ኪሩቤል ብርሀኑ ኢቨንትና ዲኮሬሽን Kirubel Birhanu Events and Decoration

  • Home
  • Ethiopia
  • Harar
  • ኪሩቤል ብርሀኑ ኢቨንትና ዲኮሬሽን Kirubel Birhanu Events and Decoration

ኪሩቤል ብርሀኑ ኢቨንትና ዲኮሬሽን Kirubel Birhanu Events and Decoration ማንኛውንም አይነት ዝግጅቶች ማቀድ፤ ማዘጋጀትና የዝግጅት ቦታዎችን ማሳመር
Event Planer,Organizer and Dicoration

Nice Time
22/04/2024

Nice Time

ሳቅ ሜዳ በሀረር እሁድ ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ በ  #ፍሬሽ ተች ሆቴል   ኮሜዲያን ቤኪ 4 ኪሎ እና ኮሜዲያን ናሆም ስራቸውን ያቀርባሉ ዮኒዜማ ደሞ በሙዚቃዎቹ ወዝወዝ ያረገናል   በእለቱም ...
19/04/2024

ሳቅ ሜዳ በሀረር
እሁድ ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ በ #ፍሬሽ ተች ሆቴል
ኮሜዲያን ቤኪ 4 ኪሎ እና ኮሜዲያን ናሆም ስራቸውን ያቀርባሉ ዮኒዜማ ደሞ በሙዚቃዎቹ ወዝወዝ ያረገናል
በእለቱም የኮሜዲ ተሰጥኦ አለኝ የሚሉ ከሆነም እርሶም መተው ይወዳደሩ ሽልማትዎን ይውሰዱ

የመወዳደሪያ ዘርፎች ኮሜዲ(standup comedy) ፣ ቢትቦክሲንግ(Beatboxing) ፣ ሌላን ሰው በማስመሰል (impersonation) አልያም ያዝናናል ያስቃል በሚሉት በማንኛውም ዘርፍ መወዳደር ይችላሉ

#1ኛ ደረጃ ተሸላሚ 30,000 ብር
#2ኛ ደረጃ ተሸላሚ 20,000 ብር
#3ኛ ደረጃ ተሸላሚ 10,000 ብር

በአዲስ አበባ በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ተወዳድረው ላሸነፉ

#1ኛ ደረጃ ተሸላሚ 100,000 ብር
#2ኛ ደረጃ ተሸላሚ 50,000 ብር
#3ኛ ደረጃ ተሸላሚ 30,000 ብር

ተወዳዳሪ እጩ ሆኖ ለመመዝገብ

ተሰጦን የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ቀርጾ ወደ ሳቅ ሜዳ ቴሌግራም ፔጅ ወይም ኢንስታግራም ፔጅ ኢንቦክስ ማድረግ

አልያም በስልክ ቁጥር 0945433333 በመደወል ይመዝገቡ

ተሰጥኦ ያሸልማል

💚💛❤🇪🇹🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ ኢቨንትና ዲኮሬሽን//🌻🇪🇹❤💛💚 💚💛❤🇪🇹🌻 ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር🌻🇪🇹❤💛💚ⒶⒻⓇⒾⒸⒶⒺⓉⒽⒾⓄⓅⒾⒶ🇪🇹ⒽⒶⓇⒺⓇ🏁የሐረር ከተማ ሸንኮር ወረዳ፣የሸንኮር ወረዳ የሰላ...
30/03/2024

💚💛❤🇪🇹🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ ኢቨንትና ዲኮሬሽን//🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻 ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር🌻🇪🇹❤💛💚
ⒶⒻⓇⒾⒸⒶ
ⒺⓉⒽⒾⓄⓅⒾⒶ🇪🇹
ⒽⒶⓇⒺⓇ🏁
የሐረር ከተማ ሸንኮር ወረዳ፣የሸንኮር ወረዳ የሰላም ቤተሰብና የወረዳው ወጣት ተወካዮች አስተባባሪነት የተዘጋጀ ኢፍጣር ፕሮግራም ላይ #ድርጅታችንኪሩቤልብርሀኑኢቨንትናዲኮሬሽን በማስተባበር ተካፍሏል።

