M.Amin Seid

M.Amin Seid Followers of M Amin Seid Page This page is where we discuss socio-economic and political challenges and also sports reports and some marketing issues

15/04/2024

الله اكبر
الموت لي امريكا
الموت لي إسرائل
العنة علا اليهود
انصر الي إسلام‼

አራን እስራኤል ላይ በከፈተችው ጦርነት የእስራኤል ስለላ ተቋም ሞሳድ በትዊተር ገፃቸው ከለጠፉት ውስጥ አንዱ ኢራን ተኩሳ ከነበረው ማሳኤል ውስጥ ያከሸፈችውን ፓስት አድርገዋል 😳 ይሉናል ኣይ...
15/04/2024

አራን እስራኤል ላይ በከፈተችው ጦርነት የእስራኤል ስለላ ተቋም ሞሳድ በትዊተር ገፃቸው ከለጠፉት ውስጥ አንዱ ኢራን ተኩሳ ከነበረው ማሳኤል ውስጥ ያከሸፈችውን ፓስት አድርገዋል 😳 ይሉናል ኣይ እንግድህ ቻሉት የተተኮሰው 300ነው አንድ አክሽፋችሁ በፎቶ ሮርታ አታናፉ ‼ ይህ ጅማሮ ነው በደለኞችን እና እስራኤላውያንን ወደ በርዘህ/ሲኦል የመላክ ስራው ይቀጥላል‼
•••الله اكبر •••
الموت لي امريكا
الموت لي إسرائل
العنة علا اليهود
انصر الي إسلام‼

14/04/2024

መጀመሪያ ሳየው የህንድ ፊልም መስሎኝ ነበር ... 😂😂

ረ እባክህ? ? ሰላም… ትላለህ አፍህን አሟልተህ ፈለስጢማውያን እንደቅጠል ሲረግፉ አንድ ነገር አልፖሰትክም…አሁን… …ሰላም  ብሎ አፍ መክፈት ፋይዳ የለውም ሂዳቹህ ተቀላሉ… ሰላም እያላችሁh...
14/04/2024

ረ እባክህ? ? ሰላም… ትላለህ አፍህን አሟልተህ ፈለስጢማውያን እንደቅጠል ሲረግፉ አንድ ነገር አልፖሰትክም…አሁን… …ሰላም ብሎ አፍ መክፈት ፋይዳ የለውም ሂዳቹህ ተቀላሉ… ሰላም እያላችሁ

https://www.facebook.com/100063488929206/posts/941235601336062/

14/04/2024
በአእምሮው የመጠቀ ፣ የተረጋጋና አስተዋይ የሆነ ስነ ልቦናን የተላበሰና ለሚሰራቸው ሥራዎቹ እንጂ ከዚያም ከዚህም ለሚራገቡ አሉባልታዎች ቅንጣት ታክል ሥፍራ የሌለው ጀግናና ቆራጥ መሪ ነህና ...
14/04/2024

በአእምሮው የመጠቀ ፣ የተረጋጋና አስተዋይ የሆነ ስነ ልቦናን የተላበሰና ለሚሰራቸው ሥራዎቹ እንጂ ከዚያም ከዚህም ለሚራገቡ አሉባልታዎች ቅንጣት ታክል ሥፍራ የሌለው ጀግናና ቆራጥ መሪ ነህና እንወድሃለን እናከብረሃለን‼

⭐የAnnabelle እውነተኛ ታሪክ part 2የአሻንጉሊቷ ነገር በጣም ያስፈራቸው እና ያሳሰባቸው እነዚ ሁለት ጓደኟማቾች ስለዚ ነገር ያውቃል የተባለ ሰው ጋር ይሄዳሉ ይህ ሰው መጥቶ አሻንጉ...
14/04/2024

