Oge Qomo

Oge Qomo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Oge Qomo, Performance & Event Venue, .

05/12/2022
16/11/2021
Very Important Message!
25/06/2021

Very Important Message!

ድንገተኛ ሞትን እንከላከል
በምሽት ወይም በእንቅልፍ ሰአት የሚከሰትን ድንገተኛ ሞት ለመከላከል የህክምና ባለሙያወች ምክር ከእንቅልፋችን በድንገት ተነስተን ሽንታችንን ለመሽናት ከመሄዳችን በፊት ለሶስት (3) እና አራት (4) ደቂቃወች ማድረግ ያለብን ጥንቃቄወች አሉ! አንዳንዴ ሰወች ጥሩ የጤንነት ሁኔታ ላይ እና ቁመና ላይ ሁነው በድንገት ምሽት ላይ ህይወታቸው ያልፋል። ከዚህ ጋ ተያይዞ አንዳንድ ሰወች ትናንት እኮ
አውርቸው ነበር እንዴት በድንገት ሞተ? ሲሉ ይደመጣሉ።
ነገሩ እንዲህ ነው
በድንገት ከእንቅልፋችን ተነስተን ወደ ሽንት ቤት በምንሄድበት ጊዜ አእምሮአችን
የደም ዝውውር ላይኖረው ይችላል።
ስለዚህ ሶስት እና አራት የሆኑ ደቂቃወች እንዴት ወሳኝ ሊሆኑ ቻሉ?
በእኩለ ሌሊት ከእንቅልፋችን ተነስተን ሽንታችንን ለመሽናት በድንገት ወደ ሽንት
ቤት በምንሄድበት ጊዜ የልብ ምታችን የደም ዝውውራችን ጋ በተያያዘ እክል
ይገጥመዋል። በድንገት በምንነሳበት ጊዜ አእምሮአችን እና ልባችን በሚያጋጥመው የደም
እጥረት ስራውን መስራት ሊያቆም ይችላል።
ከዚህም ጋ በተያያዘ በተነሳንት ባሉት 3 እና 4 ደቂቃወች የሚመከሩ እና ማድረግ ያለብን ጉዳዮች እንደነቃን ለ 1 ደቂቃ እና 1 ደቂቃ ከግማሽ ባሉት ደቂቃወች ከአልጋችን መቆት።
እሰከ ቀጠዮ ሁለት ደቂቃ አልጋው ላይ መቀመጥ እግራችንን ከአልጋው አውርደን ለ ግማሽ ደቂቃ ያክል አልጋው ጠርዝ ላይ
መቀመጥ ከሶስት(3) እና ግማሽ ደቂቃ በኃላ አእምሯችን እና ልባችን በደም እጥረት የመጠቃት እድሉ አነስተኛ ስለሆነ በድንገት የመሞት አጋጣሚን መቀነስ ይቻላል!!!
ይህ ችግር ምንም እድሜ የማይገድበው ስለሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የተሻለ ግንዛቤን እንፍጠር።
ምንጭ - ዶክተር ጤና
ሼርርርር

Simple Mathematics
27/04/2020

Simple Mathematics

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oge Qomo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Event Planning Service?

Share