Hellobus Et

Hellobus Et Hello Bus ET is Ethiopia's leading platform for booking cross-country bus tickets and transportation services, offering a seamless travel experience

Outdoor Sales RepresentativeLocation: Addis Ababa, Ethiopia | Type: Full-TimeAbout the Role:As an Outdoor Sales Represen...
20/01/2025

Outdoor Sales Representative
Location: Addis Ababa, Ethiopia | Type: Full-Time
About the Role:
As an Outdoor Sales Representative, you'll be responsible for identifying and generating leads, closing deals, and managing client relationships to drive revenue growth.
Key Responsibilities:
Prospect for new business opportunities and build relationships with potential clients.
Promote company services, negotiate contracts, and ensure client satisfaction.
strategies to achieve targets.
Collaborate with internal teams to ensure smooth service delivery.
Maintain accurate sales records and prepare performance reports.
Qualifications:
Bachelor's degree in Marketing, Business Administration, or related field preferred.
2+ years of successful outdoor sales experience with proven sales achievements.
Excellent communication, negotiation, and relationship-building skills.
Highly motivated, results-oriented, and self-directed.
Proficiency in Microsoft Office Suite and CRM tools.
Salary:7000

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። ሄሎ ባስ ኢቲ!         #6810
19/01/2025

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።

ሄሎ ባስ ኢቲ!

#6810

ወደ የትኛውም ክፍለ ሀገር ለመጓዝ ሲያስቡ የባስ ትኬትዎን ከሄሎ ባስ ያገኛሉ::በተጨማሪም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6810 ሲደውሉ ወይም የሞባይል መተግበሪያችንን ሲጠቀሙ👉🏼  በኦንላይን የባስ  ...
10/01/2025

ወደ የትኛውም ክፍለ ሀገር ለመጓዝ ሲያስቡ የባስ ትኬትዎን ከሄሎ ባስ ያገኛሉ::

በተጨማሪም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6810 ሲደውሉ ወይም የሞባይል መተግበሪያችንን ሲጠቀሙ
👉🏼 በኦንላይን የባስ ትኬት አገልግሎት
👉🏼 ወደ መናኃሪያ የታክሲ አገልግሎት
👉🏼መልዕክቶችን ወደ ክ/ሀገራት ለመላክ
እንዲሁም ለድርጅቶች የሰራተኛ ሰርቪስ አግልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ።

ለበለጨ መረጃ ወደ ☎️ 6810 ይደውሉ ወይም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከታተላሉ!
https://linktr.ee/hellobus321

#ባስትኬት #ጉዞ #ባስ

ከቤትዎ ሆነዉ ወደ 6810 በመደወል ወይም የሄሎ ባስ ኢቲ መተግበሪያን በመጠቀም በመረጡት  የባስ አማራጭ ወደ ሁሉም ክፍለ ሀገራት የባስ ትኬት ይቁረጡ::በተጨማሪም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 681...
08/01/2025

ከቤትዎ ሆነዉ ወደ 6810 በመደወል ወይም የሄሎ ባስ ኢቲ መተግበሪያን በመጠቀም በመረጡት የባስ አማራጭ ወደ ሁሉም ክፍለ ሀገራት የባስ ትኬት ይቁረጡ::

በተጨማሪም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6810 ሲደውሉ ወይም የሞባይል መተግበሪያችንን ሲጠቀሙ
👉🏼 በኦንላይን የባስ ትኬት አገልግሎት
👉🏼 ወደ መናኃሪያ የታክሲ አገልግሎት
👉🏼መልዕክቶችን ወደ ክ/ሀገራት ለመላክ
እንዲሁም ለድርጅቶች የሰራተኛ ሰርቪስ አግልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ ወደ ☎️ 6810 ይደውሉ ወይም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከታተላሉ!

#ባስትኬት #ጉዞ #ባስ

እንኳን  አደረሳችሁ!! ሄሎ ባስ ኢቲ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እንላለን!          ...
07/01/2025

እንኳን አደረሳችሁ!!

ሄሎ ባስ ኢቲ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እንላለን!

