Gidi bench worda communication affairs office

  • Home
  • Gidi bench worda communication affairs office

Gidi bench worda communication  affairs  office Gidi bench worda communication affairs office

11/09/2022
መሰከረም 1/2015 አድሰ ዓመት ባዓል እንኳን በሠላም አደረሰቸሁ።የጊዲ ቤንች ወረዳ ዋና አሰተዳዳር አቶ ፀገዬ ታደሰ ባዓሉን ከተለያዩ ማህበረሰብ ክፈሎች ጋር የማዕድ ማጋራት ሥነ-ሰራዓት አ...
11/09/2022

መሰከረም 1/2015 አድሰ ዓመት ባዓል እንኳን በሠላም አደረሰቸሁ።

የጊዲ ቤንች ወረዳ ዋና አሰተዳዳር አቶ ፀገዬ ታደሰ ባዓሉን ከተለያዩ ማህበረሰብ ክፈሎች ጋር የማዕድ ማጋራት ሥነ-ሰራዓት አካሄደዋል።

አሰተዳዳርዉ በንግግራቸዉ መተባበር እና መተሳሰብ እንድሁም የተራቁትን ማልበሰ ከላይ ከፈጣሪ የተሰጠልን ነዉ። ሰለዚህ ይህ የተጀመረዉ መልካም ተግባር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ጥር አሰተላልፈዋል።

11/09/2022

ጰጉሜ4/2014
የጊዲ ቤንች ወረዳ ዋና አሰተዳዳር አቶ ፀገዬ ታደሰ ከ2014 ወደ 2015 ዓም አድሱ ዓመት የእንኳን አደረሰን መልዕክት ለመላዉ ህዝብና ለወረዳዉ ህዝብ መልካም ምኞታቸወን መገለጫ ሰጡ።

የ2014 በጀት ዓም የተለያዩ መልካም አሰተዳዳር ችግር ምላሸ አገኝተዋል ብለዋሉ። አክሎም በመሠረተ ልማትና ከህዝቡ ሠላም አንፀር ስሰራ የቆየዉ በቁርጠኝነት እንደሆነም ገልፀዋሉ።

በተጨማርም እየገባ ያለዉ አድሱ ዓመት አዳድስ ሀሳብና ራዕይ እንድያመጣ እና ከቀድሞ ይልቅ በመተባበር፣ በመከባበር፣በመተሳሰብ እነድሁም አንዱ አንዱን ሳይገፋ በፈቅር እንድን ሻገር ከልባዊ ምኞታቸዉ ወደ ፈጣር ልመናቸወን አቀኑ።

31/08/2022
ነሐሴ 23/2014/ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳየጊ/ቤ/ወ/ሰ/ማ/ጉ/ጽ/ቤት እና ሴ/ህ/ወ/ጉ/ጽ/ቤት በጋራ በመሆን በወረዳ ውስጥ በ7ቱም ቀበሌ ለሚገኙ ለደሃደሃ ማህበረሰብ፣ለአቅመ ደካሞች፣ለወላጅ ...
29/08/2022

ነሐሴ 23/2014/ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

የጊ/ቤ/ወ/ሰ/ማ/ጉ/ጽ/ቤት እና ሴ/ህ/ወ/ጉ/ጽ/ቤት በጋራ በመሆን በወረዳ ውስጥ በ7ቱም ቀበሌ ለሚገኙ ለደሃደሃ ማህበረሰብ፣ለአቅመ ደካሞች፣ለወላጅ አልባ ህፃናቶች እንዲሁም ለአካለ ጉዳተኞች የአልባሳት እርዳታ ድጋፍ እየተደረገ ይገኛል።

ነሐሴ 19/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ በጊዲ ቤንች ወረዳ በዲዙ ቀበሌ በህፃናት ፓርላማ ለህፃናት የንፅህና መጠበቅያ ሳሙና እርዳታ ተደርጓል የህፃናት ፓርላማ የሆነው ህፃን ሳሙኤል ከተማ እ...
25/08/2022

ነሐሴ 19/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ
በጊዲ ቤንች ወረዳ በዲዙ ቀበሌ በህፃናት ፓርላማ ለህፃናት የንፅህና መጠበቅያ ሳሙና እርዳታ ተደርጓል
የህፃናት ፓርላማ የሆነው ህፃን ሳሙኤል ከተማ እንዳለው ዛሬ ላይ እየተደረገ ያለውን መልካም እና በጎን ነገር ህፃናት በማወቅ ማደግ አለባቸው ብለዋል።

ነሐሴ 18/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳየጊዲ ቤንች ወረዳ የክረምት በጎ ስራ ተግባራት ተጠናክረው ቀጥለዋል በዛሬው ዕለት የጊዲ ቤንች ወረዳ የክረምት በጎ አድራጎት ወጣቶች በጊዲ ቤንች ወረዳ...
24/08/2022

ነሐሴ 18/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

የጊዲ ቤንች ወረዳ የክረምት በጎ ስራ ተግባራት ተጠናክረው ቀጥለዋል በዛሬው ዕለት የጊዲ ቤንች ወረዳ የክረምት በጎ አድራጎት ወጣቶች በጊዲ ቤንች ወረዳ ውስጥ በዲዙ ቀበሌ እና በጋጫ ቀበሌ መካከል የሚገኝ የዳማ ወንዝ ድልድይን ሰርቶ አጠናቀቁ።

ነሐሴ 15/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ የዲዙ ቅ/ኪዳነ ምህረት ቤ/ክርስቲያን ዛሬ ደባል እግዚአብሔር አብ ዕለት በደማቅ አቀባበል ወደ ደብራቸው አስገቡ።ጽላቱ ከቀኑ 9:30 ስዓት ላይ ወደ ...
21/08/2022