⭐የAnnabelle እውነተኛ ታሪክ part 2

የአሻንጉሊቷ ነገር በጣም ያስፈራቸው እና ያሳሰባቸው እነዚ ሁለት ጓደኟማቾች ስለዚ ነገር ያውቃል የተባለ ሰው ጋር ይሄዳሉ ይህ ሰው መጥቶ አሻንጉሊቷን ከጎበኘ ቡኋላ እንዲ አላቸው ይቺ ምስኪን አሻንጉሊት የአንዲትን የሰባት ዐመት
Annabelle Higgins የተባለች ልጅ ነብስ ተሸክማለች ልጅቷ የምትኖሩበት አፓርታማ ውስጥ ከአመታት በፊት በስብሳ የሞተች ሲሆን እዚው አካባቢ ነው የተቀበረችው ነገሩ ከጠበቁት በላይ ስለሆን ውክክ አሉ ፈሩ ወድያው ቤታቸውን ከክፉ መንፈስ ያፀዳ ዘንድ ለአባት Hegan ደወሉለት

የነገሩት ነገር ለሱም አስደንጋጭ ስለነበረ አባት Hegan ነገሩን የበላያቸው ለነበረው አባት Cooke አሳወቁት።

አባት Cooke ስለ መንፈስ የሚያጠኑ(Paranormal expert) እጅግ በጣም እውቀት ያላቸው ጥንዶች ስለንደዚ አይነት ነገር በጣም ማጥናት እንደሚፈልጉ ያውቃሉና ለጥንዶቹ Ed እና Lorraien Warren መልዕክት ላከላቸው ሲጣደፉ መጡ ለጥናት ያግዛቸው ዘንድ ከነርሶቹ ጋር ለጊዚያዊነት መኖር ጀመሩ የሚገርመው አንድ ቀን አልፈጀባቸውም ነበር በራሷ አሻንጉሊቷ እንደምትንቀሳቀስ,ያገኙት በወረቀት ላይ የተፃፈ ማስታወሻ የሷ እንደሆነ እና Lou ላይ ወጥቶ የነበረው ጠባሳ ምክንያት ይቺ አሻንጉሊት መሆኗን አረጋገጡ

ልክ ይህን እንዳወቁ አሻንጉሊቷ ለሁሉም አደጋ መሆኗን ተረዱ ወድያው ነርሶቹን ተሰናብተው መኪናው ላይ ጭነዋት ወደ ቤታቸው መገስገስ ጀመሩ ግን የሚገርመው የአሻንጉሊቷ አቅም ካሰቡት በላይ ነበር የመኪናው ፍሬን ያስቸግራቸው ጀመር አሁን አስተካክለውት መልሶ ይበላሻል በመንገድ ላይ ሳሉ ቀለል ያለ አደጋም አጋጥሟቸው ነበር አሁን ዋናው ነገር እየጀመረጀመረ ነው....

እኚ ጥንዶች ቢሮ ውስጥ ቆልፈውባት አረፍ ሊሉ ወደ መኝታቸው ገቡ ትንሽ እንደቆየ የተኙበት ክፍል መብራት በራ ፈሩ ለሁለት ሊያረጋግጡ ወደ ቢሮ ከፍተው ገቡ ካስቀመጡበት ቦታ የለችም ክፍላቸው ገብተው በሩን ቆለፉ ሲነጋም ጠብቀው የመስታወት ማስቀመጫ አዘጋጅተው ዘጉባት

ነገሩ(ወሬው) በሰዐቱ ተንሰራፍቶ ነበርና ሰዎች ሁሉ Annabelleን ማየት እንፈልጋለን የሚል ጥያቄ ማንሳት ጀመሩ የኋላኋላ እነኚ ጥንዶች ሙዚየም ከፈቱ የዚን ጊዜ ነው የታሪኩ አስከፊው ነገር የጀመረው አንድ ቀን አንድ ወጣት ቄስ የዝችን አሻንጉሊት ዝና ሰምቶ ሊጎበኛት ይመጣል ጥንዶቹ ስለ ነገሩ ሲያብራሩለት የፌዝ ሳቀ አላገጠ...ጉብኝቱን ከጨረሰ በኋላ መኪና ውስጥ ገብቶ ወደ ቤቱ መሄድ ጀመረ

ከሰዐታት ቡኋላ በሬድዮ አንድ ከባድ የመኪና አደጋ እንደደረሰ ታወጀ እሱ ነበር አው እሱ ነው ወጣቱ ቄስ አልሞተም ነበር በአምቡላንስ አፋፍሰው ሆስፒታል ወሰዱት ግን ሊተርፍ አልቻለም ግን የመጨረሻዋ ንግግሩ በጣም ግራ አጋቢ ነበር እንዲ ነበር ያለው "እሷ ናት አው በእስፒኬ አይቻታለው አው እሷ ናት Annabelle" ብሎ ነበር ትንፋሹ የተቋረጠው ፖሊስ ነገሩን ካጣራ ቡኋላ Official ዶክመንት ላይ ግድያው በAnnabelle ስም ተፃፈ።

