EBRO Media & Communication

EBRO Media & Communication +251118211414
(4)

ተወዳጅነትን ያተረፈው የጊዜ ድንቅ ፊልም " ትዝታ " በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በመታየት ላይ ነው::"ሰው ከመኖር የሚያተርፈው ትዝታ'ን ነው"እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ) እና ቃልኪዳን ጥበቡ የተጣመሩ...
24/05/2024

ተወዳጅነትን ያተረፈው የጊዜ ድንቅ ፊልም " ትዝታ " በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በመታየት ላይ ነው::

"ሰው ከመኖር የሚያተርፈው ትዝታ'ን ነው"
እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ) እና ቃልኪዳን ጥበቡ የተጣመሩበት የወቅቱ አነጋጋሪ ፊልም

ቅዳሜ እና እሁድ በአለም ሲኒማ እና በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በድጋሚ ይመረቃል::

አርቲስት ሰላም ተስፋዬ ዳጎስ ባለ ገንዘብ የጉድ ቤቢ ዳይፐር አምባሳደርነትን ውሏን አደሰች::ተወዳጇ ተዋናይት ሠላም ተስፋዬ ከክሊን ማቴሪያል ኃ.የ.ግ.ማ ጋር የነበራትን የጉድ ቤቢ ዳይፐር ...
23/05/2024

አርቲስት ሰላም ተስፋዬ ዳጎስ ባለ ገንዘብ የጉድ ቤቢ ዳይፐር አምባሳደርነትን ውሏን አደሰች::

ተወዳጇ ተዋናይት ሠላም ተስፋዬ ከክሊን ማቴሪያል ኃ.የ.ግ.ማ ጋር የነበራትን የጉድ ቤቢ ዳይፐር አምባሳደርነት ለተጨማሪ አምስት አመታት አራዘመች።

የድርጅቱ ማኔጂንግ ዳይሬክተር የሆኑት ሀይሪያ አህመድ በፊርማ ስነ ስርአቱ ላይ እንደገለፁት ጉድ ቤቢ ዳይፐር ክሊን ማቴሪያልስ በጥራት እያመረተ ከሚያቀርባቸው ዳይፐሮች መካከል የመጀመሪያው እና ቀዳሚው እንደሆነ የገለፁ ሲሆን አያይዘውም ከሰላም ጋር ረጅም አመት አብሮ በመስራት በጣም ጥሩ እና ስኬታማ ጊዜያትን እንዳሳለፉ ተናግረው ምርቱም ጥራትና ደረጃውን እንደጠበቀ ይቀጥላል ብለዋል፡፡

አርቲስት ሰላም ተስፋዬ ከድርጅቱ ጋር ስኬታማ ጊዜያቶችን አብራ ማሳለፏን እንዲሁም ፕሮዳክቱ ጥራቱን የጠበቀ እና በርካታ ተጠቃሚ ያለው ምርት በመሆኑ ስምምነቱን አድሳ አብራቸው በመቀጠሏ የተሰማትን ደስታ ገልፃለች፡፡ አርቲስቷም ለቀጣይ አምስት አመታት ውሏን ላደሰችበት እጅግ ዳጎስ ያለ ገንዘብ እንደተከፈላት ለማወቅ ተችሎዋል ።

21/05/2024

በሰልፍ እየታየ የሚገኛው የወቅቱ አነጋጋሪው " ትዝታ " አዲስ ፊልም በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በመታየት ላይ ነው::

"ሰው ከመኖር የሚያተርፈው ትዝታ'ን ነው"

እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ) እና ቃልኪዳን ጥበቡ የተጣመሩበት የወቅቱ ድንቅ ፊልም

በሰልፍ እየታየ የሚገኛው የወቅቱ አነጋጋሪው " ትዝታ " አዲስ ፊልም በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በመታየት ላይ ነው::"ሰው ከመኖር የሚያተርፈው ትዝታ'ን ነው"እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ) እና ቃልኪዳን...
21/05/2024

በሰልፍ እየታየ የሚገኛው የወቅቱ አነጋጋሪው " ትዝታ " አዲስ ፊልም በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በመታየት ላይ ነው::

"ሰው ከመኖር የሚያተርፈው ትዝታ'ን ነው"

እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ) እና ቃልኪዳን ጥበቡ የተጣመሩበት የወቅቱ ድንቅ ፊልም

ሳምንቱኑ ሙሉ በአለም ሲኒማ እና በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች ያገኛሉ::

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “ትዝታ “ ፊልም የምርቃት ሪከርድ በመስበር በታላቅ ድምቀት ተመረቀ::የጊዜው አነጋጋሪው “ትዝታ “ ፊልም ዕሮብ ምሽት በኤልያና ሆቴል  በምርቃት ለመጀመሪያ ጊዜ ከ2...
16/05/2024

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “ትዝታ “ ፊልም የምርቃት ሪከርድ በመስበር በታላቅ ድምቀት ተመረቀ::

የጊዜው አነጋጋሪው “ትዝታ “ ፊልም ዕሮብ ምሽት በኤልያና ሆቴል በምርቃት ለመጀመሪያ ጊዜ ከ2000 ሰው በላይ በተገኛበት በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በታላቅ ድምቀት ተመረቀ፡፡

ከፊታችን አርብ ማለትም ግንቦት 9,10,11 እና ግንቦት 16,17,18 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል::