ነሐሴ 15/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

የዲዙ ቅ/ኪዳነ ምህረት ቤ/ክርስቲያን ዛሬ ደባል እግዚአብሔር አብ ዕለት በደማቅ አቀባበል ወደ ደብራቸው አስገቡ።
ጽላቱ ከቀኑ 9:30 ስዓት ላይ ወደ ዲዙ ከተማ የገባ ሲሆን ጽላቱ ወደ ከተማ መግባቱን አስመልክቶ የሙስሊም እምነት ተከታይ ወጣቶችና የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ወጣቶች ከኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ምእመን ጋር በመሆን ያለምንም መከፋፈል በአንድነት በመሆን ተሽከርካሪ ሞተሮችንና መኪናዎችን በመያዝ እስከ ሚዛን በመሄድ ጽላቱን ወደ ደብሩ ያስገቡ መሆኑን በግልፅ የደብሩ አስተዳዳሪ ቄስ ምህረት ተረፈ ይህ ዛሬ የታየው በዘር በቋንቋ በሀይማኖት ያለመከፋፈል በዓል በዚህ ብቻ የሚቆም ሳይሆን ለቀጣይ ትውልድ የምናስተላልፈው ታሪክ ልሆን ይገባል በማለት በየቤተ እምነት ያለን የሀይማኖት አባቶች ወጣቱ ያሳየውን አንድነት ልናስቀጥል ይገባል ብለዋል።

ነሐሴ 13/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳየጊዲ ቤንች ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት የ2014ዓ/ም አፈፃፀም ግምገማ እና የ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።በመ...
19/08/2022

ነሐሴ 13/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

የጊዲ ቤንች ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት የ2014ዓ/ም አፈፃፀም ግምገማ እና የ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።

በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጊዲ ቤንች ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፀጋዬ ታደስ እንዳሉት ትምህርት ሀገርን እና ሰውን ይቀይራል ስለዚህ ትምህርት ለሁላችን መሠረት ነው በማለት ሀገር ገንቢ ትውልድ ለማፍራት የትምህርት ጥራትን ማስጠበቅ የሁላችን ግደታ ነው ብለዋል።

አስተዳዳሪው አክለው ባለፉት በርካታ አመታት የትምህርት ጥራት ላይ ባለመስራታችን ሀገሪቱን የበርካታ ስራ አጥ ወጣት ፋብሪካ አድርገን ቆይተናል ስለዚህ አሁን እንደ ሀገር ትኩረት ተሠጥቶት በመስራት ላይ ያለውን የትምህርት ጥራት ስራ በማጠናከር ቀጣይ እራሱን፣ሀገሩን፣ማህበረሰቡን፣ሊቀይር የሚችል ትውልድ ለማፍራት ከየትኛውም ግዜ በተሻለ ልንሰራ ይገባል በማለት ዛሬ ላይ ለንቅናቄው መድረክ የተጋበዛቹ ባለድርሻ አካላት በባለቤትነት ስሜት በቁጭት መስራት የሚጠበቅብን ሲሆን ከየቀበሌ የመጣቹ የቀበሌ አመራሮችና ስራ አስኪያጆች የሴቶችን ተሳትፎ በማሳደግ የበኩላቸውን ሊወጡ ይገባል በማለት የንቅናቄ መድረኩን አስጀምረዋል።

በንቅናቄ መድረክ የ2014ዓ/ም ሴክቶርያል ሪፖርት እና አድስ ስርዓተ ትምህርትን በተመለከተ ሰነድና የ2015ዓ/ም ዕቅድ ለትምህርት ባለድርሻ አካላት ቀርቦ በቀረበው ሰነድ ላይ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።

ነሀሴ 5/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ"እንቅፋትን ጥሶ ወደ ብልፅግና ጉዞ"በሚል መሪ ቃል የጊ/ቤ/ወ/ብ/ፓ/ን/ቅ/ጽ/ቤት የ2014ዓ/ም የፓርቲ አፈፃፀም ግምገማ ሪፖርት እና የ2015 በጀት ...
11/08/2022

ነሀሴ 5/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

"እንቅፋትን ጥሶ ወደ ብልፅግና ጉዞ"በሚል መሪ ቃል የጊ/ቤ/ወ/ብ/ፓ/ን/ቅ/ጽ/ቤት የ2014ዓ/ም የፓርቲ አፈፃፀም ግምገማ ሪፖርት እና የ2015 በጀት ዓመት የፓርቲው ዕቅድ መድረክ እያካሄደ ነው።

በመድረኩም የጊ/ቤ/ወ/ብ/ፓ/ን/ቅ/ጽ/ቤት ሀላፊና የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ኪዳነ ተመስገን በመክፈቻ ንግግራቸው የፖሊቲካ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እሴቶችን አስጠብቆ የህዝብን መልካም አስተዳዳር ችግሮችን የሚፈታ ተግባር ከማስፈፀም አንፃር የታዩ ጠንካራ ጎኖችን እና ጉድለቶችን በመለየት ወራቶችን ማስቀጠል እና ጉድለት በማረም ለፓርቲው አቅም የሚሆኑ የመሠረተ ፓርቲ አደረጃጀት የህዋስና አባላት በመለየት እና አባል በማፍራት ከግለሰብ እስከ ተቋም ዕቅድ የማስፈፀም ስራ እንደሚሰራ ገልፀዋል።

በፖለቲካና ረዕዮት ዓለም ዘርፍ ፣ በአደረጃጀት ዘርፍ እንዲሁም ኢንስፔክሽን እና ስነ ምግባር ሰነድ ቀርቦ ወይይት እየተካሄደ ይገኛል።

ነሀሴ 03/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ በጊዲ ቤንች ወረዳ በ13 ዋና ዋና ተግባራት ላይ የክረምት በጎ አድራጎት በ7ቱም ቀበሌዎች እየተከናወነ ይገኛል።በበጎ አድራጎቱም የተለያዩ የበጎ ስራዎ...
09/08/2022

ነሀሴ 03/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

በጊዲ ቤንች ወረዳ በ13 ዋና ዋና ተግባራት ላይ የክረምት በጎ አድራጎት በ7ቱም ቀበሌዎች እየተከናወነ ይገኛል።

በበጎ አድራጎቱም የተለያዩ የበጎ ስራዎች ሲከናወኑ ለአብነት ያክል የአቅመ ደካማ ቤት እድሳት፣የቦይ ከፈታ፣የመንገድ ዳር መፀዳጃ ቤቶች ግንባታ በተጨማሪ የት/ት አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል።

የጊ/ቤ/ወ/ሴ/ህ/ወ/ጉ/ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ወይንሸት አሰፋ እንዳሉት መልካምነት ለራስ ነው በማለት በዚህ በጎ አድራጎት ላይ በገንዘባቸው፣በጉልበታቸው እንዲሁም በተለያየ ነገር ለተሳተፉ ምስጋና አቅርበው በቀጣይም ሁሉም ሰው ለመልካም ነገር እንዲነሳሳ አሳስበዋል።

