የክርስቶስ ሐዋርያ ሀብታሙ ታገሰ

  • Home
  • የክርስቶስ ሐዋርያ ሀብታሙ ታገሰ

የክርስቶስ ሐዋርያ ሀብታሙ ታገሰ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የክርስቶስ ሐዋርያ ሀብታሙ ታገሰ, Performance & Event Venue, .

እየሱስ ዛሬም ይሰራል
24/10/2024

እየሱስ ዛሬም ይሰራል

 ! (ክፍል 16) ! #ሰኞ አስደናቂ የአምልኮና ትንቢታዊ ትምህርት ምሽት!የዕለቱ ትንቢታዊ መልዕክት በእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሔኖክ ግርማ:-“‘ከእኔ በኋላ የሚመጣው ከእኔ በፊት ስለ ነበር ...
01/10/2024

! (ክፍል 16)
!
#ሰኞ አስደናቂ የአምልኮና ትንቢታዊ ትምህርት ምሽት!
የዕለቱ ትንቢታዊ መልዕክት በእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሔኖክ ግርማ:-

“‘ከእኔ በኋላ የሚመጣው ከእኔ በፊት ስለ ነበር ከእኔ ይልቃል’ ያልሁት እርሱ ነው፤ እኔ ራሴ አላወቅሁትም ነበር፤ በውሃ እያጠመቅሁ የመጣሁትም እርሱ በእስራኤል ዘንድ እንዲገለጥ ነው።” ከዚያም ዮሐንስ እንዲህ ሲል ምስክርነቱን ሰጠ፤ “መንፈስ እንደ ርግብ ከሰማይ ወርዶ በእርሱ ላይ ሲያርፍ አየሁ፤ በውሃ እንዳጠምቅ የላከኝም፣ ‘በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቀው፣ መንፈስ ሲወርድና በእርሱ ላይ ሲያርፍ የምታየው እርሱ ነው’ ብሎ እስከ ነገረኝ ድረስ እኔም አላወቅሁትም ነበር፤ አይቻለሁ፣ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ እመሰክራለሁ።””
ዮሐንስ 1:30-34

👉ዮሐንስ እንዲያጠምቅ የላከው መንፈስ ቅዱስ ነው! ያ መንፈስ ኢየሱስ ወደ እርሱ ሲመጣ መሰከረለት!
👉ኢየሱስ ወደ ዮሐንስ ሲመጣ ለአሠራሩ የሚመች ሆኖ ነው የመጣው! እርሱ ከዮሐንስ በፊት የነበረ አምላክ ነው ጌታ ነው በዮሐንስ ሊጠመቅ ከኃጢአተኞች ኃላ ተሰለፈ!
👉ኢየሱስ ዮሐንስን ለላለከው መንፈስ ሰሚት አድርጎ ነበር! ይህንን ኢየሱስ በተግባር አሳይቶአል!

“እግራቸውን ዐጥቦ ካበቃ በኋላም፣ ልብሱን ለብሶ ተመልሶ በቦታው ተቀመጠ፤ እንዲህም አላቸው፤ “ያደረግሁላችሁን ታስተውላላችሁን? እናንተ፣ ‘መምህርና፣ ጌታ’ ትሉኛላችሁ፤ ትክክል ነው፤ እንደምትሉኝ እንዲሁ ነኝና። እንግዲህ እኔ ጌታችሁና መምህራችሁ ሆኜ ሳለሁ እግራችሁን ካጠብሁ፣ እናንተም እንደዚሁ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ልትተጣጠቡ ይገባችኋል።”
ዮሐንስ 13:12-14 NASV

👉ከሰማይ እግዚአብሔር አብ ተናገረ!
👉ለአራት መቶ ዓመታት ተዘግቶ የነበረው ሰማይ ተከፍቶ መናገር አቁሞ የነበረው እግዚአብሔር አብ ተናገረ!

“ኢየሱስም እንደ ተጠመቀ ከውሃው ወጣ፤ ወዲያውኑም ሰማይ ተከፍቶ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድበት አየ። እነሆ፤ “በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወድደው ልጄ ይህ ነው” የሚል ድምፅ ከሰማይ ተሰማ።”
ማቴዎስ 3:16-17 NASV
👉እግዚአብሔር አብ ኢየሱስን ምድር ላይ ያየ ቀን ደስታው እርሱ እንደሆነ ተናገረ!
“የላከኝ እርሱ ከእኔ ጋር ነው፤ ምንጊዜም የሚያስደስተውን ስለማደርግ ብቻዬን አልተወኝም።””
ዮሐንስ 8:29 NASV
🙌የእግዚአብሔር ደስታ እርሱ ኢየሱስ ነው!
#አሜን!
********
!

