All Star Boxing Promotion

All Star Boxing Promotion A Boxing Promoter Based ain Ethiopia ,Addis Ababa.

https://youtu.be/WXmeAsfVATM?si=il_BAFEbo359w5S4
06/10/2023

https://youtu.be/WXmeAsfVATM?si=il_BAFEbo359w5S4

ማረሚያ ቤቶች ቦክስ ቡድን ለምን ተቀዛቀዘ? መስከረም 25-1-2016. ካዞ ትዩብበርካታ ድንቅ ድንቅ ቡጢኞችን ከበፊት ጀምሮ ሲያበረክት የነበረው የኢትዮጵያ ማረሚያ ቤቶች ለምን ተቀዛቀዘ ?ማረሚ.....

22/09/2023
"ገቡ ገቡ ገቡ...."  እንኳን በሠላም ገባቹ የኢትዮጵያ ቦክስ ብሄራዊ ቡድን!!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
16/09/2023

"ገቡ ገቡ ገቡ...."

እንኳን በሠላም ገባቹ የኢትዮጵያ ቦክስ ብሄራዊ ቡድን!!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

DAY 7, SESSIONS 11 AND 12 ምንጭ፡-athlete365.org
16/09/2023

DAY 7, SESSIONS 11 AND 12

ምንጭ፡-athlete365.org

16/09/2023
DAY 6, SESSION 9 AND 10
15/09/2023

DAY 6, SESSION 9 AND 10

POUND 4 POUND  BEST Boxer
15/09/2023

POUND 4 POUND BEST Boxer

P4P

🥊❤️🥊

ከእልህ አስጨራሽ ፍልሚያ በኅላ 3-2 ነበር የተረታው። እስከቻለው ድረስ ተጋድሏል። ጊችዬ  ኮርተንብሀል አንበሳው ታሪክ ሰርተሀል።🥊🇪🇹🥊
15/09/2023

ከእልህ አስጨራሽ ፍልሚያ በኅላ
3-2 ነበር የተረታው። እስከቻለው ድረስ ተጋድሏል። ጊችዬ ኮርተንብሀል አንበሳው ታሪክ ሰርተሀል።

🥊🇪🇹🥊

ደግመው።ኢትዮጵያ ለፍጻሜ ደርሳለች።ፍቅረማሪያም ያዴሳ (5-0) አሸንፋል ቀጣይ ከናይጄሪያ  አቻው ጋር ይፋለማል። ዋው ዋው።  🥊🇪🇹🥊
14/09/2023

ደግመው።

ኢትዮጵያ ለፍጻሜ ደርሳለች።

ፍቅረማሪያም ያዴሳ (5-0) አሸንፋል ቀጣይ ከናይጄሪያ አቻው ጋር ይፋለማል። ዋው ዋው።

🥊🇪🇹🥊

14/09/2023

He did it again

14/09/2023

ጨዋታው ሊጀመር ነው አንድ ጨዋታ ብቻ ቀርቷል።

13/09/2023

Full HD Fight Armando Rogoberto (MOZ) vs FIKREMARIYAM YADESA(ETH)

ፍቅረማሪያም ያዴሳ ሶስተኛውን ጨዋታ በፍፁም በላይነት(5-0) አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፋል። እንኳን ደስ አለን ። 🥊🇪🇹🥊
13/09/2023

ፍቅረማሪያም ያዴሳ ሶስተኛውን ጨዋታ በፍፁም በላይነት(5-0) አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፋል። እንኳን ደስ አለን ። 🥊🇪🇹🥊

He Did It Again!!! Congratulations 🇪🇹
13/09/2023

He Did It Again!!! Congratulations 🇪🇹

13/09/2023
The Games has Started  Watch Using This Link
13/09/2023

The Games has Started
Watch Using This Link

Join Africa's as 18 top boxers (male and female) secure their spots for the Games!

መልካም አዲስ አመት በውጭ ሀገር ለሚወዳደሩ ቦክሰኞቻችን እና ለሁላችሁ።አዲሱ አመት የሰላም እና የብልጽግና ያድርግልን።ከነገ ጀምሮ ውድድሩን በገፃችን ላይ በቀጥታ ቪዲዮ ማስተላለፍ እንጀምራለ...
12/09/2023

መልካም አዲስ አመት በውጭ ሀገር ለሚወዳደሩ ቦክሰኞቻችን እና ለሁላችሁ።አዲሱ አመት የሰላም እና የብልጽግና ያድርግልን።

ከነገ ጀምሮ ውድድሩን በገፃችን ላይ በቀጥታ ቪዲዮ ማስተላለፍ እንጀምራለን ።

🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼

🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼

🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼

DAY 2, SESSION 3 AND 4
11/09/2023

DAY 2, SESSION 3 AND 4

ምንጭ፡ athlethe365.org
10/09/2023

ምንጭ፡ athlethe365.org

27/08/2023

ስለሷ- በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የቦክስ ስፖርት ዳኛ

ይህንን እድል እንዳያመልጥዎ
25/08/2023

ይህንን እድል እንዳያመልጥዎ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when All Star Boxing Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to All Star Boxing Promotion:

Videos

Share