East African Entertainment & Event Organizer

East African Entertainment & Event Organizer Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from East African Entertainment & Event Organizer, Addis Ababa.

East African Entertainment & Event Organizer is one of the leading Event Management and Entertainment Agencies in Ethiopia specializing in design, management and production of International Conferences, Concerts, Fashion shows and many other events.

01/07/2022

ድሮ ድሮ እናቶቻችን ከወሊድ ቦሀላ ወገባቸውን ጠበቅ አድርጎ እንዲይዝ እና ማህፀን እና ሆድን ወደቦታው ለመመለስ ወገባቸውን በመቀነት ሻጥ አድርገው ወደ ስራቸው ይሄዱ ነበር ፡ አሁን ደግሞ ከደንገል ትራስ የሆድ ቀበቶን እነሆ ፡ ያለምንም ባትሪ ወይም ኤሌክትሪክ ሀይል ፡ ተፈጥሮአዊ ቅርፁን ጠብቆ የሆድ አጥንቶችን ድጋፍ እና ጥንካሬ በመስጠት ፡ በሚንቀሳቀሱበት ሰአት በሚፈጠረው ሙቀት ስብን በማቅለጥ ፡ ሆድን ወደነበረበት ቦታ ይመልሳል ፡ ይሞክሩት እና ለውጡን ይመልከቱ ፡ ማሳሰብያ - በኦፕራሲዮን ለወለዱ ሴቶች ከመጠቀማችሁ በፊት ደውለው ያማክሩን 0911-61-28-01.

We lead the way in beuty peagent events.
01/03/2021

We lead the way in beuty peagent events.

Behind the scene, Irreccha Concert, East Africa Event Organizer.
01/03/2021

Behind the scene, Irreccha Concert, East Africa Event Organizer.

Are you ready for one of the biggest Concerts in Ethiopia? East African Entertainment & Event Organizer together with Pe...
26/02/2021

Are you ready for one of the biggest Concerts in Ethiopia? East African Entertainment & Event Organizer together with Peace Minister is thrilled to present to you PEACE & UNITY CONCERT at Sheraton Addis this coming month. The concert being a part of GOHE 2013 Peace Award, famous Musicians, Artists, Poets and many more influential guests are expected to attend. Don't Miss it!!!

ጎህ2013 የሰላም እና የአንደነት የጎዳና ላይ ሩጫ ለሰላም እሮጣለሁ የዜግነት ግዴታዬን እወጣለሁ በሚል መሪቃል፡ መጋቢት 25 በመድናችን አድስ አበበ ይጠብቁን ፡ ኢስት አፍሪካ ኢንተርቴይመን...
24/02/2021

ጎህ2013 የሰላም እና የአንደነት የጎዳና ላይ ሩጫ ለሰላም እሮጣለሁ የዜግነት ግዴታዬን እወጣለሁ በሚል መሪቃል፡ መጋቢት 25 በመድናችን አድስ አበበ ይጠብቁን ፡ ኢስት አፍሪካ ኢንተርቴይመንት እና ኢቨንት አዘጋጅ ።

We don't just create events, we create moments!!!
22/02/2021

We don't just create events, we create moments!!!

21/02/2021
አቶ ሞቲ ሞሮዳ ፡ የኢስት አፍሪካ ኢቨንት ኦርጋናይዘር ዳይሬክተር በትላንትናው እለት በሸራተን አዲስ ስለ ጎህ 2013 የሰላም እና የአንድነት ሽልማት መግለጫ ሰተዋል ።
20/02/2021

አቶ ሞቲ ሞሮዳ ፡ የኢስት አፍሪካ ኢቨንት ኦርጋናይዘር ዳይሬክተር በትላንትናው እለት በሸራተን አዲስ ስለ ጎህ 2013 የሰላም እና የአንድነት ሽልማት መግለጫ ሰተዋል ።

20/02/2021
Remembering the legend from Irreechaa Concert with East Africa Entertainment & Event Organizer.
18/02/2021

Remembering the legend from Irreechaa Concert with East Africa Entertainment & Event Organizer.

ጎህ 2013 የሰላም እና የአንድነት ሽልማት ላይ ከሚካሄዱ ፕሮግራሞች መሀል አንዱ በሸራተን አዲስ የሚደረገው የሰላም አርቲስቶች የሰላም ዝማሬ፤ ግጥም፤ የሰላም እና የአንድነት ኮንሰርት እንዲ...
16/02/2021

ጎህ 2013 የሰላም እና የአንድነት ሽልማት ላይ ከሚካሄዱ ፕሮግራሞች መሀል አንዱ በሸራተን አዲስ የሚደረገው የሰላም አርቲስቶች የሰላም ዝማሬ፤ ግጥም፤ የሰላም እና የአንድነት ኮንሰርት እንዲሁም የሰላም እና የአንደነት የመድረክ ዉይይት አንዱ ነው ፡ በዚህ ዝግጅት ታዋቂ አርቲስቶች ፣ የጥበብ ሰዎች ፣ እንዲሁም ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል ፡ በዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍም ሆነ የበለጠ መረጃ ለማግኘት በ0911-24-27-26 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ ፡ ኢስት-አፍሪካ ኢንተርቴይመንት እና ኢቨንት አዘጋጅ ።

East African Entertainment & Event Organizer wishes everyone a Happy Valentine's Day and a great weekend ahead.
13/02/2021

East African Entertainment & Event Organizer wishes everyone a Happy Valentine's Day and a great weekend ahead.