የመጨረሻው part ይቀጥላል.....(እውነተኛ ታሪክ)

🔸የእውነት annabelle ማናት?ወርሃ ጥቅምት 1970 ቀን 09 ይህ ቀን እንዳብዛኛዎቻችን ለነርስ Donna የተለመደ አይነት ቀን አይደለም ልደቷ እንጂ 28ኛ አመት ልደቷን በታሰበው መልኩ...
14/04/2024

🔸የእውነት annabelle ማናት?

ወርሃ ጥቅምት 1970 ቀን 09 ይህ ቀን እንዳብዛኛዎቻችን ለነርስ Donna የተለመደ አይነት ቀን አይደለም ልደቷ እንጂ 28ኛ አመት ልደቷን በታሰበው መልኩ ተደግሶ አሁን የሽልማት ሰዐት ደርሷል ።

ምንም እንኳ 28 አመት ቢሆናትም ለእናቷ ገና ልጅ ናትና ከእናቷ የአሻንጉሊት ስጦተ ተበረከተላት(ቆንጆ አሻንጉሊት)።

ነርስ Donna አሁን የልደቷን ድግስ ጨርሳ የተሰጣትን ስጦታዎች ሰብስባ ከነርስ A n g i e ጋር በደባልነት ወደተከራየችው አፓርታማ ሄደች...ሁሉንም ስጦታዎች ቦታ ቦታ ካስያዘች ቡኋላ ከውድ እናቷ የተሰጣትን ቆንጅዬ አሻንጉሊት ከሶፋው ላይ አኖረችው.....

ሁለት አመት በሰላም ካለፈ ቡኋላ Donna እና ጓደኛዋ A n g i e እንግዳ ነገር አሻንጉሊቷ ላይ ማስተዋል ጀመሩ

ቤት ሶፋው ላይ አስቀምጠዋት ስራ ወጥተው ሲመለሱ መኝታ ቤት አልጋው ላይ ያገኟት ጀመር ከሱም ብሶ ቤታቸው ውስጥ በወረቀት የተፃፈ መልዕክት ማግኘት ጀመሩ ቆይ ማን? እኮ ማነው? በር ሳይሰብር ቤታችን ገብቶ አይተውት በማያውቁት አይነት ወረቀት "እርዱኝ?" ብሎ ሊፅፍ ይችላል እኮ ማን? ነገሩ በጣም ግራ ቢያጋባቸውም የኋላኋላ ችላ አሉት.....

🔹አሁን Donna ቤት የለችም A n g i e ከፍቅረኛዋ Lou ጋር ፍቅር እየሰሩ ነው ግን በድንገት የDonna መኝታ ቤት በኋይል ሲከፈት ሰሙ ተደናገጡ ሌባ ሰብሮ እንደገባ ጠረጠሩ አልጋ ላይ እንድትቆይ ነግሯት ሊያረጋግጥ ሄደ በሩን ቀስ አድጎ ሲከፍት ማንም የለም 'ፈጣሪ ይመስገን አንዲት አሻንጉሊት ብቻ ናት ክፍሉ ውስጥ በአፍጢሟ ወድቃ የምትታየው' በሩን ዘጋውና ወደ ሞቀው አልጋ እየተንደረደረ ሄደ...

🔹አሁን A n g i e እቃ ልትገዛ ፍቅረኛዋን በተኛበት ጥላው ወጥታለች Lou ስምጥ ያለ እንቅልፍ ውስጥ ነበር በጥፊ መታችው"A n g i e እባክሽ ደክሞኛል ልተኛበት አላት" ትንሽ ቆየችና በኋይለኛው ድጋሚ መታችው "ohh A n g i e@" ብሎ ብንን አለ A n g i e የለችም ደጋግሞ ተጣራ አቤት የሚለው አባ ሙሉ ቤቱን አካለለ ማንም የለም ደነገጠ ፈዘዘ A n g i e እቃ ልትገዛ እንደወጣች ልትነግረው

