UIIDP Worabe town Finance Office FTA

  • Home
  • UIIDP Worabe town Finance Office FTA

UIIDP Worabe town Finance  Office FTA the purpose of this page to clire the finacial activty for the society
(2)

26/11/2021
23/08/2021

የወራቤ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መስሪያ
ቤቶች የ2013 በጀት አጠቃቀም መረጃ

ደምወዝ
ዕቅድ 89,493,521
ክንውን 126,515,109.90
ስራ ማስኬጃ
ዕቅድ 30,898,953
ክንውን 37,415,870.56
ካፒታል
ዕቅድ 36,855,985
ክንውን 37,479,592.05

03/08/2021

በከተማ አስተዳደሩ የተሰሩና በመሰራት ላይ ያሉ የመንገድ መሠረተ-ልማት ስራዎች፦
=========================
በወራቤ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በUIIDP ማለትም (በከተሞች ተቋማዊና መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም) የታቀፉ የተለያዩ ልማታዊ ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ ይገኛሉ።
=========================
በዘርፉ የተከናወኑ እና በመከናወን ላይ ያሉ ስራዎች እንቅስቃሴ ለአብነትም ኮብልስቶን፣ የውስጥ ለውስጥ መንገድ፣ የውሃ መውረጃ ቦይ (ዲች) እና ሌሎች መሠረተ ልማቶች ተጠቃሾች ናቸው።
=========================
በ2013 በጀት ዓመትም፡
👉 አዲስ የኮብልስቶን መንገድ ንጣፍ 2.1 ኪ/ሜ የማንጠፍ ስራ፣
👉 ነባር ኮብልስቶን መንገድ 200 ሜትር ዱና ወደ ቁጠባ ቤቶች የሚወስደው መንገድ የመጠገን ተግባር፣
👉 የጠጠር መንገድ ጥገና 7 ኪ/ሜ በከተማው ውስጥ ለውስጥ መንገድ ፣ እንዲሁም
👉 880 ሜትር የሚሆን የጎርፍ መውረጃ ቦይ (ዘሞ፣ ዱና ኡስማን መስጂድ ጀርባ፣ ቁጠባ ቤቶች አካባቢ እና አልከሶ 01 ቀበሌ አካባቢ መገንባታቸውን ከከተማው ማዘጋጃ ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
=========================
በዚሁ መሠረትም የተከናወኑ እና በመከናወን ላይ ያሉ ስራዎችን በመቃኘት ከፊሉን በፎቶ እንደሚከተለው አቅርበነዋል።
=========================
የክረምት ወቅት የደረሰ በመሆኑ በጎርፍ ምክንያት ሌላ የስራ መስተጓጎል እንዳይከሰት ለዲች (ለጎርፍ መውረጃ) የተቆፈሩ ቦዮች በአጭር ጊዜ እንዲገነቡ፣ የውስጥ ለውስጥ ተደራሽ መንገዶች ላይ ጥራቱን የጠበቀ ቦሮቦሮ እና ሬዳሽ በመድፋት እና ማስተካከል፣ የኮብልስቶን ንጣፍ እና ሌሎች ተግባራትም በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቁ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይገባል መልዕክታችን ነው !!!
=========================

12/05/2021
22/04/2021
20/10/2020

150 million

18/08/2019

let's make things better to recognize international public sector financial work

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when UIIDP Worabe town Finance Office FTA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Event Planning Service?

Share