ሀምሌ 21/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳበጊዲ ቤንች ወረዳ የአትሌቶች አቀባበል እና የምስጋና መርሐ ግብር በደማቅ ሁነታ ተካሄደ።በወረዳው አደባባይ በተካሄደው የአትሌቶች አቀባበል እና የምስጋ...
28/07/2022

ሀምሌ 21/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

በጊዲ ቤንች ወረዳ የአትሌቶች አቀባበል እና የምስጋና መርሐ ግብር በደማቅ ሁነታ ተካሄደ።

በወረዳው አደባባይ በተካሄደው የአትሌቶች አቀባበል እና የምስጋና መርሐ ግብር ላይ የተገኙት የወረዳው ዋና አስተዳደር አቶ ፀጋዬ ታደሰ እና የወረዳው የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ኪዳኔ ተመስገን በአስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት አትሌቶቻችን ኩራታችን ናቸው ድሉ የመላው ኢትዮጵያ ድል ነው ስለዚህ ኮርተንባቸዋል በዘንድሮ የአለም አትሌትክስ ሻምፒዮና የሀገራችን ሰንዴ ቀለማ ከፍ አድርጎ ላዊለበለቡ ምርጥ የሀገራችን ጀግኖች ትልቅ ምስጋና እና ክብር ይገባቸዋል በማለት ሁላችንም በተሰማራንበት የስራ መስክ ተባብረን በመስራት አገራችንን ማብልፀግ አለብን ብለዋል።
በፕሮግራሙ መጨረሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር በጋራ ተዘምሯል

ሀምሌ 21/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ"የደን ውድመትን በማስቆም ለዘላቂ ትውልድ በማስረከብና ብልፅግናን በማረጋገጥ" በሚል መሪ ቃል የጊ/ቤ/ወ/አካ/ደ/ጥ/የአ/ን/ለ/ቁ/ጽ/ቤት የደን ውድመ...
28/07/2022

ሀምሌ 21/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

"የደን ውድመትን በማስቆም ለዘላቂ ትውልድ በማስረከብና ብልፅግናን በማረጋገጥ" በሚል መሪ ቃል የጊ/ቤ/ወ/አካ/ደ/ጥ/የአ/ን/ለ/ቁ/ጽ/ቤት የደን ውድመትን በማስቆም ዙርያ ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ።

ሀምሌ 19/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳበጊዲ ቤንች ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ መሰረተ ፓርቲ አመራሮች እና ህዋስ አመራር አባላቶች በተገኙበት የ2014ዓ/ም የፓርቲና የመንግስት ዕቅድ አፈፃፀም የ...
26/07/2022

ሀምሌ 19/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

በጊዲ ቤንች ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ መሰረተ ፓርቲ አመራሮች እና ህዋስ አመራር አባላቶች በተገኙበት የ2014ዓ/ም የፓርቲና የመንግስት ዕቅድ አፈፃፀም የፓብሊክ ሰርባንት ኢስ ግለሂስ መድረክ ተካሄደ።

ሀምሌ 16/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ                      ዲዙበጉጉት ስጠብቅ የነበረው የጊዲ ቤንች ወረዳ መናገሻ ከተማ የሆነችው የዲዙ ከተማ የሁለተኛው ብሎክ የመንገድ ከፈታ...
23/07/2022

ሀምሌ 16/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ
ዲዙ

በጉጉት ስጠብቅ የነበረው የጊዲ ቤንች ወረዳ መናገሻ ከተማ የሆነችው የዲዙ ከተማ የሁለተኛው ብሎክ የመንገድ ከፈታ ስራ ተጀመረ።

የሁለተኛው ብሎክ ከፈታን አስመለክቶ የጊዲ ቤንች ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፀጋዬ ታደሰ እንዳሉት ይሄ ሁለተኛ ብሎክ ከፈታ ለከተማችን ብዙ ጠቀሜታ አለው በማለት 1ኛ ለበርካታ የቤት መስርያ ቦታ የተገኘበት ሲሆን 2ኛ ደግሞ ሰፊና ያማረ ከተማ ለመስራት የሚያስችል እድል የተፈጠረበት ነው በማለት ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ህዝቡ የተለያዩ ግንባታዎችን ሲሰራ ደረጃውን የጠበቀና በሚቀይር መልኩ ሊሆን ይገባል ብለዋል።

ሀምሌ 15/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳየጊዲ ቤንች ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት የስራ አፈፃፀም ግምገማ አደረገ።የጊ/ቤ/ወ/ፖሊስ አመራሮችና አባላት ሙሉ በተገኙበት ስራና ስራን መሠረት ባደረገ መልኩ...
22/07/2022

ሀምሌ 15/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

የጊዲ ቤንች ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት የስራ አፈፃፀም ግምገማ አደረገ።

የጊ/ቤ/ወ/ፖሊስ አመራሮችና አባላት ሙሉ በተገኙበት ስራና ስራን መሠረት ባደረገ መልኩ ከቀን 13/11/2014ዓ/ም እስከ ቀን 14/11/2014ዓ/ም ለተከታታይ 2ቀናት ግምገማ ያደረገ ሲሆን መድረኩን ዋና ኢንስፔክተር ንጉሴ ታከለ እና የጊ/ቤ/ወ/ሠ/ፀ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኤሊያስ መንገሻ በጋራ በመሆን የመሩ ሲሆን ተቋሙ ከታየበት ችግሮች ፈጥኖ በመወጣት የተጣለበትን ሀገራዊ አደራ መወጣት የሚችሉበት የአቅም ማጎልበቻና እድል ሰጪ መድረክ እንደነበረ ዋና ኢንስፔክተር ንጉሴ ተከለ ገለጹ።

የጊ/ቤ/ወ/ሠ/ፀ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኤልያስ መንገሻ በዚህ መድረክ ላይ የፖሊስ አመራሩና አባላቱ እራሳቸውን ያዩበትና የተቆጩበት ለውጥ ማምጣት በሚችል የስራ ስሜት የታጀቡበት ወሳኝ መድረክ ነው ብለዋል።