#ትኬት

ውድ የሄሎ ባስ  ኢቲ ቤተሰቦችእንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላቹ እንመኛለን።ለበለጠ መረጃ ወደ ☎️ 6810 ይደውሉ ወ...
06/01/2025

ውድ የሄሎ ባስ ኢቲ ቤተሰቦች
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላቹ እንመኛለን።

ለበለጠ መረጃ ወደ ☎️ 6810 ይደውሉ ወይም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ 👇👇
🔗 https://linktr.ee/hellobus321
👆👆

#ሄሎባስ #ጉዞ #ትኬትሸኀ፣

⚡️ ወደ ጥሪ ማዓከላችን 6810 ሲደውሉ ወይም የሞባይል መተግበሪያችንን ሲጠቀሙ👉🏼 በኦንላይን የባስ ትኬት አገልግሎት👉🏼 ወደ መናኃሪያ የታክሲ አገልግሎት 👉🏼 ወደ ክ/ሀገራት የመልዕክት አገ...
04/01/2025

⚡️ ወደ ጥሪ ማዓከላችን 6810 ሲደውሉ ወይም የሞባይል መተግበሪያችንን ሲጠቀሙ
👉🏼 በኦንላይን የባስ ትኬት አገልግሎት
👉🏼 ወደ መናኃሪያ የታክሲ አገልግሎት
👉🏼 ወደ ክ/ሀገራት የመልዕክት አገልግሎት
እንዲሁም ለድርጅቶች የሰራተኛ ሰርቪስ አግልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ ወደ ☎️ 6810 ይደውሉ ወይም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ።

#ጉዞ #ሄሎባስ #ትኬት

ለበዓል ወደ የትኛውም ክፍለ ሀገር ለመሄድ የባስ ትኬት በመረጡት የባስ አማራጭ ካሉበት ሆነው የሚቆርጡበትን መፍትሄ እንዲሁም ለሊት ከቤትዎ ወደ መናኃርያ የሚያደርስዎ የታክሲ አገልግሎት ከሄሎ...
03/01/2025

ለበዓል ወደ የትኛውም ክፍለ ሀገር ለመሄድ የባስ ትኬት በመረጡት የባስ አማራጭ ካሉበት ሆነው የሚቆርጡበትን መፍትሄ እንዲሁም ለሊት ከቤትዎ ወደ መናኃርያ የሚያደርስዎ የታክሲ አገልግሎት ከሄሎ ባስ ኢቲ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው::

⚡️ ወደ ጥሪ ማዓከላችን 6810 በመደወል ወይም የሞባይል መተግበሪያችንን በማውረድ የባስ ትኬትዎን ኦንላይን ይቁረጡ!

ለበለጠ መረጃ ወደ ☎️ 6810 ይደውሉ ወይም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ 👇👇
🔗 https://linktr.ee/hellobus321
👆👆

#ባስትኬት #ትኬት #ሄሎባስ

02/01/2025

ለመጪው የገና በዓል ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት ለመጓዝ እያቀዱ ነው?

በማንኛውም ጊዜ እና ሰዓት ወደ 6810 በመደወል ያለምንም ሰልፍ እና መጉላላት የልዩ ባስ ትኬት 🎫 ይቁረጡ

በተጨማሪ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6810 ሲደውሉ ወይም የሞባይል መተግበሪያችንን ሲጠቀሙ
👉🏼 በኦንላይን የባስ ትኬት አገልግሎት
👉🏼 ወደ መናኃሪያ የታክሲ አገልግሎት
👉🏼 ለድርጅቶች ሰራተኛ የሰርቪስ አግልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ።
#ባስትኬት #ትኬት

Hello Bus ET is Ethiopia's leading platform for booking cross-country bus tickets and transportation services, offering a seamless travel experience

01/01/2025

እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረስዎ!
የክፍለ ሀገር ጉዞ እኛ ጋራ ቀላል ነው!
👉🏼 በኦንላይን የባስ ትኬት አገልግሎት
👉🏼 ወደ መናኃሪያ የታክሲ አገልግሎት
👉🏼 ለድርጅቶች ሰራተኛ የሰርቪስ አግልግሎቶችን
ማግኘት ከፈለጉ ☎️ 6810 ይደውሉ ወይም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ::

#ትኬት #ባስትኬት

Hello Bus ET is Ethiopia's leading platform for booking cross-country bus tickets and transportation services, offering a seamless travel experience

