African Canadian international sport Association.

African Canadian international sport Association. Providing Sports Supplies and Tournament Hosting.

01/03/2025
To all family and friends very warm Happy New year 2025.
01/01/2025

To all family and friends very warm Happy New year 2025.

ዛሪ የቅዱስ ገብርኤል በዓል ነው ፥ ብስራት አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል መልካም ብስራትን ያሰማችሁ ያሰማን አሜን ፤
12/28/2024

ዛሪ የቅዱስ ገብርኤል በዓል ነው ፥ ብስራት አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል መልካም ብስራትን ያሰማችሁ ያሰማን አሜን ፤

12/24/2024
12/24/2024

የኦነግ ሸኔ ታጣቂ አባላቶች ተሳትፎ በሀገራዊ ምክክር መድረክ |የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያሳለፋቸው ውሳኔዎች | TV @አሻም ቲቪሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮች.....

የማይታመን የስውነት የመተጣጠፍ ችሎታ በሃገረ ኢትዮጵያ ። 1/ ወጣት ብሊሱማ መስፍን ፊጤ በማይታመን ሁኔታ ተለዋዋጭነት ያለው እና በተለያዩ የሰውነት ጂምናስቲክስ ልዩ ተሰጥኦ ያለው ወጣት በ...
12/23/2024

የማይታመን የስውነት የመተጣጠፍ ችሎታ በሃገረ ኢትዮጵያ ።
1/ ወጣት ብሊሱማ መስፍን ፊጤ

በማይታመን ሁኔታ ተለዋዋጭነት ያለው እና በተለያዩ የሰውነት ጂምናስቲክስ ልዩ ተሰጥኦ ያለው ወጣት በመሆኑ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች መርዳት እና ማሳደግ የዜግነት ግዴታችን ነው።

እንደነዚህ ዓይነት ጎበዝ ወጣት በተፈጥሮ የሰጣቸው ችሎታ ወደ አደጉት አገራት ማለትም እንደ አሜሪካ ጎት ታለንት ቢሳተፉ ራሳቸውን እና ሃገራቸውን የሚያስጠሩ ወጣቶችን ዘርና ሃረግ ሳትቆጥሩ በተጠቀሰው ቦታ ላይ እንዲሳተፍ ከማስተዋወቅ በተጨማሪ ለአገር ገጽታ ግንባታ የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ከፍተኛ በመሆኑ የተቻለንን ትብብርና ድጋፍ ለማድረግ እንተጋገዝ ፥ " ሁሉም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር " እንደተባለው ።

1/ Young Blisuma Mesfin FiteHe is an incredibly versatile and talented young man in various bodybuilding disciplines, so...
12/22/2024

1/ Young Blisuma Mesfin Fite

He is an incredibly versatile and talented young man in various bodybuilding disciplines, so it is our civic duty to help and nurture talented young people.

If such a talented young man participates in developed countries, such as America's Got Talent, he will be able to participate in the mentioned place without considering his race and ethnicity, and his contribution to the development of the country's image is great, so let's cooperate and support him as much as possible.

Best regards !!

Solomon from Canada
Tel+7806071985
[email protected]
www.acisaboxingsport.org

12/22/2024

Omar is Coming soon on fort McMurray.

Address

444 Cree Road
Fort McMurray, AB
T9K1Y6

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when African Canadian international sport Association. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to African Canadian international sport Association.:

Videos

Share