![* እንኳን ለ81ኛ ዓመትዎ አደረሰዎት። ዛሬ ጥር 19 ቀን 2015 ዓ.ም. የብፁዕ ወቅዱስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመ...](https://img4.evepla.com/568/246/564637775682465.jpg)
27/01/2023
* እንኳን ለ81ኛ ዓመትዎ አደረሰዎት።
ዛሬ ጥር 19 ቀን 2015 ዓ.ም. የብፁዕ ወቅዱስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የ81ኛ ዓመት ልደት ቀን ነው።
#ቅዱስ _አባታችን_ቡራኬዎ_ይድረሰን
እግዚአብሔር በሰላምና በእረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን። አሜን
ይሄን ምክንያት በማድረግ የብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ፎቶ
profile በማድረግ ፍቅራችሁን ግለጡ?