ጎህ2013 የሰላም እና የአንድነት ሽልማት በዋናነት ዓላማዉ በሀገራችን በሰላም እና በዓንድነት ዙሪያ መልካም የሰሩት ግለሰቦች እና በኢትዮጵያ ሰላም ላይ ጎልህ አስተዋፆ ያበረከቱ የሚወዳደሩበ...
11/02/2021

ጎህ2013 የሰላም እና የአንድነት ሽልማት በዋናነት ዓላማዉ በሀገራችን በሰላም እና በዓንድነት ዙሪያ መልካም የሰሩት ግለሰቦች እና በኢትዮጵያ ሰላም ላይ ጎልህ አስተዋፆ ያበረከቱ የሚወዳደሩበት እና የሚሸለሙበት በየዓመቱ የሚዘጋጅ ሽልማት ፕሮግራም ሲሆን በዕለቱ ከሚካሄዱ ዝግጅቶች መሀል የሰላም እና የአንድነት የጎዳና ላይ ሩጫ ፣ የሰላም አርቲስቶች የሰላም ዝማሬ፤ ግጥም፤ የሰላም እና የአንድነት ኮንሰርት በሸራተን አድስ ፣ የደም ልገሳ ፕሮግራም እና እንዲሁም ሌሎች ሰላምን የሚሰብኩ ፕሮግራሞች ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ ር አብይ አህመድ ፡ ሁሉም የአፍሪካ መንግስታት፣ ድፕሎማቶች እና በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም የውጪ አምባሳደሮች ፡ ሁሉም የክልል መንግስታት ፕሬዜዳነት እና የፌዴራል ከተሞች ከንቲባ እንዲሁም ሌሎች የክብር እንግዶች ባሉበት ይካሄዳል ፡ መጋቢት 25/2013 ይጠብቁን ፡ ኢስት አፍሪካ ኢንተርቴይመንት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር ።

East African Entertainment & Event Organizer.
10/02/2021

East African Entertainment & Event Organizer.

Behind The Scene, Miss Unity 2020. With the confidence of our Event Planning & Management, our clients can freely focus ...
10/02/2021

Behind The Scene, Miss Unity 2020.
With the confidence of our Event Planning & Management, our clients can freely focus on their objectives, allowing them to be guests at their own event.

Dhaabbanni Isti Afriikaa sagantaa bashannanaa fi qophiilee adda addaa qopheessuun biyya keenya Iitiyoophiyaa keessatti b...
08/02/2021

Dhaabbanni Isti Afriikaa sagantaa bashannanaa fi qophiilee adda addaa qopheessuun biyya keenya Iitiyoophiyaa keessatti beekamtii olaanaa kan qabuu yoo ta'u, ogeessota muuxxannoo, beekumsa fi fedhii kaka'umsaa olaanaa qabaniin kan hogganamu yoo ta'u, dorgomtoota biyya keessa jiran salphumatti kan moo'eeti dursaa kan jiruuf maamiltoota isaammoo fedhii isaanii guutuu qofa osoo hinta'in umurii jeraa guutuu akka yaadataa jiraataniif sagantaa addaa karoorsuu irraa kaasee hanga qopheessuutti hojjechaa jira. Bara 2013 ALH sagantaa Irreechaa irratti jalabultii sagantaa qophii dhangaa koonsartii weellistoota kan akka Goota keenya Hacaaluu Hundeessaa, Galaanaa Gaaromsaa, Dr. Kabajaa Alii Birraa fi kkf irratti hirmaachisuun galma barkumeetti namoota 80,000 oliif bakka ciisichaa, nyaataaf dhugaatii bilisaan afeerruun sagantaa dhalootatti darbu qopheesuun aantummaa Uummataa agarsiiseera! Dhaabbanni keenya akka biyyaatti nagaaf tokkummaarratti xiyyeeffachuun sagantaalee hedduu qopheessee milkiidhaan kan golabe yoo ta'u dhiyeenyattis sagantaalee hedduu qopheessuuf halduree hunda xumuruun guyyaa sagantaa eegutti jira.

ድርጅታችን ኢስት አፍሪካ ኢንተርቴይመንት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር በበርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን በማስተባበርም ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ጥረት ሲያደርግ የቆየ ሲሆን በተለይም በአርን...
06/02/2021

ድርጅታችን ኢስት አፍሪካ ኢንተርቴይመንት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር በበርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን በማስተባበርም ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ጥረት ሲያደርግ የቆየ ሲሆን በተለይም በአርንጎዴ ልማት ዘርፍ የችግኝ ተከላ ስራዎችን በመዲናችን አዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ልዩ ዞን በሚገኙ ከተማሞች ችግኞች እንዲተከሉ በማድረግ የድርሻውን የተወጣ ድርጅት ነው፡፡

Our goal is to create extraordinary events with extraordinary people.
05/02/2021

Our goal is to create extraordinary events with extraordinary people.

Throwback to Miss Unity 2020 pageant  show at "Andenet Park" organized by East African Entertainment & Event Organizer.
04/02/2021

Throwback to Miss Unity 2020 pageant show at "Andenet Park" organized by East African Entertainment & Event Organizer.

East African Entertainment & Event Organizer is one of the leading Event Management and Entertainment Agencies in Ethiop...
04/02/2021

East African Entertainment & Event Organizer is one of the leading Event Management and Entertainment Agencies in Ethiopia specializing in design, management and production of International Conferences, Concerts, Fashion shows and many other events that are beneficial for our Society. Our professional services have earned us a reputation and the highest level of Clients in Ethiopia making us the go-to event organizers for any Social gathering.

East African Entertainment & Event Organizer is coming to you soon with a spectacular event that you don't want to miss ...
03/02/2021

East African Entertainment & Event Organizer is coming to you soon with a spectacular event that you don't want to miss out on. Stay Tuned!!!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911242726

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when East African Entertainment & Event Organizer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to East African Entertainment & Event Organizer:

Share


Other Addis Ababa event planning services

Show All