ያስቀመጠችውን ማስታወሻ አየ እና ማነው የመታኝ? ውክክ አለ በረገገ ቤቱን ለቆ መውጣት እንዳለበት ያውቃል እየተጣደፈ ከሶፋው ላይ ጃኬቱን መንትፎ ሊወጣ ሲል መብራቱ ጠፋ ምን እንደሆነ ማያውቀው ነገር አጠቃው በደረቱ እየተሳበ ከቤቱ ወጣ ግን ደረቱ ላይ ማይሽር የሚመስል ጠባሳ ወጣበት ገራ ገባው ሆስፒታል ቢሄድም ሊረዱት እንደማችሉ ነገሩት ግን በአስገራሚ ሁኔታ ከሁለት ቀን በኋላ በአስገራሚ መልኩ ጠባሳው ጠፋ።

🔹 አሁንም አሻንጉሊቷ እዛው ቤት ናት part 2 ይጥላል....

15 የኢራን ሚሳኤሎች የእስራኤልን ኔቫቲም ስትራቴጂያዊ መሰረት ማጥቃታቸው ተገለጸ********************የመረጃ ምንጮች እንደዘገቡት ቢያንስ 15 የኢራን ሚሳኤሎች የእስራኤልን ስትራቴ...
14/04/2024

15 የኢራን ሚሳኤሎች የእስራኤልን ኔቫቲም ስትራቴጂያዊ መሰረት ማጥቃታቸው ተገለጸ
********************

የመረጃ ምንጮች እንደዘገቡት ቢያንስ 15 የኢራን ሚሳኤሎች የእስራኤልን ስትራቴጂያዊ አየር ማረፊያን መትተዋል።

ኢራን ቅዳሜ ለሊት በእስራኤል የሚገኘውን ኔቫቲም አየር ሰፈርን በ15 ሚሳኤሎች ኢላማ አድርጋለች ሲሉ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን እያስነበቡ ይገኛሉ።

ጥቃቱን ተከትሎም ጣቢያው ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት እና ሙሉ በሙሉ ከአገልግሎት ውጪ እንደሆነ ቢገለፅም የእስራኤል ወታደራዊ ቃል አቀባይ ግን የተተኮሱት ሚሳኤሎች በቦታው ቀላል ጉዳት ማድረሳቸውን ገልጸው ጥቃቱን ተከትሎም ጣቢያው ስራውን ቀጥለዋል ብለዋል ።

የኔቫቲም አየር ማረፊያ በኔጌቭ በረሃ ክልል ውስጥ በእስራኤል ከተያዙት ግዛቶች በስተደቡብ እና በቢየር ሸቫ ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ ሲሆን የእስራኤል መንግስት የኤፍ-35 ተዋጊዎች ዋና ጣቢያ ነው።

ጥቃቱ የደረሰባት እስራኤል እና አጋሮቹ ከኢራን የተተኮሱ ሚሳኤሎች ቀጥር በርካታ መሆኑን በማንሳት ከ300 በላይ የሚሆኑትን ሚሳኤሎችን እና ድሮኖችን አደጋ ሳያደርሱ ማክሸፋቸውን አስታውቀዋል።

ቅዳሜ ለሊት ላይ ኢራን በእስራኤል ላይ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የተኮሰቻቸው ባለስቲክ ሚሳኤሎች እና ሰው አልባ አውሮፕላኖች ከሞላ ጎደል ያልተሳኩ ነበሩ ሲሉ የእስራኤል እና የአሜሪካ ባለስልጣናት ገልፀዋል።

ከኢራን ግዛት የተተኮሱት ከ300 በላይ ሚሳኤሎች እና ድሮኖች አብዛኛዎቹ እስራኤል ከመድረሳቸው በፊት ተጠልፈዋል ሲል ሲኤንኤን አስነብቧል።

የእስራኤል ጦር እንዳስታወቀው በኢራን የተተኮሰ "99 በመቶ" ሚሳኤሎች በእስራኤል እና በአጋሮቿ የከሸፉ ሲሆን "ጥቂት" የባለስቲክ ሚሳኤሎች ብቻ ወደ እስራኤል ደርሰው ጉዳት አድርሷል።