የአለም የሰላምና የመቻቻል ከተማ #ሐረር

ሐረር ሰላም መንገድ

የአመት ሰው ይበለን👐👐

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ ኢቨንትና ዲኮሬሽን//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ታላቅ የአንድነት ቀን🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚ⒶⒻⓇⒾⒸⒶⒺⓉⒽⒾⓄⓅⒾⒶ🇪🇹ⒽⒶⓇⒺⓇ🏁የሐረር ሸንኮር ወጣት ስ...
29/03/2024

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ ኢቨንትና ዲኮሬሽን//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ታላቅ የአንድነት ቀን🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
ⒶⒻⓇⒾⒸⒶ
ⒺⓉⒽⒾⓄⓅⒾⒶ🇪🇹
ⒽⒶⓇⒺⓇ🏁
የሐረር ሸንኮር ወጣት ስብእና ልማት ማእከል በዋና አዘጋጅነት የተለያዩ ወጣት ማህበራት ባስተባበሩት በዚ ዝግጅት ሐረር የስሟን አርጋለች።

የአለም የሰላምና የመቻቻል ከተማ #ሐረር

💒️ሐረር ካቴድራል ስላሴ ቤትክርስቲያን
🏨ሸንኮር ወጣት ማእከል

የአመት ሰው ይበለን👐👐
ምርቃቱን አፍሰን ተመልሰናል

01/03/2024

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ ኢቨንትና ዲኮሬሽን//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 አድዋ ስለኛ🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
ⒶⒻⓇⒾⒸⒶ
ⒺⓉⒽⒾⓄⓅⒾⒶ🇪🇹
ⒽⒶⓇⒺⓇ🏁
🔜"አድዋን_ስለኛ" ዝክረ አድዋ በሐረር ፍሬሽ ተች የካቲት 23 ከ10 ሰዐት ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ👉0939459262
👉[email protected]

የካቲት 23"አድዋ ስለኛ" በፍሬሽ ተች ሐረር አድዋን በጥበብ እንዘክራለን መግቢያ አድዋን ማክበር
01/03/2024

የካቲት 23
"አድዋ ስለኛ" በፍሬሽ ተች ሐረር አድዋን በጥበብ እንዘክራለን
መግቢያ አድዋን ማክበር

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚ⒶⒻⓇⒾⒸⒶⒺⓉⒽⒾⓄⓅⒾⒶ🇪🇹ⒶⒹⒾⓈⓈ ⒶⒷⒶⒷⒶ🏁🔜አዲስ አበባ በአይ...
22/06/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
ⒶⒻⓇⒾⒸⒶ
ⒺⓉⒽⒾⓄⓅⒾⒶ🇪🇹
ⒶⒹⒾⓈⓈ ⒶⒷⒶⒷⒶ🏁

🔜አዲስ አበባ በአይነቱ ለየት ያለ "ኢትዮ-ህብር" የተሰኘ የኪነ-ጥበብ ውድድር፣የባህል ኤክስፖና የንግድ ትርኢት አሰናድተናል ከሀምሌ 22-ነሀሴ1 ይከወናል
ለመወዳዳደር ለመሳተፍ👉0939459262
👉0933343206
👉 0921940597
👉[email protected]
👉በአካል ለመምጣት በምስሉላይ ያሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ
በቅርቡ በሐረር፣በድሬዳዋ፣ጅግጅጋ፣አፋር፣ኦሮሚያ፣ምእራብ ደቡብ ብሔሮቾ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል.........በሁሉም ክልሎች ይደረጋል

አሸናፊዎች በቻይና🇨🇳፣ዱባይ🇦🇪(UAE)፣ጅቡቲ🇩🇯፣ደቡብ አፍሪካ🇿🇦ፈረንሳይ🇫🇷.ወ.ዘ.ተ 10 የዐለም ሀገራት ላይ ስራዎትን የማቅረብ እድል የያዘ

