ንስር ስፖርት Nisir Sport

ንስር ስፖርት Nisir Sport Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ንስር ስፖርት Nisir Sport, Sports Promoter, 4 killo behind turist hotel, Addis Ababa.

 #  ይዝናኑ// በyoutube ,(3 ለቀደመ አድማጭ)  ታች ባለዉ share Subscribe እያደረጉ ይገምቱ።https://youtube.com/?si=mEJQrM7gy1jpg5eY👉ዛሬ ንስር ፊል...
11/01/2025

# ይዝናኑ// በyoutube ,(3 ለቀደመ አድማጭ) ታች ባለዉ share Subscribe እያደረጉ ይገምቱ።
https://youtube.com/?si=mEJQrM7gy1jpg5eY
👉ዛሬ
ንስር ፊልም እና ማስታወቂያ ከኦያያ መልቲሚዲያ ጋር በመተባበር ንስር ስፖርት በተወዳጁ ጣቢያ ብስራት ኤፍ.ኤም 101.1 ላይ ዛሬ 11:00 chealsea vs Morecambe ጀምሮ የሚያድርጉትን አጓጊ ጨዋታ በንስር እይታ ኮመንተሪ በጥልቅ ስፖርታዊ ትንታኔ ወደ እናተ ይደርሳል ።

ይህንን ጨዋታ በክብር ስፖንሰር ያደረጉን

📌📍ZamZam Bank ዘምዘም ባንክ

📍*BBZ (Sossi soya)
📌 follow/በመጀመሪያዉ ቪዴኦ ይገምቱ በሶሲ ይሸለሙ
https://vm.tiktok.com/ZMkhWJBYP/

https://www.instagram.com/sossiethiopia?igsh=MWczeW5naHBnYXRzcw==

📍*Care spa and Salone/0962196464

ተቀላቀሉን
https://t.me/Nisirsport1011Bisrat
👉የኢድቲንግ እና ለተጨማሪ ስራዎች ያናግሩን
Book Here
https://nisirfilms.netlify.app/

(ንስር ፊልም እና ማስታወቂያ)

https://t.me/Nisirsport1011Bisrat
ከፍ እንደ ንስር

አባት እና ልጅ FA CUPአሽሊ ያንገ እና ታይለር ያንግ  ከጨዋታዉ በፊት ወደ ትሬኒንግ ሲወጡ በተለያየ ክለብ ተገናኝተዋል በጨዋታዉ Everton 2-0 pristolcity የአባት ቡድን ሊያሸ...
10/01/2025

አባት እና ልጅ FA CUP
አሽሊ ያንገ እና ታይለር ያንግ ከጨዋታዉ በፊት ወደ ትሬኒንግ ሲወጡ በተለያየ ክለብ ተገናኝተዋል በጨዋታዉ Everton 2-0 pristolcity የአባት ቡድን ሊያሸንፍ ችሏል።

youtube ቤተሰብ ይሁኑ
https://youtube.com/?si=uyY72bM8kQIo5TyN

ኤቨርተን አሰልጣኝ ሾን ዳይችን አሰናብተ።አዲሶቹ ባለቤቶች ከቦርንማዉዝ 1-0 ሽንፈት ቡሗላ ሗይልን ቀላቅሎ መጫወት አማራጭ ያደረገዉ ሾንዳይክ እንደማይፈልጉት በማሰናበት ገልፀዋል።youtube...
09/01/2025

ኤቨርተን አሰልጣኝ ሾን ዳይችን አሰናብተ።

አዲሶቹ ባለቤቶች ከቦርንማዉዝ 1-0 ሽንፈት ቡሗላ ሗይልን ቀላቅሎ መጫወት አማራጭ ያደረገዉ ሾንዳይክ እንደማይፈልጉት በማሰናበት ገልፀዋል።

youtube ቻናላችንን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://youtube.com/?si=NWk24YKpKrbKJ0E0