01/01/2025

ከወዲሁ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረስዎ እያልን ፤ ሄሎ ኤክስፕረስ የበዓል መልዕክቶን እንደ እንቁላል ተንከባክበን ወደ ሚፈልጉት ክፍለ ሀገር በ24 ሰዓት ውስጥ እናደርስልዎታለን!!
⚡️በተጨማሪ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6810 ሲደውሉ ወይንም የሞባይል መተግበሪያችንን ሲጠቀሙ
👉🏼 በኦንላይን የባስ ትኬት አገልግሎት
👉🏼 ወደ መናኃሪያ የታክሲ አገልግሎት
👉🏼 ለድርጅቶች ሰራተኛ የሰርቪስ አግልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ ወደ ☎️ 6810 ይደውሉ ወይም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ

Hello Bus ET is Ethiopia's leading platform for booking cross-country bus tickets and transportation services, offering a seamless travel experience

🎤🌟ነፃ ታክሲ!!! 🚕 ለሊት ከቤቶ ወደ መናኸሪያ የሚያደርሶ ነፃ የታክሲ አገልግሎት አዘጋጅተናል!ጤና ይስጥልኝ ✋ ወደ ሁሉም የሀገራችን ከተሞች መጓዝ ለሚፈልጉ ደንበኞች ለአንድ መዳረሺያም ይ...
17/11/2024

🎤🌟ነፃ ታክሲ!!! 🚕 ለሊት ከቤቶ ወደ መናኸሪያ የሚያደርሶ ነፃ የታክሲ አገልግሎት አዘጋጅተናል!

ጤና ይስጥልኝ ✋ ወደ ሁሉም የሀገራችን ከተሞች መጓዝ ለሚፈልጉ ደንበኞች ለአንድ መዳረሺያም ይሁን ለደርሶ መልስ የጉዞ ትኬትዎን በሄሎ ባስ ኢቲ የሞባይል መተገበሪያ ወይንም በ6810 የጥሪ ማዕከል ደዉለው ሲቆርጡ ለሊት ከቤትዎ ወደ መናኃሪያ የሚያደርስዎ ነፃ የታክሲ አገልግሎት ማዘጋጀታችንን በታላቅ ደስታ እናበስራለን፡፡ እንዲሁም መልዕክቶችን ወደ ተለያዩ ክ/ሀገራት ለመላክ ወደ ሄሎ ባስ ኢቲ 6810 ይደዉሉ!!

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ👇
https://shorturl.at/VmCgY
ሄሎ ባስ ኢቲ
📞6810

🎤🌟ነፃ ታክሲ!!! 🚕 ለሊት ከቤቶ ወደ መናኸሪያ የሚያደርሶ ነፃ የታክሲ አገልግሎት አዘጋጅተናል!ጤና ይስጥልኝ ✋ ወደ ሁሉም የአገራችን ከተሞች መጓዝ ለሚፈልጉ ደንበኞች በሄሎ ባስ ኢቲ የሞባ...
15/11/2024

🎤🌟ነፃ ታክሲ!!! 🚕 ለሊት ከቤቶ ወደ መናኸሪያ የሚያደርሶ ነፃ የታክሲ አገልግሎት አዘጋጅተናል!

ጤና ይስጥልኝ ✋ ወደ ሁሉም የአገራችን ከተሞች መጓዝ ለሚፈልጉ ደንበኞች በሄሎ ባስ ኢቲ የሞባይል መተገበሪያ ወይንም በ6810 የጥሪ ማዕከል፤ በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በትግረኛ፣ በሶማሊኛ እና በእንግሊዘኛ የቋንቋ አማራጮች በመጠቀም፤ ለአንድ መዳረሺያም ይሁን ለደርሶ መልስ የጉዞ ትኬትዎን በሄሎ ባስ ኢቲ የሞባይል መተገበሪያ ወይንም በ6810 የጥሪ ማዕከል ደዉለው ሲቆርጡ ለሊት ከቤትዎ ወደ መናኽሪያ የሚያደርስዎ ነፃ የታክሲ አገልግሎት ማዘጋጀታችንን በታላቅ ደስታ እናበስራለን፡፡

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ👇
https://shorturl.at/VmCgY
ሄሎ ባስ ኢቲ
📞6810

Address

Ethio China Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hellobus Et posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hellobus Et:

Videos

Share

Category