ይምጡ ይሳተፉ

10/05/2022
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጉዞ ወደ ፀሀይ መውጫ የፍቅር ከተማ የአለም የመቻቻልና የሰላም ከተማ ወደ ሆነችው በአለም 4ተኛ ቅድስት የእስልምና ከተማ ሀረር እና ወደ በረሀዋ ንግስት ድሬ...
16/04/2022

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጉዞ ወደ ፀሀይ መውጫ የፍቅር ከተማ የአለም የመቻቻልና የሰላም ከተማ ወደ ሆነችው በአለም 4ተኛ ቅድስት የእስልምና ከተማ ሀረር እና ወደ በረሀዋ ንግስት ድሬ

ኑ የኢድን እና የዳግማ ትንሳኤን በአል አብረን እናሳልፍ

መነሻ አዲስ አበባ
መዳረሻ ድሬዳዋ ሀረር አዋሽ ብሄራዊ ፓርክ
ቀን አንድ ከአዲስ አበባ ወደ ሐረር መጉዋዝ
ቁርስ ቀለል ያለ ቁርስ ባስ ላይ ምሳ ሂርና
ጅብ ምገባ
አዳር ሐረር
ቀን ሁለት ጉዞ ወደ ባቢሌ ዳከታ ማርብልና ሐረር የከተማ ጉብኝት
አዳር ሐረር
ቀን ሶስት ጉዞ ከሐረር ወደ ድሬዳዋ
ድሬዳዋ የከተማ ጉብኝት
አዳር ድሬዳዋ
ቀን አራት ከድሬዳዋ ወደ አዋሽ ሰባት
ቁርስ ቀለል ያለ ቁርስ ሂርና ምሳ አዋሽ ሰባት
አዳር አዋሽ ሰባት
ቀን አምስት ጠዋት አዋሽ ብሄራዊ ፓርክ
ከፓርክ ጉብኝት ቀጥሎ ጉዞ ወደ አዲስ አበባ
አዳር አዲስ አበባ የጉዞው ፍፃሜ

የጉዞው ተያያዠ ወጪዎች
የጉዞው ጥቅል የአልጋ የመንገድ ላይ
ቀለል ያሉ ቁርሶች
የምሳ የእራትን ወጪ ይጨምራል
የመግቢያ ክፍያ እና የአስጎብኚን ጨምሮ

ጉብኝቱ የሚዳስሳቸው ስፍራዎች
መጀመሪያ ሰአት 3.00
የገባን ቀን ምሽት ጅብ ምገባ
ጉብኝቱ የሚጀምረው በቀን ሁለት ነው
ባቢሌ ዳከታ ማርብል ከባቢሌ መልስ
ሐረር የጀጎል ግንብ አስስታራቂ መንገድን
ጀጎል የሚገኙትን 4ቱን ሙዚየሞች አባድር አዋች
ንስር ምገባ
ድሬዳዋ ኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ጣቢያ
ሚሊኒየም ፓርክ የከተማው ታሪካዊ ስፍራዎች
ቀፊራ መጋላ ከዚራ የመሳሰሉት ቀጣይ ምሳ
ከሰአት በራስ ወጪ መዝናናት
አዋሽ ፓርክ ጉብኝት የተለያያዩ እንስሳት እፅዋት እና አዋፋትን መጎብኘት አዋሽ ጎርጅን ማየት
ወደ አዋሽ ፏፏቴ በመሄድ የፏፏቴውን ቪው ማየት ወደፏፏቴው በመውረድ መዝናናት
ከዛም ወደ አዲስ አበባ መመለስ የቱር ማስታወሻ
ፎቶዎችን ተነስቶ መጨረስ

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚Great time with beast outer and director...
25/02/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚

Great time with beast outer and director beast actre (mandela) and pretty ladi we talked about our new project I really really want to tank all of you for supporting me and thank you for your consulting me and I am glad to meet a person like you.
ድንቅ ጊዜ ከምርጥ ደራሲና ዳይሬክተር @ጠና፣ ምርጥ ተዋናይ @ካሳሁን፡ፍሰሀ(ማንዴላ)ና ቆንጂት የሀገሬ ልጅ @ናርዶስ አዲስ ስለምንጀምረው ስራ አወራን ሁላችሁም ስላደረጋችሁልኝ ነገር ክበሩልኝ በተለይ @ካስሽ(ማንዴ) ስለሰጠኸኝ ምክር እያመሰገንኩ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል።

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚 #የካቲት12 1929የጀግኖች ሰማእታት መታሰቢያ እለት የአርበኝ...
19/02/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
#የካቲት12 1929
የጀግኖች ሰማእታት መታሰቢያ እለት የአርበኝነት መንፈስ ማበቢያ ቀን ሀገራዊ ታሪክ ለፀባችን መነሻ መአከል እየሆነ በተቸገርንበት በዚህ ዘመን አንድ ከድርጎ ከምንኖርበት ሀገር ይልቅ የሚያለያየንን ማንነት በመቃረም እርስ በእርስ ለመፋጀት ከመነሳታችን በፊት ስለሀገር የተከፈለ ዋጋ ምን እንደሆነ የምናስብበት አለት ነው ዛሬ።
በዋነኝነት አብርሀም ደቦጭና ሞገስ አስገዶም በፈፃሚነት የተሳተፉበት በአጠቃለይ በምክክርና በልምምድ እንዲሁም በአለቱ ድርጊቱ እንዲፈፀም በማገዝ በአጠቃላይ ወደ 12 ሰዎች እንደተሳተፉበት የሚነገርለት የጀግኖች አርበኞች ጀብዱ የተፈፀመበት አለት ነው #የካቲት12
የሀገር ፍቅር ያየለባቸው ጊዚያዊ ጥቅም ያልደለላቸው አርበኞች በጋራ ባቀነባበሩት ጥቃት በቤተመንግስቱ በቀላሉ መግባት የሚችሉት በቦንብ ወርዋሪነት እንዲሳተፉ ከታጩ ብኋላ ለዚህ ስራ መሳለት ይረዳቸው ዘንድ በወቅቱ በአዲስ አበባ ከተማ ከነበሩ 8 ታክሲዎች የ2ቱ ባለቤት የነበረውና 2ወንድሞቹ በውጪ አርበኝነት በሚያግዙት ውልደቱ በሐረረጌ የነበረው የትራንስፖርት እገዛ እንዲያደርግላቸው ሀሳቡ ሲነገረው በመስማማት በመጀመሪያ ለ15ቀን አብሯቸው ወደ ዝቋላ በመሄድ የቦንብ አነቃቀልና አወራወር ከተማረ ብኋላ የድርጊቱ ቀንም ቦንብን ወርውረው ሲወጡ በታክሲው ይዞ አብስ በማለት አነሱን ካደረሰ ብኋላ ይመለሳል
በተመለሰ በሳምንቱ ይያዝና ታስሮ እየተገረፈ ፀጉሮቹ አየተነጩ ጥፍሮቹ እየተነቃቀሉ ሚስጥር እንዲያወጣ ቢሞከርም እንቢ በማለቱ ለነበረው የአላማ ፅናት ህይወቱ እንዲያልፍ ተደረገ በአለቱም ከ13ሌሎች አርበኞች ጋር አስክሬኑን ሊያቃጥሉት መዘጋጀታቸውን የሰሙት እህትየው ለጠባቂው 1ወቄት ወርቅ በመስጠት አስክሬኑን በድብቅ ወስደው በልደታ ጴጥሮስወ ጳውሎስ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ስርአተ ቀብሩን በድብቅ ፈፅመዋል።
ከዛም በመላው አዲሳ አበባና በደብረሊባኖስ ገዳም ከ30,000 በላይ የሚሆኑ ንፁሀን ተጨፈጨፉ ወደ7000የሚጠጉ ወጣቶችም የአርበኝነት እንቅስቃሴውን ተቀላቀሉ።

