22/11/2024
ለተወደዳችሁ የ My generation አዳማ ታዳሚያን በሙሉ በቅድሚያ ሰላምታ እናቀርባለን
በመጪው ቅዳሜ ሊደረግ የነበረው የ Rophnan My generation የሙዚቃ ዝግጅት በአዳማ ላልተወሰነ ግዜ መራዘሙን እየገለፅን ትኬቱን በ ቴሌብር የገዛችሁ ታዳሚያን በሙሉ ለመራዘሙ ታላቅ ይቅርታ እየጠየቅን ሁሉም ትኬቶች በቴሌብር አማካኝነት ተመላሽ እንደሚሆኑ በትህትና እንገልፃለን
TOR event and records plc