በአጠቃላይ 170 ሰው አልባ አውሮፕላኖች፣ ከ30 በላይ ክሩዝ ሚሳኤሎች እና ከ120 በላይ የባላስቲክ ሚሳኤሎች ኢራን በአንድ ሌሊት ወደ እስራኤል መተኮሷንም የእስራኤል ጦር አስታውቋል።

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፤ ለእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ፤ በስልክ ተናገሩት በተባለው መልዕክት እስራኤል ግብ የሌለውን የኢራን ጥቃት መከላከል በመቻሏ ድል ነው ሲሉ መናገራቸውን አንድ የአሜሪካ አስተዳደር ከፍተኛ ባለስልጣን ለሲኤንኤን ተናግረዋል ።

የአሜሪካ ባለስልጣናት ሚሳኤሎቹን ለመምታት ምን አይነት መከላከያ እንደተጠቀሙበ ዝርዝር መረጃ ሳይሰጡ ከ70 በላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖች እና ሶስት ባለስቲክ ሚሳኤሎች በአሜሪካ ባህር ሃይል መርከቦች እና ወታደራዊ አውሮፕላኖች መምከናቸውን ተናግረዋል።

ከጥቃቱ በኋላ መግለጫ ያወጡት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፤ አሜሪካ እስራኤልን ከኢራን ጥቃት ለመከላከል ጥሩ ዝግጅት እንዳደረገች ገልፀዋል።

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በሰጡት መግለጫ የእስራኤልን መከላከያ ለመደገፍ ባለፈው ሳምንት ውስጥ የአሜሪካ ጦር አውሮፕላን እና የባላስቲክ ሚሳኤል መከላከያ አውዳሚዎችን ወደ ክልሉ አንቀሳቅሳለች።

ብሪታንያም ብትሆን በክልሉ ያላትን የንጉሳውያን አየር ሃይል አውሮፕላኖችን በመጠቀም ጣልቃ ለመግባት መዘጋጀቷን ተናግራለች።

የእስራኤል ወታደራዊ ቃል አቀባይም ፈረንሳይ የኢራንን ጥቃት በመከላከል ላይ ተሳታፊ መሆኗን ተናግረዋል።

በእስራኤል ላይ ከተተኮሰው የጦር መሳሪያዎች መካከል የተወሰኑት የተተኮሱት ከኢራቅ እና የመን መሆኑንም ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።

እስራኤል ሀማስን ለመዋጋት በሚል በጋዛ የጀመረችው ጥቃትን ተከትሎ የአለም ሀገራት በጎራ ተከፍለው ሲቃወሙና ሲደግፉ ተስተውሏል ……………»» »»

የኢራን ዋና አዛዥ*ጥቃታችን አብቅቷል እና ለመቀጠል አንፈልግም ነገር ግን የጽዮናዊው አካል ጥቅማችንን ካነጣጠረ በሃይል ምላሽ እንሰጣለን*።
14/04/2024

የኢራን ዋና አዛዥ

*ጥቃታችን አብቅቷል እና ለመቀጠል አንፈልግም ነገር ግን የጽዮናዊው አካል ጥቅማችንን ካነጣጠረ በሃይል ምላሽ እንሰጣለን*።

ኢራን ከእስራኤል ጋር ግንኙነት ያላት እቃ ጫኝ መርከብ በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች።የአብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ኮማንዶዎች ከሄሊኮፕተር ላይ ወርደው መርከቧን የያዙ ሲሆን፥ ወደ ኢራን የውሃ ክ...
14/04/2024

ኢራን ከእስራኤል ጋር ግንኙነት ያላት እቃ ጫኝ መርከብ በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች።

የአብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ኮማንዶዎች ከሄሊኮፕተር ላይ ወርደው መርከቧን የያዙ ሲሆን፥ ወደ ኢራን የውሃ ክልል እየተጓዘች ነው ተብሏል።

በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ የተያዘችው መርከብ የፖርቹጋል ሰንደቅ የምታውለበልብ ሲሆን፥ በእስራኤላዊ ቢሊየነር የሚተዳደር ኩባንያ ንብረት መሆኗ ተገልጿል።

