
01/03/2023
ይስሙ ንጉሥ .........."እኔ ሴት ነኝ ጦርነት አልወድም ።ሆኖም ይህን ኢትዮጵያን የኢጣልያ ጥገኛ የሚያደርግ ውል ከመቀበል ጦርነትን እመርጣለሁ ።የዛሬ ሳምንት አድርገው በዚህ የሚደነግጥልህ የለም እግሩን ለጠጠር ፤ደረቱን ለጦር ሰጥቶ አገሩን የሚያድን ሰው የሌለ አይምሰልህ የገዛ ደሙን ገብሮ ለገዛ አገሩ መሞት ጌጡ ነው ፤ ሞተ አይባልም።" ................................. እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ !!!!
Its a supper channel about everything and Ethiopianism!