Tewediros Kassahun-ቴዲ አፍሮ

  • Home
  • Tewediros Kassahun-ቴዲ አፍሮ

Tewediros Kassahun-ቴዲ አፍሮ This is my real new page for my funs! enjoy with me and comment my views.. we are Ethiopian...we are

25/07/2023
24/07/2023

𝐇𝐎𝐖 𝐓𝐎 𝐌𝐀𝐊𝐄 𝐘𝐎𝐔𝐑 𝐇𝐔𝐒𝐁𝐀𝐍𝐃 𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘:

1. Feed him
2. Sleep with him
3. Leave him in peace
4. Don't check his phone (Msgs)
5. Don't bother him with his movements
6. Clean the house
7. Wash his clothes
8. Always pray for him.

So what's so hard about that?

𝐇𝐎𝐖 𝐓𝐎 𝐌𝐀𝐊𝐄 𝐘𝐎𝐔𝐑 𝐖𝐈𝐅𝐄 𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘:

It's really not too difficult but... To make a wife happy, a husband only needs to be:

1. a friend
2. a companion
3. a lover
4. a brother
5. a father
6. a master
7. a chef
8. an electrician
9. a plumber
10. a mechanic
11. a carpenter
12. a decorator
13. a stylist
14. a sexologist
15. a gynecologist
16. a psychologist
17. a pest exterminator
18. a psychiatrist
19. a healer/prayer
20. a good listener
21. an organizer
22. a good father
23. very clean
24. sympathetic
25. athletic
26. warm
27. attentive
28. gallant
29. intelligent
30. funny
31. creative
32. tender
33. strong
34. understanding
35. tolerant
36. prudent
37. ambitious
38. capable
39. courageous
40. determined
41. true
42. dependable
43. passionate

𝐖𝐈𝐓𝐇𝐎𝐔𝐓 𝐅𝐎𝐑𝐆𝐄𝐓𝐓𝐈𝐍𝐆 𝐓𝐎:

44. give her compliments regularly
45. go shopping with her
46. be honest
47. not stress her out
48. not look at other girls

𝐀𝐍𝐃 𝐀𝐓 𝐓𝐇𝐄 𝐒𝐀𝐌𝐄 𝐓𝐈𝐌𝐄, 𝐘𝐎𝐔 𝐌𝐔𝐒𝐓 𝐀𝐋𝐒𝐎:

49. give her lots of attention
50. give her lots of time, especially time for herself
51. give her lots of space, allow to visit her family members and your relatives.

𝐁𝐔𝐓 𝐌𝐎𝐒𝐓 𝐎𝐅 𝐀𝐋𝐋 𝐈𝐓 𝐈𝐒 𝐕𝐄𝐑𝐘 𝐈𝐌𝐏𝐎𝐑𝐓𝐀𝐍𝐓:

52. To learn not to ask for change when u give money for shopping. Whatever u give out becomes rightly hers no matter how big the note is.........
𝐓𝐎 𝐌𝐀𝐊𝐄 𝐀 𝐖𝐎𝐌𝐀𝐍 𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐈𝐒 𝐀 𝐒𝐄𝐑𝐈𝐎𝐔𝐒 𝐁𝐔𝐒𝐈𝐍𝐄𝐒𝐒

21/07/2023
19/07/2023

ሐጂ ቱሬ
------
በቢዝነስ እንቅስቃሴአቸው እና በበጎ አድራጎት ስራዎቻቸው በሰፊው የሚታወቁት የሀረር ከተማው ተወላጅ ሐጂ ሙሐመድ ቱሬ እኝህ ናቸው። እኝህ ታላቅ ሰው የስራቸውን ያህል ታሪካቸው በደንብ አልተነገረላቸውም። በመሆኑም ባለን አቅም በሕይወት ዘመናቸው ስለፈጸሟቸው መልካም ተግባራት (የህይወት ታሪካቸውንና የንግድ እንቅስቃሴአቸውን ጭምር ) በማጥናት ለወዳጆቻችን ለማቅረብ እንሞክራለን። ኢንሻ አላህ!!
-----
አላህ ሐጂ ቱሬ እና ሌሎች ሷሊሕ ባሮቹ የሰሯቸውን መልካም ተግባራት ሁሉ በብዙ ሺህ እጥፍ አባዝቶላቸው በጀንነት ውስጥ ከፍተኛውን ደረጃ ይስጣቸው። እኛንም ከምቀኝነትና ከስግብግብነት አጥርቶን ለህዝብና ለሀገር የሚጠቅም በጎ ስራ ከሚሰሩት ያድርገን። አሚን! አሚን! አሚን!

