Hlina light decor & rent

  • Home
  • Hlina light decor & rent

Hlina light decor & rent BESTEST

22/07/2024
እግዚአብሔር ይመስገን! It' My Birthday!የዛሬ 34 ዓመት በዕለተ ቅዱስ እስጢፋኖስ ወደዚህች ምድር መጣሁ፣በጥሩ ሁኔታ አደኩ፣ተማርኩ፣ተመረኩ፣አገባሁ፣በ፫ልጆች ተባረኩ ክብር ምስጋና ለ...
26/03/2024

እግዚአብሔር ይመስገን!
It' My Birthday!
የዛሬ 34 ዓመት በዕለተ ቅዱስ እስጢፋኖስ ወደዚህች ምድር መጣሁ፣በጥሩ ሁኔታ አደኩ፣ተማርኩ፣ተመረኩ፣አገባሁ፣በ፫ልጆች ተባረኩ ክብር ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ከነልጇ ይሁንልኝ! ቀሪ ዘመኔን እግዚአብሔርን እንዳገለግል የእርሱ መልካም ፈቃድ ይሁንልኝ። ሳይገባኝ እንደ ሀጢያቴ ሳይሆን እንደቸርነቱ እዚህ አድርሶኛል እና እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ!!!

ህሊና የዲኮር እቃዎች ኪራይ እና ሽያጭ0913955379ምርጥ የዲኮር ስራ ለልደት: ለሠርግ:ለምርቃት: ለብራይዳል: ለቤቢ ሻወር እንዲሁምለተለያዩ ዝግጅቶች የዲኮር እቃዎችን በሽያጭ ወይም በኪራ...
14/03/2024

ህሊና የዲኮር እቃዎች ኪራይ እና ሽያጭ
0913955379
ምርጥ የዲኮር ስራ ለልደት: ለሠርግ:ለምርቃት: ለብራይዳል: ለቤቢ ሻወር እንዲሁም
ለተለያዩ ዝግጅቶች የዲኮር እቃዎችን በሽያጭ ወይም በኪራይ ያገኛሉ!! ልዩነታችን አዳዲስ የዲኮር እቃዎችን መያዛችን!
ይደውሉ ወይንም የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቅለው ተጨማሪ መረጃ ያግኙ!
አድራሻ ሰልክ 0913955379 ይደውሉ!
https://t.me/H725R

Thank you for choosing us!Call for ur special events like Birthday,ሽምግልና፣ ገዓት፣ የአጥር ወፍ አትስማሽ.....0913955379, 0703543023
03/03/2024

Thank you for choosing us!
Call for ur special events like Birthday,ሽምግልና፣ ገዓት፣ የአጥር ወፍ አትስማሽ.....
0913955379, 0703543023

ህሊና የዲኮር እቃዎች ኪራይ እና ሽያጭ0703543023ምርጥ የዲኮር ስራ ለልደት: ለሠርግ:ለምርቃት: ለብራይዳል: ለቤቢ ሻወር እንዲሁምለተለያዩ ዝግጅቶች የዲኮር እቃዎችን በሽያጭ ወይም በኪራ...
12/06/2023

ህሊና የዲኮር እቃዎች ኪራይ እና ሽያጭ
0703543023
ምርጥ የዲኮር ስራ ለልደት: ለሠርግ:ለምርቃት: ለብራይዳል: ለቤቢ ሻወር እንዲሁም
ለተለያዩ ዝግጅቶች የዲኮር እቃዎችን በሽያጭ ወይም በኪራይ ያገኛሉ!! ልዩነታችን አዳዲስ የዲኮር እቃዎችን መያዛችን!
ይደውሉ ወይንም የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቅለው ተጨማሪ መረጃ ያግኙ!
አድራሻ ሰልክ 0703543023 ይደውሉ!
https://t.me/H725R



Hlina Light Decor & Rental, for your graduation, baby shower, birthday 🥳 and bridal shower🤩🤩 please contact us on 0703543023 https://t.me/H7

03/02/2023

የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ መልዕክት

የፊታችን ሰኞ የሦስት ቀናቱ ጾም ጾመ ነነዌ ይገባል:: ጾሙ ከመግባቱ አስቀድሞ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችን ንስሓ እንግባ:: በመጪዎቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ ይህንን ያያችሁ ወንድሞቼና እኅቶቼ ሁላችሁ ንስሓ አባቶቻችሁን ምስክር አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር ተናዘዙ:: "ጌታ ሆይ ይህ የሆነው በእኔ በደል ነውና ኃጢአቴን ይቅር በለኝ" ብለን አብረን አምላካችንን እንማጸነው::

ከዚህ ንስሓ ጋር የታወጀውን የየነነዌ ጾም ጠዋት በኪዳንና ከሰዓት በቅዳሴ ማታ ደግሞ በጸሎተ ምሕላ በየአጥቢያችን እየተገኘን አምላካችንን እንማጸነው:: የቻልን ሦስቱን ቀናት እስከ ማታ እየጾምንና እየሰገድን የፈጣሪያችንን ምሕረት እንለምን::

No matter where your venue is we will turn it into dreamland !📍 mebrat haileFor Wedding 🤵👰For baby shower 👶👶👶For bridal ...
10/01/2023

No matter where your venue is we will turn it into dreamland !

📍 mebrat haile

For Wedding 🤵👰
For baby shower 👶👶👶
For bridal to be.. 👰👰👰
For birthday party's 🎊🎉🎊
And also For
Engagement surprise 💍💍💍

Contact us - +251703541330
+251913955379
On FACEBOOK - Hlina light decor & rent
On INSTAGRAM - hlinatadesse
Telegram ://t.me/H725R
ህሊና ላይት ዲኮር
+251703543023
+251913955379

ህሊና ላይት ዲኮር እና ኪራይ ሁሌም ይለያል! ለልደት: ለሠርግ: ለብራይዳል: ለቤቢ ሻወር እንዲሁም የተለያዩ የዲኮር እቃዎችን በሽያጭ ወይም በኪራይ ያገኛሉ!! ልዩነታችን አዳዲስ የዲኮር እቃ...
07/08/2022

ህሊና ላይት ዲኮር እና ኪራይ ሁሌም ይለያል!
ለልደት: ለሠርግ: ለብራይዳል: ለቤቢ ሻወር እንዲሁም
የተለያዩ የዲኮር እቃዎችን በሽያጭ ወይም በኪራይ ያገኛሉ!! ልዩነታችን አዳዲስ የዲኮር እቃዎችን መያዛችን!
ይደውሉ እና ቀድመው Order ያድርጉ! የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቅለው ተጨማሪ መረጃ ያግኙ! እናመሰግናለን!
ስልክ 0913955379
https://t.me/H725R

https://www.facebook.com/groups/1210202133131985/?ref=share_group_link

Address


Telephone

+251913955379

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hlina light decor & rent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Event Planning Service?

Share