አሌክስአንደር ኢሳቅ በሪያል ሶሴዳድ ከነበረዉ ቁጥር በኒዉካስትል ተሽሎ መገኘቱ እያነጋገረ ይገኛል ቀጣይስ በምን እንጠብቀዉ ?ለተጨማሪ https://youtube.com/?si=1p8sUQ6Ko1Y...
09/01/2025

አሌክስአንደር ኢሳቅ በሪያል ሶሴዳድ ከነበረዉ ቁጥር በኒዉካስትል ተሽሎ መገኘቱ እያነጋገረ ይገኛል ቀጣይስ በምን እንጠብቀዉ ?
ለተጨማሪ
https://youtube.com/?si=1p8sUQ6Ko1YDoKK-

ቀጣዩ ኮኮብ
07/01/2025

ቀጣዩ ኮኮብ

የንስር ቤተሰቦች መልካም በአል እንዲሆንላችሁ ተመኘን ከንስር ስፖርት ባልደረቦች።Subscrube https://youtube.com/?si=usqMsodvOi_r4sEN
06/01/2025

የንስር ቤተሰቦች መልካም በአል እንዲሆንላችሁ ተመኘን ከንስር ስፖርት ባልደረቦች።

Subscrube
https://youtube.com/?si=usqMsodvOi_r4sEN

05/01/2025
 #  ይዝናኑ// በyoutube ,(3 ለቀደመ አድማጭ)  ታች ባለዉ share Subscribe እያደረጉ ይገምቱ።https://youtube.com/?si=mEJQrM7gy1jpg5eY👉ዛሬ ንስር ፊል...
05/01/2025

# ይዝናኑ// በyoutube ,(3 ለቀደመ አድማጭ) ታች ባለዉ share Subscribe እያደረጉ ይገምቱ።
https://youtube.com/?si=mEJQrM7gy1jpg5eY
👉ዛሬ
ንስር ፊልም እና ማስታወቂያ ከኦያያ መልቲሚዲያ ጋር በመተባበር ንስር ስፖርት በተወዳጁ ጣቢያ ብስራት ኤፍ.ኤም 101.1 ላይ ዛሬ 10:00 ጀምሮ FULHAM VS IPSWICH የሚያድርጉትን አጓጊ ጨዋታ በንስር እይታ ኮመንተሪ በጥልቅ ስፖርታዊ ትንታኔ ወደ እናተ ይደርሳል ።

ይህንን ጨዋታ በክብር ስፖንሰር ያደረጉን

📌📍ZamZam Bank ዘምዘም ባንክ

📍*BBZ (Sossi soya)
📌 follow/በመጀመሪያዉ ቪዴኦ ይገምቱ በሶሲ ይሸለሙ
https://vm.tiktok.com/ZMkhWJBYP/

https://www.instagram.com/sossiethiopia?igsh=MWczeW5naHBnYXRzcw==

📍*Care spa and Salone/0962196464

📍 አራራይ ሁለገብ ስቲዲዮ ኪራይ 0973408578

ተቀላቀሉን
https://t.me/Nisirsport1011Bisrat
👉የኢድቲንግ እና ለተጨማሪ ስራዎች ያናግሩን
Book Here
https://nisirfilms.netlify.app/

(ንስር ፊልም እና ማስታወቂያ)

https://t.me/Nisirsport1011Bisrat
ከፍ እንደ ንስር

 #አሊዝየእግርኳስ ትንተና ባለ ተሰጥኦዉ እና ተወዳጁ ጋዜጠኛ አላዛር አስግዶም (አሊዝ)  #ደጃፍ ፖድካስት ላይ ሐሙስ ምሽት በዩቱብ ይከታተሉት።ደጃፍ podcast https://youtube.c...
02/01/2025

#አሊዝ
የእግርኳስ ትንተና ባለ ተሰጥኦዉ እና ተወዳጁ ጋዜጠኛ አላዛር አስግዶም (አሊዝ) #ደጃፍ ፖድካስት ላይ ሐሙስ ምሽት በዩቱብ ይከታተሉት።
ደጃፍ podcast
https://youtube.com/?si=gL7KY2B5wt-_uux2