በመድረኩም ማጠቃለያ ላይ 6 የአቋም መግለጫ አውጥተዋል
1ኛ የጊ/ቤ/ወ/ህብርተሰብ ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ቃል እንገባለን
2ኛ ህግና ህግመንግስቱን አክብረን ለማስከበር ቃል እንገባለን
3ኛ እርስ በእርስ እንዲሁም ተቋማዊና ጓዳዊ ዝምድናን አጠናክረን ለመቀጠል ቃል እንገባለን
4ኛ የፖሊስዊ ስነምግባርና ሲነርቲ በማክበር ቃል እንገባለን
5ኛ የወረዳችን ብሎም የሀገርቱ ህልውና ለማስጠበቅ ቃል እንገባለን
6ኛ ከወረዳ መንግስት ጋር በቅንጅት ስራ በመስራት ወረዳችንን ከወንጀል ስጋት ነፃ ለማድረግ ቃል እንገባለን

ሀምሌ 12/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ"በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ"በሚል መሪ ቃል የጊ/ቤ/ወ/ሴ/ህ/ወ/ጉ/ጽ/ቤት እና የጊ/ቤ/ወ/ሰ/ማ/ጉ/ጽ/ቤት የ2014ዓ/ም የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎ...
19/07/2022

ሀምሌ 12/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

"በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ"በሚል መሪ ቃል የጊ/ቤ/ወ/ሴ/ህ/ወ/ጉ/ጽ/ቤት እና የጊ/ቤ/ወ/ሰ/ማ/ጉ/ጽ/ቤት የ2014ዓ/ም የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መድረክ አካሄዱ።

በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጊ/ቤ/ወ/ዋና አስተዳዳር አቶ ፀጋዬ ታደሰ እንደገለፁት በጎነት ከፈጣሪ የተሰጠ ስጦታ በመሆኑ በጎ ተግባራት ስናከናውን ክፍያ የምናገኝበት ሳይሆን የአዕምሮ ዕርካታ የምናገኝበት ስለሆነ ባለፍት ዓመታት የሰራናቸውን በጎ ተግባራት በማስቀጠል በበጎ ልማት ስራዎች ላይ በመሳተፍ ከበፊቱ በተሻለ ሁነታ መስራት አለብን ብለዋል።

በዕለቱ መርሃ ግብር ላይ ለአቅም ደካማዎች የብርድ ልብስ ስጦታ ማበርከት ስራዎች እና የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ተከናውኗል።

ሀምሌ 08/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳእንቅፋቶችን ጥሶ ወደ ርዕይ ጉዞ በሚል መሪ ቃል ለጊዲ ቤንች ወረዳ ለአጠቃላይ የፓርቲ አባላቶች እና ለፐብሊክ ሰርባንት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።በስል...
15/07/2022

ሀምሌ 08/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

እንቅፋቶችን ጥሶ ወደ ርዕይ ጉዞ በሚል መሪ ቃል ለጊዲ ቤንች ወረዳ ለአጠቃላይ የፓርቲ አባላቶች እና ለፐብሊክ ሰርባንት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጊዲ ቤንች ወረዳ ዋና አስተዳዳር አቶ ፀጋዬ ታደሰ እንዳሉት በሀገራችን ላይ እየተደረገ ያለውን የውጭ ጫናዎችን በመቋቋም እንደዜጋ የሀገራችንን ደህንነት በማስጠበቅ በማህበረሰባችን ኑሮ እና ኢኮኖሚ ላይ የማረጋጋት ስራ መስራት አለብን ስሉ አሳስበዋል።

የስልጠናው ሰነድ በወረዳው የመንግስት ዋና ተጠሪ በአቶ ክዳነ ተመስገን ቀርቦ ውይይት እየተደረገ ይገኛል።

ሀምሌ 7/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳየውስጥ አንድነታችንን በማጠናከር በሀገራችንም ሆነ በአካባቢያችን እየታዩ ያለውን ያልተፈለጉ አስተሳሰቦችን እናወግዛለን በሚል መሪ ቃል በጊዲ ቤንች ወረዳ...
14/07/2022

ሀምሌ 7/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

የውስጥ አንድነታችንን በማጠናከር በሀገራችንም ሆነ በአካባቢያችን እየታዩ ያለውን ያልተፈለጉ አስተሳሰቦችን እናወግዛለን በሚል መሪ ቃል በጊዲ ቤንች ወረዳ ውስጥ ያሉት የሃማኖት መሪ አና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር የጋራ መድረክ ተካሄደ።

የጊዲ ቤንች ወረዳ ዋና አስተዳዳር አቶ ፀጋዬ ታደስ እንዳሉት ውስጣዊ አንድነታችንን በማጠናከር በሀገራችን ላይ ሆነ በአካባቢያችን ውስጥ የህዝብን አብሮነት ሊያናጋ ያልተገባ ግንዛቤ በህዝብ ወስጥ እንዲፈጠር ያልተገቡ አስተሳሰቦችን ማውገዝ አለብን ሲሉ አሳስበዋል ።

የመድረኩ ተሳታፊዎች በውይይታቸው ላይ መንግስት በቅድሚያ በህዝቡ ሰላም ላይ ቀድሞ መገኘት አለበት በማለት ቀጣይ በህዝብ ልማት ላይ በጋራ በመሆን የተጀመሩ ልማቶች እንዲያልቁ ኃላፊነት መውሰድ እንዳለባቸው አሳባቸውን አስቀምጠዋል።

በመጨረሻም ለሀገር ሰላምና ለህዝብ ልማት ፀሎት ተደርጎ ተጠናቅቋል ።

ሀምሌ 06/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳበጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ከጊዲ ቤንች ወረዳ አንስቶ ወደ ያማ የሚያደርስ መንገድ ጥገና ስራ በይፋ ተጀመረ።
13/07/2022

ሀምሌ 06/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ከጊዲ ቤንች ወረዳ አንስቶ ወደ ያማ የሚያደርስ መንገድ ጥገና ስራ በይፋ ተጀመረ።

ሰኔ 30/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳየጊዲ ቤንች ወረዳ 2014ዓ/ም የበልግ ተግባር አፈፃፀም እና 2014/15 ምርት ዘመን የመኸር እርሻ የቡና ልማት እና የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ማስ...
07/07/2022

ሰኔ 30/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

የጊዲ ቤንች ወረዳ 2014ዓ/ም የበልግ ተግባር አፈፃፀም እና 2014/15 ምርት ዘመን የመኸር እርሻ የቡና ልማት እና የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ማስፈፀሚያ ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ።

በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፀጋዬ ታደሰ የጊዲ ቤንች ወረዳ ከዚህ ቀደም ገና ወረዳ ሆና ከመደራጀቷ በፊት ለበርካታ አከባቢዎች ምርት አምርታ በመላክ የምትታወቅ በገፍ የምታምርት ወረዳ መሆኗን በመግለፅ ዛሬ ላይ የዚህ መድረክ ታዳሚ የሆናችሁ የቀበሌ አመራሮች እና ባለሙያዎች እንዲሁም የወረዳ አመራሮች ይችህን ቀድማ በምርታማነቷ የምትታወቅ የጊዲ ቤንች ወረዳን ከቀድሞ በተሻለ በማምረት ከራሷ አልፋ ሌላውን አከባቢ መመገብ የምትችልበትን ዘመናዊ የአስተራረስ ስርዓት በመዘርጋት አርሶአዳሩን የተሻለ ገቢ ለማገኘት አሁን እንደ ሀገር የተከሰተውን የኑሮ ውድነት መመከት የምንችልበትን ጠንካራ ስራ በመስራት የተጣለባቹውን ሀላፊነት ልትወጡ ይገባል ብለዋል
የወረዳው አስተዳደሪው አክለው በየዘርፉ የተዘጋጀውን ሰነድ በጥሞና በመከታተል ጠንካራ ጎኖችን በማስቀጠል እንደ ሀገር ለውጥ ለማምጣት ቆርጦ መነሳት ያስፈልጋል ብለዋል።

በመድረኩ ላይ በእርሻ ዘርፍ፣በተፈጥሮ ዘርፍ፣በቡና ዘርፍ፣በእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ዘርፍ እንዲሁም በአደጋ ስጋት ዘርፍ ሰነድ ቀርቦ በቀረበዉም ሰነድ ላይ ውይይት ተደርጓል።

ሰኔ 28/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና በይፋ ተጀምሯል።በጊዲ ቤንች ወረዳ በ11 ትምህርት ቤቶች ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና 671 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰ...
05/07/2022

ሰኔ 28/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና በይፋ ተጀምሯል።

በጊዲ ቤንች ወረዳ በ11 ትምህርት ቤቶች ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና 671 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰድ መጀመራቸውን የጊዲ ቤንች ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

ሰኔ 28/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳበክረምት ወራት በጎ ፍቃድ ጅምር ስራ በሴቶች ሊግ መሪነት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ፕሮግራም ተካሄደ።
05/07/2022

ሰኔ 28/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

በክረምት ወራት በጎ ፍቃድ ጅምር ስራ በሴቶች ሊግ መሪነት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ፕሮግራም ተካሄደ።

04/07/2022
ሰኔ 22/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ "የእኛ ዘመን ወጣት ሚና በሚል መሪ ቃል" በጊዲ ወረዳ  ከቤንች ሸኮ ዞን ወጣቶች ጽ/ቤት የመጡ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የወጣቶች መድረክ ተካሄደ።...
29/06/2022

ሰኔ 22/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

"የእኛ ዘመን ወጣት ሚና በሚል መሪ ቃል" በጊዲ ወረዳ ከቤንች ሸኮ ዞን ወጣቶች ጽ/ቤት የመጡ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የወጣቶች መድረክ ተካሄደ።

የመድረኩን መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጊዲ ቤንች ወረዳ ርሆት ዓለም ኃላፊ አቶ መንግስቱ ገ/ስላሴ በንግግራቸው እንዳሉት የወጣቱ ሚና በለውጥ ሂደት ውስጥ የጎላ ሚና አለው ይህን አውቆ ወጣቱ በሀገራችን ያለውን ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ የጋራ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ከማድረጉም ባሻገር ወጣቶች በሀገር ግንባታ ሂደት ላይ የሚጠበቅባቸውን ሚና እንደወጡ ያስችላል ብለዋል።
አቶ መንግስቱ ገ/ስላሴ አክለውም ወጣቱ በነፃነት ሀሳባቸውን በማቅረብ መብተሔ ሀሳብ ማፍለቅ አለበት ብሎ የዕለቱን ውይይት ከፍተዋል።

የመድረኩ ተሳታፊዎች የውይይት መድረክ ወጣቶቹ በሀገራችን ያለውን ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ የጋራ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ከማድረጉም ባሻገር ወጣቶች በሀገር ግንባታ ሂደት ላይ የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ያስችላል ብለዋል።

ሰኔ 17/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳከጊዲ ቤንች ወረዳ መንግስት የተሰጠ መግለጫ አቶ ፀጋዬ ታደሰ የወረዳ  ዋና አሰተዳዳሪብልፅግና ፓርቲ በነበረው ነፃ ገለልተኛ ፣ ተአማኒነት ያለዉ ፍትሀዊ...
24/06/2022