ቴህራን በሶሪያ ጀነራሎቼን ገድላለች ባለቻት ቴል አቪቭ ላይ ጥቃት እንደምታደርስ መዛቷ ይታወሳል።

ሩሲያ በምስራቅ ዩክሬን ግንባር ከፍተኛ ጫና እያሳደረች ነው -  የዩክሬን ጦር አዛዥጀነራል ኦሌክሳንደር ሲይርስኪ ሩሲያ በብረት ለበስ ተሽከርካሪ በመታገዝ ከባክሙት በምዕራብ አቅጣጫ ያሉ መን...
14/04/2024

ሩሲያ በምስራቅ ዩክሬን ግንባር ከፍተኛ ጫና እያሳደረች ነው - የዩክሬን ጦር አዛዥ

ጀነራል ኦሌክሳንደር ሲይርስኪ ሩሲያ በብረት ለበስ ተሽከርካሪ በመታገዝ ከባክሙት በምዕራብ አቅጣጫ ያሉ መንደሮችን ለመቆጣጠር እየጣረች ነው ብለዋል።

የጀነራሉ አስተያየት ኬቭ ችግር ውስጥ መሆኗን የሚያሳይ ነው ተብሏል።

የምዕራባውያን ወታደራዊ እርዳታ መዘግየት ዩክሬን ለአየር ጥቃት እንድትጋለጥ እና በጦር ሜዳም ብልጫ እንዲወሰድባት ማድረጉ የተገለጸ ሲሆን፥ ኬቭ ተማጽኖዋን ቀጥላለች።

ኢራን እስራኤልን ማጥቃቷን ተከትሎ bitcoin በሰከንዶች ውስጥ 6 ሺ ዶላር ገደማ ቀንሷል! ሌሎች የዲጂታል ገንዘቦች በከፍተኛ ፍጥነት እየወረዱ ነው Eyasu Belete 🤔 ...ነዳጅ ሆነ ...
14/04/2024

ኢራን እስራኤልን ማጥቃቷን ተከትሎ bitcoin በሰከንዶች ውስጥ 6 ሺ ዶላር ገደማ ቀንሷል! ሌሎች የዲጂታል ገንዘቦች በከፍተኛ ፍጥነት እየወረዱ ነው Eyasu Belete 🤔 ...

ነዳጅ ሆነ ማንኛውም ከውጭ የሚገቡ ሸቀጦች ደግሞ በከፍተኛ ደረጃ ሊጨምሩ የሚችሉበት ሁኔታ አለ። ምንአልባት በቀጥታ ሆነ በተዘዋዋሪ በጦርነቱ የሚሳተፉ ሀገራት መበራከታቸውን አስመልክቶ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ተጀምሯል የሚሉም አሉ።

የሆነው ሆኖ የኢራንና የእስራኤል ጦርነት ከሌላው ሀገራቶች ጦርነት አንፃር የውቅያኖስ ጦርነት ሊባል ይችላል። ገና ካሁኑ ብዙ ነገሮችን እየቀየረ ነው !!

14/04/2024

ኢራንና እስራኤል ጦርነት ጀምረዋል። ይህ ከጦርነትም በላይ ነው !!

በሩሲያ ውስጥ በኤርጋኪ ተፈጥሮ ጥበቃ ውስጥ በተፈጥሮ ከሚገኙት አስደናቂ ነገሮች አንዱ 600 ቶን የሚመዝነው ድንጋይ በገደል አፋፍ ላይ የተንጠለጠለበት ነው።👉ከዚህ ድንጋይ ስር ያለው ገደል ...
14/04/2024

በሩሲያ ውስጥ በኤርጋኪ ተፈጥሮ ጥበቃ ውስጥ በተፈጥሮ ከሚገኙት አስደናቂ ነገሮች አንዱ 600 ቶን የሚመዝነው ድንጋይ በገደል አፋፍ ላይ የተንጠለጠለበት ነው።
👉ከዚህ ድንጋይ ስር ያለው ገደል እስከ 1km ጥልቅ እንደሆነ ይገመታል።

ንስርን በተፈጥሮ ከሚገዳደሩት የወፍ ዝርያዎች መካከል አንዱና ዋነኛ የሆነው ቁራ ነው። ቁራ በንስሩ ጀርባ ላይ በመፈናጠጥ የንስሩን አንገቱን እና ጀርባውን መንከስ ይጀምራል። በዚህን ጊዜ ንስ...
13/04/2024

