Eligo Toma Amanuel

Eligo Toma  Amanuel Struggling for unity of wolayt people wolayta people is wise and great society in the world

25/12/2024

Big shout out to my newest top fans! Tamirat Balgu Wake

መምህር መንግስቱ በሰላም ቤቱ ገብቷልየናፈቁተ‍እን ልጆቹን አልቅሰዉ የሸኙ ጎረቤቶቹን አግኝቷል።ቤተሰብ ዘመድ በደስታ አንብቷል።ክብር ለአእግዚያብሔር ይሁን!እንናተ እጃችሁን የዘረጋችሁ ልበ ወ...
25/12/2024

መምህር መንግስቱ በሰላም ቤቱ ገብቷል
የናፈቁተ‍እን ልጆቹን አልቅሰዉ የሸኙ ጎረቤቶቹን አግኝቷል።

ቤተሰብ ዘመድ
በደስታ አንብቷል።

ክብር ለአእግዚያብሔር ይሁን!

እንናተ እጃችሁን የዘረጋችሁ ልበ ወርቆች
እስከወዲያኛዉ ተባርካችሁ ቅሩ።

23/12/2024

With Tekle Toma – I just made it onto their weekly engagement list by being one of their top engagers!

እግዝአብሔር ይመስገን በጥሩ ሁኔታ እየሄደልን ነዉ።4,159,517 ብር በ9 ቀናት ውስጥ ለዶ/ር አብርሃም ሕክምና በደጋግ ኢትዮጵያዊያን ቀና ትብብር ተሰብስቧል፤ እናመሰግናለን።ከ100 ብር ጀ...
14/12/2024

እግዝአብሔር ይመስገን በጥሩ ሁኔታ እየሄደልን ነዉ።

4,159,517 ብር በ9 ቀናት ውስጥ ለዶ/ር አብርሃም ሕክምና በደጋግ ኢትዮጵያዊያን ቀና ትብብር ተሰብስቧል፤ እናመሰግናለን።

ከ100 ብር ጀምሮ በመተባበር የጎደለችውን እንሙላና ወንድማችንን እናሳክም።

ተተክለዉ በአለማችን ሁለተኛ ደረጃ የያዘዉን ከአፍሪካ አህጉራችን ደግሞ ቀዳሚ የሆነዉን  የወላይታ ዞን ሁምቦ ካርበን ፕሮጀክት እነሆ
09/12/2024

ተተክለዉ በአለማችን ሁለተኛ ደረጃ የያዘዉን ከአፍሪካ አህጉራችን ደግሞ ቀዳሚ የሆነዉን የወላይታ ዞን ሁምቦ ካርበን ፕሮጀክት እነሆ

ዶክተራችንን አንታደጋዉ!! እግዚአብሔር  ይረዳናል
07/12/2024

ዶክተራችንን አንታደጋዉ!! እግዚአብሔር ይረዳናል

የወላይታ ሶዶ ከተማ ገፅታ
06/12/2024

የወላይታ ሶዶ ከተማ ገፅታ

ሰላም ለሁሉም ነገር መሰረት መሆኑን አምነዉ ነፍጥ አንግቦ ወደጫካ የገቡትን ኃይል የጠራዉን የኢትዮጵያ  መንንግስትንና ለጥረዉ ትርጉም ሰጥቶ ከጫካ ነፍጡን ይዞ ለሰላም ድርድር ለተመለሳዉን ኦ...
04/12/2024

ሰላም ለሁሉም ነገር መሰረት መሆኑን አምነዉ ነፍጥ አንግቦ ወደጫካ የገቡትን ኃይል የጠራዉን የኢትዮጵያ መንንግስትንና ለጥረዉ ትርጉም ሰጥቶ ከጫካ ነፍጡን ይዞ ለሰላም ድርድር ለተመለሳዉን ኦነግ አድናቆት አለኝ።
ለዛኖቹም ልብ ይስጣቸዉ።

EBC STUDIO IN THE WOLAYTA S**O CITY.
02/12/2024

EBC STUDIO IN THE WOLAYTA S**O CITY.