#ፍቅር
#ውበት
#ጥንካሬ
#ጀግንነት
#ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይህን 👇👇👇ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/kitsman
https://www.facebook.com/232724225364086/posts/270666291569879/?app=fbl

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚*ጥያቄ..............አአ ሙዚየም ሙዚየም ከመሆኑ በፊት ...
17/02/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
*ጥያቄ..............
አአ ሙዚየም ሙዚየም ከመሆኑ በፊት ምን ነበር
አጦጦ ቤተ መንግስት መቼ ተሰራ በማንስ
አአ ሙዚየም መቼ ሙዚየም ሆን

#ፍቅር
#ውበት

ይህን 👇👇👇ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/kitsman
https://www.facebook.com/232724225364086/posts/270666291569879/?app=fbl

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚የእኚህን ሰው ማንነት ላወቀ ልዩ ስጦታ ይኖረናል #ቀድመው ለመለ...
12/02/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
የእኚህን ሰው ማንነት ላወቀ ልዩ ስጦታ ይኖረናል #ቀድመው ለመለሱ3

#ፍቅር
#ውበት

ይህን 👇👇👇ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/kitsman
https://www.facebook.com/232724225364086/posts/270666291569879/?app=fbl

12/02/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
አፍሪካ
ኢትዮጵያ
#ኪሩቤልብርሀኑየማስታወቂያ ስራ
#አንበሳባስ🙏🙏🙏

ቀጥሏል
#የደብረዘይትጉዞ #ከመስከረምትምህርትቤትተማሪዎችጋር
ኑ እንጓዝ

#ፍቅር
#ውበት

ይህን 👇👇👇ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/kitsman
https://www.facebook.com/232724225364086/posts/270666291569879/?app=fbl

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚አፍሪካኢትዮጵያቀጥሏል ኑ እንጓዝ #ፍቅር #ውበትይህን 👇👇👇ማስፈ...
08/02/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
አፍሪካ
ኢትዮጵያ

ቀጥሏል
ኑ እንጓዝ

#ፍቅር
#ውበት

ይህን 👇👇👇ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/kitsman
https://www.facebook.com/232724225364086/posts/270666291569879/?app=fbl

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚አፍሪካኢትዮጵያታላቅ ሀገራዊ ንቅናቄ በአዲስ አበባዋና አዘጋጅ ኪ...
26/01/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
አፍሪካ
ኢትዮጵያ

ታላቅ ሀገራዊ ንቅናቄ በአዲስ አበባ

ዋና አዘጋጅ ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ
ተባባሪ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ
አጋዥ አንበሳ የህዝብ ትራንስፖርት ሰጪ

ጉዳዩ እንዲህ ነው ከ35,000 በላይ ተሳታፊዎች የሚገኙበት ለ10 ቀን በተከታታይ የሚደረግ የጉብኝት መርሀ ግብር ዝግጅቱ ከጉዞ በተጨማሪ ለየት ያለ የመዝናኛ መድረክም ጭምር ይኖረዋል ተሳታፊዎች ቁጠባን እና መደጋገፍን እሚያዳብሩበት ይሆናል ለተጨማሪ መረጃ

ሁለተኛ ዙር ጉዞ ቅዳሜ ሊደረግ ነው ተሳታፊዎች ያለንን ትቂት ስፍራ ተጠቀሙ

0939459262
0933343206
0974374875

#ፍቅር
#ውበት
#ምድረ ቀደምት

ይህን 👇👇👇ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/kitsman
https://www.facebook.com/232724225364086/posts/270666291569879/?app=fbl

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚አፍሪካኢትዮጵያ #ሀረር❤❤ድንቅ ባህልውበትፍካትይህን 👇👇👇ማስፈን...
23/01/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
አፍሪካ
ኢትዮጵያ

#ሀረር❤❤

ድንቅ ባህል
ውበት
ፍካት

ይህን 👇👇👇ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/kitsman
https://www.facebook.com/232724225364086/posts/270666291569879/?app=fbl