ንስር በዛዉም Subscribe ያድርጉን
https://youtube.com/?si=JxKJCM9bSm4oI2_s

ከፍ እንደ ንስር

02/01/2025

 "ኦልሞ😭ዳኒ ኦልሞ ካርቫሀል ሙሉ ስሙ ነው።ተወልዶ ያደገው በመካከለኛው ምስራቃዊ የካታሎኒያ ግዛት ተራሳ ከተማ ነው።ይች ከተማ የባርሴሎና እና የስፔን ብሄራዊ ቡድን የምንጊዜም ድንቁ ተጫዋቾ...
01/01/2025

"ኦልሞ😭

ዳኒ ኦልሞ ካርቫሀል ሙሉ ስሙ ነው።ተወልዶ ያደገው በመካከለኛው ምስራቃዊ የካታሎኒያ ግዛት ተራሳ ከተማ ነው።ይች ከተማ የባርሴሎና እና የስፔን ብሄራዊ ቡድን የምንጊዜም ድንቁ ተጫዋቾች ዣቪ ሄርናንደዝ የተወለደባት የበቀለባት ማህፀነ ኳሰኛ መካነ ኳስ የሆነች ከተማ ነች።

ዳኒ ኦልሞ እድሜው ኳስ ለማንከባለል ሲደርስ ለመጀመሪያ ጊዜ የኳስ አቡጊዳውን የቆጠረው በእስፓኞል አካዳሚ ሲሆን ከአንድ ዓመት ቆይታ በኋላ ነው ማህፀነ ለምለሟን ፣የከዋክብት መፍለቂያዋን ባርሴሎና ላማሲያን የተቀላቀለው።በላማሲያ ለሰባት ዓመታት ቆይታ አድርጓል።(2007-2014)

ከዚያም ዳኒ ገና በታዳጊነቱ ለኳስ ሀገር አቋርጦ ተሰደደ። የተወለደባት ተራሳ ከተማን የኳስ ሀሁን የቆጠረባት የበኩር የጥበብ እናቱን ላማሲያን፣ሀገሩን ስፔንን ለቆ ወደ ሉካ ሞድሪቿ ሀገር ክሩሽያ አመራ።መዳረሻው ደግሞ የክሩሽያው ውጤታማው ክለብ ዳይናሞ ዛግሬብ ነበር።

ዳኒ በክሩሽያው ሀያል ዳይናሞ ዛግሬቭ ቤት ለስድስት ዓመታት(2014-2020) እግር ኳስን በከፍተኛ ደረጃ እየተጫወተ እራሱን ለዓለም ሰጠ።በ80 ጨዋታዎችም 20 ጎሎችን ከመረብ በማሳረፍ የታላቅነቱን ስንክሳር በዛግሬብ ቤት በደማቅ ቀለም ፃፈ።

ዳኒ ኦልሞ ካርቫሀል በአብዛኛው የእግር ኳስ ቤተሰቡ ዘንድ በጉልህ እና በተግባር የተገለጠው የታወቀው ግን በጀርመኑ ሀያል አርቢ ሌብዚች ሲጫወት ነው።በሌብዚች ቤት በነበረው ቆይታ በተለይም በቻምፒየንስ ሊጉ መጫወቱ የአውሮፓ ታላላቆች አይናቸውን እንድጥሉበት ዕድል አመቻችቷል።

በልብዚች ቤትም ለአራት ዓመታት(2020-2024) የቆዬ ሲሆን በ107 ጨዋታዎች 17 ጎሎችን ከማሳረፉ ባሻገር ለክለቡ በቁጥር የማይሰፈር አስተዋጽኦ አድርጓል።

