ፍቅር
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጸሎት በእንቸ አስማተ ፍቅር ዘእያፈቅር ጦር ፫ ጡር ያቤል ያቁጥ ያዝረጥርጥ ወመረደስ ወረደ እምሰማያት ዕለት ከማሁ ይስሐቀ ኩሉ ሕዝብ ወአሕዛብ ሊተ ለገብርከ ___
ገቢሩ ጠዋት ጠዋት በውሃ ፯ ጊዜ ደግመህ እጅህን ታጠብ

ለአስምሮ አስማት የቀጣጥና ፍሬ ከሴት ቀስት ጋር በመሐረረብ ሰፍቶ በግራ ክንድ መያዝ ነው
መርጌታ በላይ ቀኘይሁን ተገዥዎች ሀገረ 0953855221

ልጆቸ ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን የጠቢባን ዘሮች ይህ ከድንጋይ የተሰራ ኩስኩስት ለመዝገበ ጸሎት የሚሆን የጥንት የአባቶች ጥበባዊ ቅርስ ነው። ጠብቁ አስጠብቁ ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መር...
11/05/2023

ልጆቸ ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን የጠቢባን ዘሮች ይህ ከድንጋይ የተሰራ ኩስኩስት ለመዝገበ ጸሎት የሚሆን የጥንት የአባቶች ጥበባዊ ቅርስ ነው። ጠብቁ አስጠብቁ ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ ከአዛዦች ሀገር ጥበብ አንጋሽ ስልክ 0953855221

Address

Debra Markos
Debra Markos

Telephone

+251953855221

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መርጌታ በላይ ቀኝይሁን Merigeta Belay Kegniyhun posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to መርጌታ በላይ ቀኝይሁን Merigeta Belay Kegniyhun:

Videos

Share