ሰኔ 17/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

ከጊዲ ቤንች ወረዳ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

አቶ ፀጋዬ ታደሰ የወረዳ ዋና አሰተዳዳሪ

ብልፅግና ፓርቲ በነበረው ነፃ ገለልተኛ ፣ ተአማኒነት ያለዉ ፍትሀዊ ምርጫ በሰኔ 6/10/2013 ዓ/ም በማድረግ ባገኘው አብላጫ ድምፅ ተወዳድሮ አሸንፎ እንደ ሀገር በጉባኤ አፀድቆ መምራት ከጀመረ አመት ያስቆጠረ ፓርቲ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ መሠረት የብልፅግና ፓርቲ የበኩር ልጅ የሆነችው ጊዲ ቤንች ወረዳ እንደ ሀገር በነበረው ምርጫ ወቅት በተደረገው ምርጫ ግዜ ሁለት ፓርቲዎች ብልፅግና ፓርቲ እና ኢዜማ ፓርቲ ተወዳድሮ በምርጫ የበላይ ድምፅ አገኝቶ በይሁንታ ሀገር እንዲመራ በህዝቡ የተሰጠውን ሀላፊነት ተረክቦ በመምራት ላይ የሚገኘውን ብልፅግና ፓርቲ በመቀበል የተጣለባትን ሀላፊነት እየተወጣች የምትገኝ ወረዳ ናት ይህ በእንዲ ሆኖ ሳለ በቀን 10/10/2014ዓ/ም በጊዲ ቤንች ወረዳ ስር በምትገኘው ይና ደላ ቀበሌ ውስጥ በመግባት የቀድሞ የጊዲ ቤንች ወረዳ ኢዜማ ፓርቲ ተወካይ የሆኑት መ/ር መላኩ መንገሻ እና መ/ር ጌትነት ጋሎ የተባሉት ግለሰቦች በህግ መንግስት የተሰጣቸው ምንም አይነት መብትም ሆነ ስልጣን ሳይኖራቸው ህገመንግስትን በሀይል እና በሀሰት ፕሮፖጋንዳ ለመገርሰስና ህዝቡን ላልተገባ እልቂት ለመዳረግ በማሰብና ወረዳዋን የትርምስ ቀጠና ለማድረግ በመነሳሳት ቀበሌው ውስጥ ያሉትን አመራሮች በስራ ላይ እያሉ በጊዲ ቤንች ወረዳ ላይ መንግስት የለም አሁን እንደ ወረዳችን ብልፅግና ስራ አቁሟል ከዚህ የተነሳ ዞን ሄደን አቅጣጫ ተሰጥቶን ሙሉ ሀላፊነት ይዘን መጥተናል ስለዚህ አሁን ህዝቡ ማመፅ አለበት በ7ቱም ቀበሌ ውስጥ አመራሩ ተባሮ ወጥቷል እናንተ ምን ትሠራላችሁ ቀበሌው ውስጥ 1ኛ መንገድ የለም ወረዳው ለቀበሌያችሁ የሠራው ምንም አይነት ልማት የለም እናንተንም ወስዶ 16 ቀንና ለሊት አስሮ ያጉላላቹ ብልፅግና ፓርቲ ነው ስለዚህ አሁን ህዝቡን አሳምነን ጨርሰናል እናንተ ከጎናችን ቁሙና ህዝቤን ሰብስበን ህፃን አዋቂ ሳይቀር ሠላማዊ ሠልፍ ልንወጣ ነው ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ቀበሌ ዝጉ የተኛውም አመራር ሲመጣ አባሩ በማለት ያልተገባና ከህግ ስርዓት ውጭ የሆነ አፀያፊ ተልዕኮዋቸዉን ለመፈፀም እያስገደዱ እያሉ ለወረዳው መንግስት በደረሰው ጥቆማ መሠረት ግለሰቦች በፀጥታ አካላት አመካይነት በቁጥጥር ስር ውለዉ የወረዳው መንግስት የተፈፀመውን ወንጀል በዝርዝር መርማሪ ፖሊሶችን በማደራጀት ወንጀሉን በማጣራት ለህግ አቅርቦ የማያዳግም የህግ እርምት እንዲሰጥ እየሠራ መሆኑን በመግለፅ ማህበረሰቡ የተዘራውን የሀሰት ፕሮፖጋንዳ በመገንዘብ ባለመናወጥ አሁን ወቅቱ የመኸር ወቅት መሆኑን ተረድቶ ወደ እርሻ ተግባር እንዲገቡ የቀበሌው አመራር የወረዳው ደጋፊ አመራር ለማህበረሰቡ ተገቢውን ግንዛቤ በማስጨበጥ ወደ ተግባር እንዲገቡ በማሳሰብ ተጨማሪ አሉባልተኞችም ጭምር ካሉ ማህበረሰቡ ሊያጋልጣቸው እንደሚገባ መግለጫ ሰጥተዋል።

22/06/2022
ሰኔ 15/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ በአሁኑ ጊዜ እያደገ የመጣውን የነዳጅ ዋጋ ድጎማን በሂደት በማሰቀረት ወደ ቀደመው የዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ አሰተዳደር ሥርዓት እንዲመለስ ለማድረግ የሚያስ...
22/06/2022

ሰኔ 15/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

በአሁኑ ጊዜ እያደገ የመጣውን የነዳጅ ዋጋ ድጎማን በሂደት በማሰቀረት ወደ ቀደመው የዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ አሰተዳደር ሥርዓት እንዲመለስ ለማድረግ የሚያስችል የዋጋ ማስተካከያ እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱ ተገለፀ።

የጊ/ቤ/ወ/ን/ገ/ል/ጽ/ቤት ዋና ኃላፊ አቶ ማትዮስ ምናሴ እንደተናገሩት በአሁኑ ጊዜ እያደገ የመጣውን የነዳጅ ዋጋ ድጎማን በሂደት በማስቀረት ወደ ቀደመው የዋጋ ማረጋጊያ ፈንድ አስተዳዳር ሥርዓት እንዲመለስ ለማድረግ የሚያስችል የዋጋ ማስተካከያ እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ለንግድ ባለሙያዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው ብለዋል።

ሰኔ 13/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ                   ዲዙበመጀመሪያ ምድር አንድ ናት በሚል መሪ ቃል በአለም አቀፍ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ በሀገር ደረጃ ለ29ኛ ጊዜ እንደ ክልላችን...
20/06/2022

ሰኔ 13/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ
ዲዙ

በመጀመሪያ ምድር አንድ ናት በሚል መሪ ቃል በአለም አቀፍ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ በሀገር ደረጃ ለ29ኛ ጊዜ እንደ ክልላችን ለመጀመሪያ ጊዜ የምከበረው በዓልን አስመልክቶ በዛሬው ዕልት በጊዲ ቤንች ወረዳ የችግኝ ተከላ ተከናወነ።

የ/ጊ/ቤ/ወ/አከ/ደ/ጥ/የአ/ን/ለ/ቁ/ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ጨነቁ ተክሌ እንዳሉት የአለምአቀፍ አከባቢ ጥበቃ ባዓል አከባበርን በተመለከተ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ በሀገር ደረጃ ለ29ኛ ጊዜ እንደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ ምድር አንድ ናት በሚለው መር ሃሳብ በግንቦት 28 ቀን የሚከበረው በዓልን አስመልክቶ በአጠቃላይ የወረዳ አመራርና ባለሙያዎች በተገኙበት (green legacy) ዘርፍ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች ተከላ ተከናውነዋል ሆኖም የተተከለውን ችግኝ ባለድርሻ አካላቶች እና በባለሙያ ክትትል እና ድጋፊ ተደርጎ ለቀጣይ ትውልድ የሚተላለፍ ነው በለዋል።

