14/10/2022
Introducing the first and only SILENTSYSTEM Audio Technology to Ethiopia! Where you can choose your own music (audio) from three different channels. The different silent events we do
- Addis Silent Disco/ Party
- Addis Silent Fitness/ Yoga
- Addis Silent Cinema
- Addis Silent Tour
- Addis Silent Meeting and many other
በኢትዮጵያ የመጀመርያ እና ብቸኛውን ቴክኖሎጂ ይተዋወቁ! ሳይለንትሲስተም ገመድ አልባ ማዳመጫ የድምፅ ቴክኖሎጂ ሶስት የተለያዩ ሙዚቃዎችን (ድምፅ) በአንዴ በመቀበል መምረጥ የሚያስችል! ለተለያዩ ልዩ ዝግጅቶች በቀላሉ መጠቀም የሚያስችል ቴክኖሎጂ። ከዝግጅቶቻችን መካከል
- አዲስ ሳይለንት ዲስኮ/ፓርቲ
- አዲስ ሳይለንት ፊትነስ/ ዮጋ
- አዲስ ሳይለንት ሲኒማ
- አዲስ ሳይለንት ቱር
- አዲስ ሳይለንት ሚቲንግ እንዲሁም ሌሎች በርካታ ዝግጅቶች
- +251994686868 / +251928268888
SILENTSYSTEM ኢትዮጵያ 🎧🇪🇹