ንስርን በተፈጥሮ ከሚገዳደሩት የወፍ ዝርያዎች መካከል አንዱና ዋነኛ የሆነው ቁራ ነው።

ቁራ በንስሩ ጀርባ ላይ በመፈናጠጥ የንስሩን አንገቱን እና ጀርባውን መንከስ ይጀምራል። በዚህን ጊዜ ንስሩ ለመከላከል ወይም ከላዩ ላይ ለማስወገድ የሚያደርገው አንዳችም ዓይነት ምላሽ አይኖርም። ጸብ ውስጥም አይገባም፣ ግጭትም አይፈጥርም።

ከቁራው ጋር እየታገለ ምንም ዓይነት ጊዜና ጉልበትንም አያባክንም። ነገር ግን አንድ ነገር ያደርጋል።

ይህም ንስሩ ረዣዥም ክንፎቹን በመዘርጋት ከፍ ወዳለው ወደ ሰማየ ሰማያት መወንጨፍ ይጀምራል።

ከፍታው በጨመረ ቁጥር ቁራው አየር ንብረቱን መቋቋም ስለማይችል መተንፈስ አስቸጋሪ ይሆንበታል። እንዲያውም በስመጨረሻም በኦክስጂን እጥረት ምክንያት ቁራው ከጀርባው ላይ በራሱ ጊዜ ይወድቃል።
---------------------------
ወዳጆቼ፤ ከቁራዎች ጋር ጊዜያችሁን አታባክኑ። ቀጥታ ወደ ከፍታ ውሰዷቸው። የዚያን ጊዜ መተንፈስ ስለማይችሉ አቅም በማጣት ተሸንፈው ይወድቃሉ።

ጊዜያችሁንና ጉልበታችሁን ከደካሞች ጋር በመላፋት አታባክኑ። ከፍታን ምረጡ!!

እናንተ ከፍ ስትሉ ራሳቸው ይወድቃሉ እንጅ እነሱን ለመጣል ምንም ጉልበት አታባክኑ!!!

እንደ ንስር ከፍታችሁን ምረጡ!
---------------------------

ውብ ቅዳሜ

ኢራን እስራኤልን መምታት የሚችል ሚሳይል ታጥቃለች?April 13, 2024የኢራን ዜና አገልግሎት አይአርኤንኤ እንደዘገበው ባለፈው ሰኔ ወር የመጀመሪያውን ባለስቲክ ሚሳይል በሯሷ አቅም ስርታለ...
13/04/2024