በቦታው የተገኙት የጊዲ ቤንች ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፀጋዬ ታደስ እንዳሉት በዓለም አከባቢ ጥበቃ በዓልን አስመልክቶ የሚተከለው ችግኝ ተተክሎ የምቀር ሳይሆን በአካባቢያችን ላይ አየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚን ለማምጣት ኢትዮጵያን በአርንጓዴ እናልብሳት በሚለው መሪ እንደ ችግኝ አንድነትን፣አብሮነትን፣እድገትን እና የሰላም ብልጽግና ለማምጣት ሁሉም ማህበረሰብና ባለድርሻ አካላቶች የአላማ ፅናት መኖር አለበት በለዋል።

ሰኔ 12/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ                      ፃትየጊዲ ቤንች ወረዳ የምስረታ እድሜዋ እጅግ በጣም አጭር ጊዜ ያላት ወረዳ ብትሆንም ወረዳ ለመሆን የገፋፏትና ያስገደ...
19/06/2022

ሰኔ 12/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ
ፃት

የጊዲ ቤንች ወረዳ የምስረታ እድሜዋ እጅግ በጣም አጭር ጊዜ ያላት ወረዳ ብትሆንም ወረዳ ለመሆን የገፋፏትና ያስገደዷትን አንገብጋቢ መሠረተ ልማቶችን በመተግበር ላይ ትገኛለች በዚህ መሠረት በጊዲ ቤንች ወረዳ ውስጥ የምትገኝ ፃት ቀበሌ በዛሬው ዕለት ከዚህን ቀደም ተሠርቶ ሄዶ የነበረው የከተማ ስኬጅ ፕላን ተጠናቆ ዛሬ ይፋ ተደርገዋል ።

በፕሮግራሙ ላይ ጠቅላላው የከተማዋ ነዋሪዎች የተገኙ ስሆን ማህበረሰቡ በተገኙበት የካርታ ንባብ በባለሙያ አብዱራህማን አለሙ ተደርጎ ከማህበረሰቡ ጋር ወይይት ተደርጎ በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል።

በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የጊ/ቤ/ወ/ብ/ፓ/አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ የሆኑት አቶ ሀይሉ አዲሱ በንግግራቸው ዛሬ ላይ ይፋ የተደረገው ስኬጅ ፕላን አሁን እንደምታዩት በሚገርም ሁኔታ የተሠራ ሲሆን ደረጃውን የጠበቀ ከተማ ለመስራት የሚያስችል አንቱታን ባተረፉ ባለሙያዎች የተሠራ ነው በማለት ከዚህ በኃላ የትኛውም ግንባታ ለመስራት ሲፈለግ ከካርታዉ ዉጭ መሠራት እንደሌለበትና ባለሙያ ሲፈልጉ ከከተማና ቤቶች ባለሙያ ማግኘት እንደሚችሉ በመግለፅ ለማህበረሰቡ አሳስበዋል።

ግንቦት 30/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ                        ዲዙ"አዲስ ፖለቲካዊ እይታ አዲስ ሀገራዊ እምርታ" በሚል መሪ ቃል ለጊዲ ቤንች ወረዳ ለፐብሊክ ሰርቫንት ስልጠና...
07/06/2022

ግንቦት 30/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ
ዲዙ
"አዲስ ፖለቲካዊ እይታ አዲስ ሀገራዊ እምርታ" በሚል መሪ ቃል ለጊዲ ቤንች ወረዳ ለፐብሊክ ሰርቫንት ስልጠና የተሰጠ ይገኛል።

ከቤንች ሸኮ ዞን ወረዳውን ለመደገፍ የመጡ አቶ ዮርዳኖስ በየነ እና አቶ ማርቆስ ካይት ስልጠናውን እየሰጡ ይገኛል።

በስልጠናው ፐብሊክ ሰርቫንት የስራ ተነሳሽነት፣የአገልጋይነት፣የቅንነት እንዲሁም የተሻለ እውቀት ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ግንቦት 29/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ              ጋጫ ቀበሌአዲስ ፖለቲካዊ እይታ አዲስ ሀገራዊ እምርታ በሚል መሪ ቃል ለጋጫ ቀበሌ አመራር መሠረተ ፓርቲ ህዋስ አመራር የተዘጋጀ...
06/06/2022

ግንቦት 29/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ
ጋጫ ቀበሌ

አዲስ ፖለቲካዊ እይታ አዲስ ሀገራዊ እምርታ በሚል መሪ ቃል ለጋጫ ቀበሌ አመራር መሠረተ ፓርቲ ህዋስ አመራር የተዘጋጀ የስልጠና መድረክ በይፋ ተጀምሯል።

ስልጠናው ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በመስክ ምልከታ የተጀመረ ሲሆን በጉብኝቱ ሠዓት 1ኛ የአቶ ምስራቅ በኩስ ነጭ እና ቀይ ሽንኩርት 2ኛ የአቶ ብርሃኑ ዱሽብን። ድንች ምርት 3ኛ በFTC የታረሰ በቆሎ ምርት 4ኛ አቶ ኩንዱስ አልቤን የሽንኩርት ምርት የስልጠናው ተካፋዮች በተገኙበት የመስክ ምልከታው ተከናውኗል በመስክ ጉብኝት ወቅት የጊ/ቤ/ወ/መ/ኮ/ጉ/ጽ/ቤት ዋና ኃላፊ አቶ አዳነ ሰይድ በጉብኝት ወቅት እንዳሉት ዛሬ በጊዲ ቤንች ወረዳ ስር በምትገኝ የጋጫ ቀበሌ ውስጥ ተገኝተን በምናደርገው የመስክ ጉብኝት ትልቅ ትምህርት ያገኘንበትና የወቅቱን ኑሮ ውድነትን መቋቋም የሚችሉ ጠንካራ አርሶ አደሮች ያሉበት ወረዳ እንዳለችን ያረጋገጥንበት ነው ብለዋል።

የጋጫ ቀበሌ አስተዳዳሪ አቶ አድማሱ ሽፈራው ጋጫ ቀበሌ ማለት የተለያየ ሞዴል አርሶ አደሮች የሞሉባት የወረዳው ኢኮኖሚ አውታር ናት በማለት የቀበሌዋን ገፅታ ለመግለጽ ሞክረዋል።



ዘገባውን አዘጋጅቼ ያቀረብኩላቹ ባለሙያ ተካልኝ የርማሮ ነበርኩኝ መልካም ቆይታ

ግንቦት 26/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳአዲስ ፖለቲካዊ እይታ አዲስ ሀገራዊ እምርታ በሚል መሪ ቃል ለጊዲ ቤንች ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ለተከታታይ አምስት ቀናት ስሰጥ የነበረው ስል...
03/06/2022