ዳኒ እን ዩሮ 2024

ስፔን ላለፉት አስርት ዓመታት በአውሮፓ መድረክ ደካማው ብሄራዊ ቡድን ሆኖ በርካታ ውጣ ውረዶችን አሳልፏል።በባለፉት የዩሮ፣ የዓለም ዋንጫ ፤በኔሽንስ ሊግ እና በሌሎችም መድረኮች በጊዜ የሚሰናበት እና የየተቸገረ ብሄራዊ ቡድን ሆኖ ቆይቷል።

2024 ዩሮ ግን የብሄራዊ ቡድኑን የቀደሙ ጥቂት ዓመታት ቁስልን ያደረቀ ፤ካሳ የከፈለ ነበር።በነ ዳኒ ኦልሞ የሚመራው የመሀል ሜዳ ፣በነ ላሚኔ ያማል የሚመራው የፊት መስመር ስፔንን ሻምፒዮን አድርጓል።

ዩሮ 2024 እንደ ሀገር ስፔንን ካነገሰበት አጋጣሚ ባሻገር ከዋክብቶቿንም ለዓለም መድረክ አስተዋውቋል ፤የዋጋ ምንዛሬአቸውንም ጨምሯል።

ዳኒ ኦልሞ ቀደም ብሎም በባርሴሎና የሚፈለግ ቢሆንም ዩሮ 2024 እና የስፔን ስኬት ግን ወደ ባርሴሎና እንድመጣ ገፍታሪ ሀይል ነበር።ዳኒ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከበርካታ ውዝግቦች በኋላ ወደ ቀደመ ቤቱ ባርሴሎና መጣ።

ዳኒ በባርሴሎና መለያ መድመቅ ጀመረ። ከጉዳት ጋር እየታገለ በ11 ጨዋታዎች 5 ጎሎችን አስቆጥሮ ታራክ መፃፍ ቢጀምርም ባርሴሎና ባለፉት ዓመታት በፈፀመው በፋይናንስ የአሰራር ክፍተት እነሆ ቤተኛ ሳይሆን ከህልም ቤቱ እንድወጣ ተገዷል።ዳኒ በባርሴሎና ዙፋን ላይ ሳይመጥ በቁሙ የተመለሰ እንግዳ ሆኗል።

ይህ አስደናቂ ሁለገብ ተጫዋች ግን የትኛው ክለብ ቢሄድ የሚሳካለት ብሎም ለየትኛው ክለብ ይበልጥ ያስፈልጋል ብላችሁ ታምናላችሁ።ከደጋፊ ስሜት ውጡ እና ሀሳባችሁን ግለፁ።

ተጨማሪ መረጃዎችን በማህበራዊ ድህረ ገፆቻችን ተከታተሉ👇

https://youtube.com/?si=k5pUL8LisA_ZopbO

31/12/2024

📣 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የቀጥታ ስርጭት ይቀላቀሉን!  ዛሬ የሚከናወኑ አራት  ጨዋታ እንዳያመልጥዎ።አዳዲስ መረጃዎችን፣ ፎቶዎችን እና ፈጣን መረጃዎችን እዚህ ያግኙ!⚽️መቻል ከ ሀም...
31/12/2024

📣 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የቀጥታ ስርጭት ይቀላቀሉን! ዛሬ የሚከናወኑ አራት ጨዋታ እንዳያመልጥዎ።

አዳዲስ መረጃዎችን፣ ፎቶዎችን እና ፈጣን መረጃዎችን እዚህ ያግኙ!