14/07/2023
17/06/2023
01/06/2023

ኒው ላቲፍ

01/06/2023
01/06/2023

It is true that they seem to have a problem for every solution. If you are one of them - reflect, unlearn and reprogram yourself. Try it. You won't regret. ~ Gloria* Allure x Alchemy

//📷picturesource Mike Lux Chocron//

28/05/2023

ስኬት ጥረት ይፈልጋል።

27/05/2023

ወይ ችግሩን ፍታው : ወይም ችግሩን ተወው:: ከችግሩ ጋር ግን በፍፁም አትኑር ።

26/05/2023

ጠቃሚ ትምህርት!

በጃፓን ይማር የነበረ አንድ አፍሪካዊ ወጣት በአንድ ወቅት በፌስቡክ ገጹ ላይ እንዲህ ሲል ጽፏል።

በጃፓን ባለ፣ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል እንግዳ ነበርኩ፣ እና እኔ በምኖርበት ሆቴል መዋኛ ገንዳ ውስጥ እያለሁ፣ ገንዳው ውስጥ ከእኔ በቀር ማንም አልነበረም፣ ውሃው ስር ሽንቴ አመለጠኝ፣ እናም ድንገት... ውሃው ወደ ሮዝ ተለወጠ።

አላርም (ማንቂያው) ጮኸ ወዲያው ሰራተኞቹ መጥተው ከገንዳው ውስጥ አወጡኝ። ከዚያም ውሃውን ባዶ እንደሚያደርጉት እና ገንዳውን እንደሚያጸዱ ነገሩኝ። የሆቴሉን አስፈላጊ ህግና ደንብ እንደጣስኩም ነገሩኝ።

ከዚያ በኋላ ጠሩኝና እንግዳ ተቀባይዋ ፓስፖርቴን ሰጠችኝና ከሆቴሉ እንድወጣ ጠየቀችኝ።

ከሆቴሉ ወጥቼ ሌላ አማራጭ ፈለግሁ፣ እና ሆቴል በገባሁ ቁጥር እንግዳ ተቀባዩ ፓስፖርቴን እያየ “ይቅርታ፣ አንተ ነህ…. አህ… እና ስላልተቀበልንህ ይቅርታ ጠይየቀኝ… ሌሎች ሆቴሎችም ስሄድ ተመሳሳይ ነው… በየትኛውም ሆቴል እንዳርፍ ስለተከለከልኩ ወደ ኤምባሲው ሄድኩ።

ኤምባሲዬ የመዋኛ ገንዳ የሌለው ሆቴል እንድይዝ መከሩኝ...ከጃፓን ስወጣ የፓስፖርት ሹሟ ፓስፖርቴን ስታረጋግጥ ‹ ትምህርቱን እንደተማርክ ተስፋ አደርጋለሁ› አለችኝ።

ማጠቃለያ፡- ሁሉም ጃፓናዊ ሽንቴን በመዋኛ ገንዳ ውስጥ እንደሸናሁ ያውቅ ነበር፣ እኔ የመጣሁባት አፍሪካዊት ሀገሬ ላይ ግን እስካሁን ድረስ መንግስታችን ከመንግስት ግምጃ ቤት በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር የሰረቀ ማን እንደሆነ አያውቅም።

#ምንጭ:Tales Of Africa

📷 prof. PLO Lumumba "in japan a corrupt person kills himself. In China, they will kill him, in Europe they jaile him. In Africa, he will present himself for election"

20/05/2023

Anger can be powerful. Control yourself.

20/05/2023

በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተለቀቀ

ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ከመኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ የተወሰደው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ምሽት አምስት ሰዓት ገደማ መለቀቁን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገረ። ተመስገን ለ“ጥያቄ ትፈለጋለህ” በሚል፤ በአዲስ አበባ ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ ወደሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ተወስዶ ለሁለት ሰዓት ገደማ መቆየቱን ገልጿል።

(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

ድመት ስለህ አንጣ የተባለው ተማሪ ድመት ሲስል.....ሀሀሀሀአምበሳ ወይም እባብ ስለህ ና ባለመባሌ ፈጣሪ ይመስገን...
20/05/2023

ድመት ስለህ አንጣ የተባለው ተማሪ ድመት ሲስል.....ሀሀሀሀ

አምበሳ ወይም እባብ ስለህ ና ባለመባሌ ፈጣሪ ይመስገን...

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tewediros Kassahun-ቴዲ አፍሮ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Event Planning Service?

Share