JPS TV WORLDWIDE

16/09/2024
“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።”  — ፊልጵስዩስ 4፥6
13/09/2024

“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።”
— ፊልጵስዩስ 4፥6

“በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።”  — ኢሳይያስ 27፥6       መልካም አዲስ አመት
11/09/2024

“በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።”
— ኢሳይያስ 27፥6 መልካም አዲስ አመት

09/09/2024

በጌታ ምህረትና ቸርነት እደገና ከብዙ አለማዊ ዘፈኖች በሀላ እንደገና ጌታ እድሉን ሰጥቶኝ በልዩ ቅባትና አገልግሎት በቤቱ እንዳገለግል በበቀል ቅባት መጥቻለው እየሱስ ጌታ ነው sher yadrgu

ዘዳግም 6¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁰ አምላክህ እግዚአብሔር ለአንተ ሊሰጣት ለአባቶችህ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም ወደ ማለላቸው ምድር ባገባህ ጊዜ ያልሠራሃቸውንም ታላቅና መልካም ከተሞች፥¹¹ ...
09/09/2024

ዘዳግም 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ አምላክህ እግዚአብሔር ለአንተ ሊሰጣት ለአባቶችህ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም ወደ ማለላቸው ምድር ባገባህ ጊዜ ያልሠራሃቸውንም ታላቅና መልካም ከተሞች፥
¹¹ ያልሞላሃቸውንም ሀብትን የሞሉ ቤቶች፥ ያልማስሃቸውንም የተማሱ ጕድጓዶች፥ ያልተከልሃቸውንም ወይንና ወይራ በሰጠህ ጊዜ፥ በበላህና በጠገብህም ጊዜ

“ሙሴም በላከኝ ጊዜ እንደ ነበርሁ፥ ዛሬ ጕልበታም ነኝ፤ ጕልበቴም በዚያን ጊዜ እንደ ነበረ፥ እንዲሁ ዛሬ ለመዋጋት ለመውጣትም ለመግባትም ጉልበቴ ያው ነው።”  — ኢያሱ 14፥11
08/09/2024

“ሙሴም በላከኝ ጊዜ እንደ ነበርሁ፥ ዛሬ ጕልበታም ነኝ፤ ጕልበቴም በዚያን ጊዜ እንደ ነበረ፥ እንዲሁ ዛሬ ለመዋጋት ለመውጣትም ለመግባትም ጉልበቴ ያው ነው።”
— ኢያሱ 14፥11

19/03/2024

አምልኮ ለእየሱስ

“ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ።”  — ሚልክያስ 4፥2
12/03/2024

“ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ።”
— ሚልክያስ 4፥2

11/03/2024

“በወንዙም አጠገብ በዳሩ ላይ በዚህና በዚያ ፍሬው የሚበላ ዛፍ ሁሉ ይበቅላል፥ ቅጠሉም አይረግፍም ፍሬውም አይጐድልም፤ ውኃውም ከመቅደስ ይወጣልና በየወሩ ሁሉ የፍሬ በኵር ያገኛል፤ ፍሬውም ለመብል ቅጠሉም ለመድኃኒት ይሆናል።”
— ሕዝቅኤል 47፥12

2 ነገ 2+21 ውኃው ወዳለበቱም ምንጭ ወጥቶ ጨው ጣለበትና። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ይህን ውኃ ፈውሼዋለሁ ከዚህም በኋላ ሞትና ጭንገፋ አይሆንበትም አለ።
03/01/2024

2 ነገ 2+21 ውኃው ወዳለበቱም ምንጭ ወጥቶ ጨው ጣለበትና። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ይህን ውኃ ፈውሼዋለሁ ከዚህም በኋላ ሞትና ጭንገፋ አይሆንበትም አለ።

31/12/2023

በአለም ስዘፍን በአለማዊ ስራ ምታቁኝ ሁሉ በቃ ወደ ሂወት ወደ ሆነው እየሱስ ሄጃለው እናተም እጠቃችዋለው ኑ
ለሱ እንድቀኝ የረዳኝ ጌታ ይባረ አሜንንንን
ብዙዎች መንፈሳቸው የረሰረሰበት መዝሙር እናተም ተጋበዙልኝ ተባረኩበት ሻሎም ሼር ሼር ከባረካቹ

2 ነገ 6+6 የእግዚአብሔርም ሰው። የወደቀው ወዴት ነው? አለ ስፍራውንም አሳየው እንጨትም ቆርጦ በዚያ ጣለው፥ ብረቱም ተንሳፈፈ።
30/12/2023

2 ነገ 6+6 የእግዚአብሔርም ሰው። የወደቀው ወዴት ነው? አለ ስፍራውንም አሳየው እንጨትም ቆርጦ በዚያ ጣለው፥ ብረቱም ተንሳፈፈ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የክርስቶስ ሐዋርያ ሀብታሙ ታገሰ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Event Planning Service?

Share