⚽️መቻል ከ ሀምበርቾ
📅 ቀን: ማክሰኞ ታህሳስ 22 / 2017
🕒 ጊዜ፡ 3:00 ሰዓት
📍 ቦታ፡ አበበ ቢቂላ ስታዲየም

⚽️ ንግድ ባንክ ከ ቦሌ ክ/ከተማ
📅 ቀን: ማክሰኞ ታህሳስ 22 / 2017
🕒 ጊዜ፡ 5:00 ሰዓት
📍 ቦታ፡ አበበ ቢቂላ ስታዲየም

⚽️ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሲዳማ ቡና
📅 ቀን: ማክሰኞ ታህሳስ 22 / 2017
🕒 ጊዜ፡ 7:00 ሰዓት
📍 ቦታ፡ አበበ ቢቂላ ስታዲየም

⚽️አዳማ ከተማ ከ ባህርዳር ከነማ
📅 ቀን: ማክሰኞ ታህሳስ 22 / 2017
🕒 ጊዜ፡ 9:00 ሰዓት
📍 ቦታ፡ አበበ ቢቂላ ስታዲየም

📣 Join us for Ethiopian Women's Premier League live broadcast! Don't miss today's four games.

Get the latest news, photos and updates here!

📅 Date: Tuesday, 31
🕒 time :Four games at 9am, 11am, 1pm and 3pm
📍 Venue: Abebe Bikila Stadium

media
ከትንግርት

 #ራሽፎርድ ተመልሷል።ማርከስ  ከ4 ጨዋታዎች በኋላ በዛሬው ጨዋታ ከተጠባባቂ ወንበር የሚጀምር ይሆናል።
30/12/2024

#ራሽፎርድ ተመልሷል።

ማርከስ ከ4 ጨዋታዎች በኋላ በዛሬው ጨዋታ ከተጠባባቂ ወንበር የሚጀምር ይሆናል።

ሪቼ ጀምስ ተመልሷል✅🚨🔵 ሪስ ጄምስ በጉዳት ለተወሰኑ ግዚያት ከሜዳ ከራቀ ቦሀላ በዛሬው የቼልሲ ስብስብ ውስጥ መካተት ችሏል።
30/12/2024

ሪቼ ጀምስ ተመልሷል✅

🚨🔵 ሪስ ጄምስ በጉዳት ለተወሰኑ ግዚያት ከሜዳ ከራቀ ቦሀላ በዛሬው የቼልሲ ስብስብ ውስጥ መካተት ችሏል።

🦅 ለታዳጊ ኳስ ተጨዋቾች ጥቆማ (Profetional)የምልመላ ቀን January 11 እና 12 ከዱባይ ለሁለተኛ ጊዜ እየመጡ ያሉት ኤዲ ዋይ አካዳሚ ከTFA ጋር በመተባበር ለፕሮፌሽናል ተጨዋች...
28/12/2024

🦅 ለታዳጊ ኳስ ተጨዋቾች ጥቆማ (Profetional)

የምልመላ ቀን January 11 እና 12

ከዱባይ ለሁለተኛ ጊዜ እየመጡ ያሉት ኤዲ ዋይ አካዳሚ ከTFA ጋር በመተባበር ለፕሮፌሽናል ተጨዋችነት ምልመላ አመቻችቷል።

EDY ACADAMY የቀድሞዉ የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድን እና የኢትዮጲያ ቡና ተጨዋች በየበረዉ እድሉ ደረጄ የተመሰረተ ሲሆን

ከዚህ በፊት የEDY ACADAMY በስዊዲን ጎትያ ካፕ ላይ እና በዱባይ በአካዳሚዎች ዉድድር የተሳተፈ ሲሆን የዲባዩ TFA ባዩት ተሰጥኦ ስለተማረኩ በድጋሚ አሁንም በዱባይ የሚጓዙበትን ቀጠሮ ይዘዋል ።
ታድያ አሁንም እንዳያመልጣቹ ለልጆት ለዘመዳቹ ኢሀሄን መረጃ አሰሟቸዉ ።

0988310189
ለመመዝገብ
https://chapa.events/to/profe-by-cool-people-2

EDY (telegram)
https://t.me/EdyEnrinchmentCenter

መመዝገቢያ Link 📍📌
https://www.linkedin.com/in/alieljishi?utm_source=share&outmatched _campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app

Address

4 Killo Behind Turist Hotel
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ንስር ስፖርት Nisir Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share