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚አፍሪካኢትዮጵያ🇪🇹ኤርትራ🇪🇷የጥምቀት  በአል አከባበር #እዚጋ ሌ...
20/01/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
አፍሪካ
ኢትዮጵያ🇪🇹
ኤርትራ🇪🇷

የጥምቀት በአል አከባበር

#እዚጋ ሌላ ውበት
..........
ድንቅ እምነት
ድንቅ ባህል
ውበት
ፍካት
በረከት

ይህን 👇👇👇ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/kitsman
https://www.facebook.com/232724225364086/posts/270666291569879/?app=fbl

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚አፍሪካኢትዮጵያየጥምቀት  በአል አከባበር #ሀመር❤❤ #እዚጋ ሌላ...
20/01/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
አፍሪካ
ኢትዮጵያ

የጥምቀት በአል አከባበር

#ሀመር❤❤

#እዚጋ ሌላ ውበት
..........
ድንቅ እምነት
ድንቅ ባህል
ውበት
ፍካት
በረከት

ይህን 👇👇👇ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/kitsman
https://www.facebook.com/232724225364086/posts/270666291569879/?app=fbl

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚አፍሪካኢትዮጵያየጥምቀት  በአል አከባበር #አርሲ👏👏💪 #እዚጋ ሌ...
20/01/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
አፍሪካ
ኢትዮጵያ

የጥምቀት በአል አከባበር

#አርሲ👏👏💪

#እዚጋ ሌላ ውበት
..........
ድንቅ እምነት
ድንቅ ባህል
ውበት
ፍካት
በረከት

ይህን 👇👇👇ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/kitsman
https://www.facebook.com/232724225364086/posts/270666291569879/?app=fbl

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚አፍሪካኢትዮጵያየጥምቀት ከተራ በአል አከባበር #እዚጋ ሌላ ውበት...
19/01/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
አፍሪካ
ኢትዮጵያ

የጥምቀት ከተራ በአል አከባበር

#እዚጋ ሌላ ውበት
..........
ድንቅ እምነት
ድንቅ ባህል
ውበት
ፍካት
በረከት

ይህን 👇👇👇ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/kitsman
https://www.facebook.com/232724225364086/posts/270666291569879/?app=fbl

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚አፍሪካኢትዮጵያየጥምቀት ከተራ በአል አከባበር #ድሬ*ፍቅርን @ሲ...
19/01/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
አፍሪካ
ኢትዮጵያ

የጥምቀት ከተራ በአል አከባበር

#ድሬ

*ፍቅርን @ሲኖሩት
..........
ድንቅ እምነት
ድንቅ ባህል
ውበት
ፍካት
በረከት

ይህን 👇👇👇ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/kitsman
https://www.facebook.com/232724225364086/posts/270666291569879/?app=fbl

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚            💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚አፍሪካኢትዮጵያየጥምቀት ከተራ በአል አከባበር #ጋምቤላ #ጅማ.....
19/01/2022

💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻//ኪሩቤል ብርሀኑ የማስታወቂያ ስራ//🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
💚💛❤🇪🇹🌻🌻🌻 ያልዳሰስነው እኛ 🌻🌻🌻🇪🇹❤💛💚
አፍሪካ
ኢትዮጵያ

የጥምቀት ከተራ በአል አከባበር

#ጋምቤላ
#ጅማ
..........
ድንቅ እምነት
ድንቅ ባህል
ውበት
ፍካት
በረከት

ይህን 👇👇👇ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/kitsman
https://www.facebook.com/232724225364086/posts/270666291569879/?app=fbl

Address

Harar

Telephone

+251939459262

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኪሩቤል ብርሀኑ ኢቨንትና ዲኮሬሽን Kirubel Birhanu Events and Decoration posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ኪሩቤል ብርሀኑ ኢቨንትና ዲኮሬሽን Kirubel Birhanu Events and Decoration:

Videos

Share

Category


Other Event Planners in Harar

Show All

You may also like