ኢራን እስራኤልን መምታት የሚችል ሚሳይል ታጥቃለች?
April 13, 2024
የኢራን ዜና አገልግሎት አይአርኤንኤ እንደዘገበው ባለፈው ሰኔ ወር የመጀመሪያውን ባለስቲክ ሚሳይል በሯሷ አቅም ስርታለች
ኢራን እስራኤልን መምታት የሚችል ባለስቲክ ሚሳይል ታጥቃለች?
ኢራን ምዕራባውያንን ባስጨነቀው ፕሮግራሟ የተለያዩ አይነት ሚሳይሎች እና ድሮኖችን እያመረተች ነው።
ሶሪያ ውስጥ በኢራን ኢምባሲ ላይ ጥቃት ፈጽማለች ያለቻትን እስራኤልን የምታስፈራራው ኢራን በእጇ ያሏት ሚሳይሎቿ ወሳኝ ትጥቆቿ ናቸው።
ባይደን በእስራኤል ላይ “በቅርቡ” ጥቃት ታደርሳለች ያሏትን ኢራን አስጠነቀቁ
የኢራኑ መሪ ካሚኒ እስራኤል በሶሪያ ላደረሰችው የኢምባሲ ጥቃት "መቀጣት አለባት" አሉ
እንደ አሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ዳይሬክተር ከሆነ ኢራን በቀጣናው ከፍተኛ የባስለስቲክ ሚሳይል ያላት ሀገር ነች።
በከፊል የመንግስት የሆነው አይኤስኤንኤ የተባለው የዜና አገልግሎት እስራኤል ሊደርሱ ይችላሉ ያላቸውን የባለስቲክ ሚሳይል አይነቶችን ዘርዝሯል።
ዝርዘሩ 17ኪሎሜትር በሰአት የሚጓዘውን እና እስከ 2500 ኪሎሜትር ድረስ የመወንጨፍ አቅም ያለውን 'ሰጂል'ን፣ 2000 ኪሎሜትር ድረስ መወንጨፍ የሚችለውን 'ኬይባር'ን እና በአሜሪካ ጥቃት በተገደለው የኩድስ ፎርስ ኮማንደር ቃሲም ሱሌማኒ ስም የተሰየመውን እና እስከ 1400ኪሎሜትር የሚወነጨፈውን ሚሳይል ያካትታል።
ዋነኛ የድሮን አምራች የሆነችው ኢራን ባለፈው ነሀሴ ወር 300ኪሎግራም ክብደት ያለው ተተኳሽ ይዞ እስከ 2000 ኪሎሜትር ድረስ የሚበር ሞሀጀር-10 የተባለ ዘመናዊ ድሮን መስራቷን ገልጻለች።
የኢራን ዜና አገልግሎት አይአርኤንኤ እንደዘገበው ባለፈው ሰኔ ወር የመጀመሪያውን ባለስቲክ ሚሳይል በሯሷ አቅም ስርታለች።
ሀይፐርሶኒክ ሚሳይሎች ከድምጽ ፍጥነት በአምስት እጥፍ የመጓዝ ፍጥነት ያላቸው በመሆኑ መትቶ ለጣል አስቸጋሪ የሚባሉ ናቸው።
አሜሪካ እና አውሮፓውያን ቢቃወሙም፣ ኢራን የሚሳይል ፕሮግራሟን እንደምትገፋበት ነው የገለጸችው።
መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ማህበር እንደገለፈው የኢራን ሚሳይል ፕሮግራም የሩሲያን እና የሰሜን ኮሪያን ዲዛይን መነሻ ያደረገ ነው ብሏል።
ማህበሩ እንደገለጸው ከኢራን የረጀም እና የመካከለኛ ርቀት ባለስቲክ ሚሳይሎች መካከል 300ኪሎ ሜትር መወንጨፍ የሚችል ሸሀብ-1፣700 ኪሎሜተር መወንጨፍ የሚችል ዞልፋጋር፣ 800 ኪሎሜትር መወንጨፍ የሚችል ሸሀብ-3 በግምባታ ላይ ያሉት 2000ኪሎሜትር መወንጨፍ የሚችለው ኢሜድ-1 እና እስከ 2500 ኪሎሜትር መጓዝ የሚችለው ሰጂል ይገኙበታል።
ኢራን እንደ ኬኤች-55 አይነት ያሉ 3000 ኪሎሜትር የሚወነጨፍ ኑክሌር ተሸካሚ ክሩዝ ሚሳይልም ታጥቃለች።

ሁላችንም በህይወት ለመኖር ዋስትና ያስፈልገናል ነገር ግን ከዚ ሃራ ውላጋ ከሚለው ፔጅ በላይ የኔን የህይወት ግድያ ሙከራ ያደረገብኝ ብቸኛ ግለሰብ ነው‼ ለማንኛውም አውቄሀለሁ  ሁሉንም በጋራ...
13/04/2024

ሁላችንም በህይወት ለመኖር ዋስትና ያስፈልገናል ነገር ግን ከዚ ሃራ ውላጋ ከሚለው ፔጅ በላይ የኔን የህይወት ግድያ ሙከራ ያደረገብኝ ብቸኛ ግለሰብ ነው‼ ለማንኛውም አውቄሀለሁ ሁሉንም በጋራ እናየዋለን""

12/04/2024

መጥፋት ያበዛው የሀራ ከተማ መብራት ስለችግሩ ድምፅ ለማሰማት ጣታችንን በምናነሳበት ጊዜ መብራት ቀድሞን የሚበራው ነገር`ስ?

12/04/2024

ሰበር ዜና
ኣብ ሱዑዲ ብኡሰረቤት ዝሳቐዩ ድነበሩ ሰደተኛታት ናብ መሬት ዓዶም በረራ ብዕሊ ተጀምሩ።

Address

Hara, Hara Gebeya
Welo

Telephone

+251922110484

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when M.Amin Seid posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share