እንደ ትናንትም ወደፊት ከሚትጓዝበት ለደቂቃዎችም ያልቆመችና  ከወትሮ በተሻሌ ፍጥነት ልማቷን በልጆቿ  ጥረት ያስቀጠለች ወላይታ ሶዶ ከተማ
30/11/2024

እንደ ትናንትም ወደፊት ከሚትጓዝበት ለደቂቃዎችም ያልቆመችና ከወትሮ በተሻሌ ፍጥነት ልማቷን በልጆቿ ጥረት ያስቀጠለች ወላይታ ሶዶ ከተማ

😭😭😭😭 እጅግ በጣም የሚያሳዝን የሰዉ ልጆች የጭካኔ ጥግ  ያየንበት ለእናቱ አንድ ልጅ በጠዋቱ ለሥራ ጠርቶ በስለት  በአሰቃቂ ሁኔታ መግደላቸዉን እንደማየት አሳዛኝ ሁኔታ የለም።  ይህ ሁኔታ...
30/11/2024

😭😭😭😭 እጅግ በጣም የሚያሳዝን የሰዉ ልጆች የጭካኔ ጥግ ያየንበት ለእናቱ አንድ ልጅ በጠዋቱ ለሥራ ጠርቶ በስለት በአሰቃቂ ሁኔታ መግደላቸዉን እንደማየት አሳዛኝ ሁኔታ የለም። ይህ ሁኔታ በጥንቃቄ በፖሊሳዊ ጥበብ ተመርተዉ ገዳዩ ወደህግ የሚቀርብበት ሁኔታ ብፈጠር የሚል ሀሳብ አለኝ።
እግዝአብሔር ግን ዝም አይልም አሳብዶም ብሆን እንድናዘዝ ያደርጋል።😭😭😭😭

ወላይታ ሶዶ ከተማ የአፍሪካ ከንቲባዎች ሊደርሺፕ ኢኒሼቲቭ The African Mayoral Leadership Initiative (AMALI) አባል በመሆን ተመረጠች ወላይታ ሶዶ ህዳር 19/201...
29/11/2024

ወላይታ ሶዶ ከተማ የአፍሪካ ከንቲባዎች ሊደርሺፕ ኢኒሼቲቭ The African Mayoral Leadership Initiative (AMALI) አባል በመሆን ተመረጠች

ወላይታ ሶዶ ህዳር 19/2017 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ከተማ የአፍሪካ ከንቲባዎች ሊደርሺፕ ኢኒሼቲቭ The African Mayoral Leadership Initiative (AMALI) አባል በመሆን ተመርጣለች ።

የአፍሪካ ከንቲባዎች ሊደርሺፕ ኢኒሼቲቭ (AMALI) በደቡብ አፍሪካ የወደብ ከተማ በኬፕታውን ዩኒቨርሲቲ በቢግ ዊን ፊላንትሮፒ፣ ብሉምበርግ በጎ አድራጊዎች እና የአፍሪካ የከተሞች ማእከል (ACC) መካከል ያለው አጋርነት ለማጠናከር በ2023 የተመሰረተ ሲሆን
ኢኒሼቲቡ ለከተማ አመራሮች ለከተማ ልማት ያላቸውን ራዕይ ለማሻሻል እንዲረዳቸው የምክር እና ድጋፍ በመሰጠት ይታወቃል ።

በዚህም ኢኒሼቲቡ ለከተማችን መሪዎች ለከተማ ልማት ያላቸውን ራዕይ እንዲያዳብሩ እና የአመራር ብቃታቸውን እንዲያሳድጉ ለመርዳት ያለመ በመሆኑ የተለያዩ ሞያዊ ምክሮች ፣የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች በመረጃ አስተዳደር፣ በቴክኒክ ባለሙያዎች እና ልምዶችን መጋራት እና በአጠቃላይ የከተማ መሪዎች ግንዛቤዎችን እና ልምዶችን የሚለዋወጡበት መድረክ በመሆን በፈጣን ዕድገት ለምትገኘው ከተማችን የበኩሉን ድርሻ እንደሚወጣ ይጠበቃል ።

ሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ነገ የሚያስመርቃቸው 31ዶክተሮች ከዎላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት!! ዎላይታ ሶዶ፣ህዳር 13/2017 (ዎጌታ ኤፍ ኤም 96.6) ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ነገ ከሚያስመርቀው 177 ዶክተር...
22/11/2024

ሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ነገ የሚያስመርቃቸው 31ዶክተሮች ከዎላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት!!

ዎላይታ ሶዶ፣ህዳር 13/2017 (ዎጌታ ኤፍ ኤም 96.6) ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ነገ ከሚያስመርቀው 177 ዶክተር ተመራቂ ተማሪዎች ውስጥ 31 ተመራቂ ዶክተሮች የዎላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የነበሩ ናቸው።

በልጆቿ ጥረት እየለማች ያለች ብቸኛ ከተማ ወላይታ ሶዶ
22/11/2024

በልጆቿ ጥረት እየለማች ያለች ብቸኛ ከተማ ወላይታ ሶዶ

በወቅታዊ የይዞታ ጉዳይ ላይ  የኢትዮጵያ ቃ/ሕ /ቤ/ክ ዋና ጸሃፊ ዶ/ር ስመዖን ሙላቱ  መግለጫ ሰጡ  ‍ከ30 አመት በላይ የኢትዮጵያ ቃ/ሕ /ቤ/ክ  ህጋዊ ይዞታ ሆኖ  የቆየው  ኩሪፍቱ ማዕ...
20/11/2024

በወቅታዊ የይዞታ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ ቃ/ሕ /ቤ/ክ ዋና ጸሃፊ ዶ/ር ስመዖን ሙላቱ መግለጫ ሰጡ ‍
ከ30 አመት በላይ የኢትዮጵያ ቃ/ሕ /ቤ/ክ ህጋዊ ይዞታ ሆኖ የቆየው ኩሪፍቱ ማዕከል ላይ የቢሾፍቱ አስተዳደር ፍትሃዊ ባልሆነ መንገድ 20 ሺ ካሬ መሬት ቆርጦ በመወሰድ ለግለሰቦች መስጠቱ ይታወሳል ። ይህም ድርጊት በብዙ የወንጌል አማኞች ዘንድ ቁጣና ጥያቄ አስከትሎ ቆይቷል ። ‍
ይህ ሁኔታ ያሳዘናቸው የወንጌል አማኞች የተለያዩ ማህበራዊ ሚድያዎችን በመጠቀም ድርጊቱን በማውገዝ ድምጻቸውን ሲያሰሙ ቆይተዋል። ‍
ነገር ግን እስካውን ጉዳዩ የሚመለከታቸው ከፍተኛ የመንግስት አካላትና፣ የኦሮሚያ ክልልና የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በጉዳዩ ላይ ምላሽ አለመስጠታቸው ነግሩን በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ አድርጎታታል። ‍
ይህ በእንዲ እንዳለ ሰሞኑን የተወሰደው መሬት ተመልሷል የሚሉ ሃሰተኛ መረጃዎች በስፋት በማህበራዊ ሚዲያዎች በመሰራጨታቸው በርካታ ወገኖች መልካም ምኞታቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ።‍
ጉዳዩ እልባት አለማግኙቱንና በወንጌል አማኙ ዘንድ የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ቃ/ሕ /ቤ/ክ ዋና ጸሃፊ ዶ/ር ስመዖን ሙላቱ ዛሬ ህዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም መግለጫ ሰተዋል ።

Address

Seven Gates
S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eligo Toma Amanuel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share