ግንቦት 26/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

አዲስ ፖለቲካዊ እይታ አዲስ ሀገራዊ እምርታ በሚል መሪ ቃል ለጊዲ ቤንች ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ለተከታታይ አምስት ቀናት ስሰጥ የነበረው ስልጠና በዛሬ ዕለት በድል ተጠናቀቀ።

ግንቦት 25/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳአዲስ ፖለቲካዊ እይታ አዲስ ሀገራዊ እምርታ በሚል መሪ ቃል የተጀመረው የአመራር ስልጠና አራተኛ ቀኑን ይዘዋል። የጊዲ ቤንች ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ አ...
02/06/2022

ግንቦት 25/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

አዲስ ፖለቲካዊ እይታ አዲስ ሀገራዊ እምርታ በሚል መሪ ቃል የተጀመረው የአመራር ስልጠና አራተኛ ቀኑን ይዘዋል።

የጊዲ ቤንች ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች አዲስ ፖለቲካዊ እይታ አዲስ ሀገራዊ እምርታ በሚል መሪ ቃል የአቅም ግንባታ ስልጠና እየወሰዱ ይገኛሉ።

በዛሬው ዕለት በፓርቲ ተቋማዊ ግንባታ ላይ ለአጠቃላይ አመራር የዞኑ ደጋፊ አቶ ማርቆስ ካይት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል ።

ከስልጠናው በኃላ አጠቃላይ አመራር በሰነዱ ላይ የተረዳዉን ግልፀኝነት በሚፈልጉት ጉዳዮች ላይ በቡድን ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ግንቦት 23/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆየው የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የአቅም ግንባታ የስልጠና መድረክ በጊዲ ቤንች ወረዳ በይፋ ተጀምሯል።አድስ ፖለቲካዊ እ...
31/05/2022

ግንቦት 23/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ

ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆየው የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የአቅም ግንባታ የስልጠና መድረክ በጊዲ ቤንች ወረዳ በይፋ ተጀምሯል።

አድስ ፖለቲካዊ እይታ አድስ ሀገራዊ እምርታ በሚል መሪ ሀሳብ ለአመራሩ የምሰጠው ስልጠና በዛሬው ዕለት በጊዲ ቤንች ወረዳ ተጀምሯል።

የስልጠናው ዋና አላማ አመራሩ አድስ የፖለቲካ እይታን በመያዝ የአስተሳሰብ ለውጥ በማምጣት የተጀመረውን ለውጥ የማስቀጠል ኃላፊነት እንደተሰጣቸው ተገልፀዋል።

ስልጠናው ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ሰልጣኙ አመራር ስልጠናውን በአግባቡ በመከታተል በኢኮኖሚያዊ፣በፖለቲካዊ እንዲሁም በማህበራዊ ለውጥን ማምጣት እንደሚችሉ ተገልፀዋል።

ግንቦት 22/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ4ተኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ አመራር ስልጠና በጊዲ ቤንች ወረዳ ተጀመረ።አዲስ ፖለቲካዊ እይታ አድስ ሀገራዊ እምርታ 4ተኛ ዙር የአመራር አቅም ማጎልበ...
30/05/2022

ግንቦት 22/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ
4ተኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ አመራር ስልጠና በጊዲ ቤንች ወረዳ ተጀመረ።

አዲስ ፖለቲካዊ እይታ አድስ ሀገራዊ እምርታ 4ተኛ ዙር የአመራር አቅም ማጎልበቻ ስልጠና በጊዲ ቤንች ወረዳ ተጀምሯል ።

ስልጠናው በመስክ ምልከታ የተጀመረ ሲሆን በጊዲ ቤንች ወረዳ ኩታ ገጠም የበቆሎ እርሻና 2ተኛ ብሎክ የመንገድ ከፈታ ስራዎች በሰፊዉ ጉብኝት ተደርጎዋል ።

በመስክ ጉብኝት ወቅት የቤ/ሸ/ዞ/ኢ/ፕ/መምሪያ ሀላፊ አቶ ዮርዳኖስ በየነ እንዳሉት በጊዲ ቤንች ወረዳ ውስጥ ያለው ኩታ ገጠም የበቆሎ እርሻ ስራ እንደ ዞናችን ከጉ/ፈ/ወረዳ ጋር የሚመሳሰልና እጅግ የሚያስደምም የአስተራረስ ስርዓት የታየበት ነው በማለት እነዚህ አርሶ አደሮችን በመደገፍ ከዚህ የተሻለ ውጤት በማስመዘገብ ሀገራዊ ለውጡን የማስቀጠል ሀላፊነት በወረዳው አመራር ላይ የተጣለ ትልቅ ኃላፊነት ነው በማለት ገና ከጅምሩ የመስክ ምልከታዉ ላይ የታየው ውጤት ስልጠናውን በድል እና በስኬት የማጠናቀቅ ማሳያ ነው ብለዋል።

የጊዲ ቤንች ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፀጋዬ ታደሰ እንዳሉት በወረዳችን ውስጥ በመልማት ላይ ያለዉን የኩታ ገጠም የበቆሎ እርሻ የአስተራረስ ሲስተሙን በመቀየር ዘመናዊ አስተራረስን በመፈጠር እየታዬ ያለውን ሀገራዊ ለውጥ ለማስቀጠል ሌተቀን ልንሰራ ይገባል በማለት አራሹ አርሶ አደር የተሻለ ምርት በማምረት ውጤታማ እንዲሆንና የግብይት ስርዓት ውጤታማ እንዲሆን ለአርሶ አደሩ የገበያ ትስስር እንፈጥራለን ብለዋል።

ግንቦት 22/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳየጊዲ ቤንች ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሰቆጣ ቃል ኪዳን በ2030 በሀገር ደረጃ ከ2 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናቶችን ከመቀንጨር በሽታ ነፃ ለማድረግ እን...
30/05/2022

ግንቦት 22/2014ዓ/ም ጊዲ ቤንች ወረዳ
የጊዲ ቤንች ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሰቆጣ ቃል ኪዳን በ2030 በሀገር ደረጃ ከ2 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናቶችን ከመቀንጨር በሽታ ነፃ ለማድረግ እንተጋለን በሚል መሪ ቃል ለባለድርሻ አካላት ስልጠና ተሰጠ።

Address

Gidi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gidi bench worda communication affairs office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Event Planning Service?

Share