ኩሩ ሚዲያና ኢቨንት
ዲኮር - ዲቫ ዲኮር
ፎቶ - ጆኒ ቪዲዮ

🔥 ነገ ማታ አይቀርም 🔥"ሰው ከመኖር የሚያተርፈው ትዝታ'ን ነው"በጉጉት እየተጠበቀ ያለው " ትዝታ " የዳንኤል አንማው ድንቅ ፊልም ዕሮብ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀም...
14/05/2024

🔥 ነገ ማታ አይቀርም 🔥

"ሰው ከመኖር የሚያተርፈው ትዝታ'ን ነው"

በጉጉት እየተጠበቀ ያለው " ትዝታ " የዳንኤል አንማው ድንቅ ፊልም ዕሮብ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ፒያሳ በሚገኛው ኤልያና ሆቴል በግዙፉ አዳራሽ ጥሪ የተደረገላቸው የጥበብ ቤተሰቦች እና እንግዶች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል::

የትዝታ ፊልም ምርቃት ትኬት ለመግዛት
1 ቦሌ ሸገር ፊት ለ ፊት አስረስ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ hair city
2 ቦሌ ሸገር ፊት ለፊት ራክሲም ህንፃ መግቢያ ላይ ቆንጆ flower
3 ንፁህ ክትፎ ሸገር ጀርባ እንዲሁም በዕለቱ በር ላይ ማግኘት ይችላሉ::

ግንቦት 9,10,11 እና ግንቦት 16,17,18 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል::

🔥 1 ቀን ብቻ ቀረው 🔥እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ) እና ቃልኪዳን ጥበቡ የተጣመሩበት የወቅቱ ድንቅ ፊልም "ሰው ከመኖር የሚያተርፈው ትዝታ'ን ነው"ይህንን በጉጉት እየተጠበቀ ያለው " ትዝታ " የ...
14/05/2024

🔥 1 ቀን ብቻ ቀረው 🔥

እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ) እና ቃልኪዳን ጥበቡ የተጣመሩበት የወቅቱ ድንቅ ፊልም

"ሰው ከመኖር የሚያተርፈው ትዝታ'ን ነው"

ይህንን በጉጉት እየተጠበቀ ያለው " ትዝታ " የዳንኤል አንማው ድንቅ ፊልም ዕሮብ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ፒያሳ በሚገኛው ኤልያና ሆቴል በግዙፉ አዳራሽ ጥሪ የተደረገላቸው የጥበብ ቤተሰቦች እና እንግዶች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል::

ተዋንያን፡-
- እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ)
- ቃልኪዳን ጥበቡ
-ይመር አባተ
- ፋንታ ስንታየሁ
-ዳግም ተዘራ
-በሀይሉ እንግዳ እና ሌሎችም የተሳተፉበት

ደራሲና ዳይሬክተር፡- ዳንኤል አንማው
በኤላዳን ፊልምስ ተዘጋጅቶ የቀረበ

የትዝታ ፊልም ምርቃት ትኬት ለመግዛት
1 ቦሌ ሸገር ፊት ለ ፊት አስረስ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ hair city
2 ቦሌ ሸገር ፊት ለፊት ራክሲም ህንፃ መግቢያ ላይ ቆንጆ flower
3 ንፁህ ክትፎ ሸገር ጀርባ እንዲሁም በዕለቱ በር ላይ ማግኘት ይችላሉ::

ግንቦት 9,10,11 እና ግንቦት 16,17,18 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል::

🔥 " ትዝታ " ሊመረቅ 2 ቀን ብቻ ቀረው 🔥እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ) እና ቃልኪዳን ጥበቡ የተጣመሩበት የወቅቱ ድንቅ ፊልም "ሰው ከመኖር የሚያተርፈው ትዝታ'ን ነው"ይህንን በጉጉት እየተጠበቀ ...
13/05/2024

🔥 " ትዝታ " ሊመረቅ 2 ቀን ብቻ ቀረው 🔥

እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ) እና ቃልኪዳን ጥበቡ የተጣመሩበት የወቅቱ ድንቅ ፊልም

"ሰው ከመኖር የሚያተርፈው ትዝታ'ን ነው"

ይህንን በጉጉት እየተጠበቀ ያለው " ትዝታ " የዳንኤል አንማው ድንቅ ፊልም ዕሮብ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ፒያሳ በሚገኛው ኤልያና ሆቴል በግዙፉ አዳራሽ ጥሪ የተደረገላቸው የጥበብ ቤተሰቦች እና እንግዶች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል::

ተዋንያን፡-
- እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ)
- ቃልኪዳን ጥበቡ
-ይመር አባተ
- ፋንታ ስንታየሁ
-ዳግም ተዘራ
-በሀይሉ እንግዳ እና ሌሎችም የተሳተፉበት

ደራሲና ዳይሬክተር፡- ዳንኤል አንማው
በኤላዳን ፊልምስ ተዘጋጅቶ የቀረበ

የትዝታ ፊልም ምርቃት ትኬት ለመግዛት
1 ቦሌ ሸገር ፊት ለ ፊት አስረስ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ hair city
2 ቦሌ ሸገር ፊት ለፊት ራክሲም ህንፃ መግቢያ ላይ ቆንጆ flower
3 ንፁህ ክትፎ ሸገር ጀርባ እንዲሁም በዕለቱ በር ላይ ማግኘት ይችላሉ::

ግንቦት 9,10,11 እና ግንቦት 16,17,18 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል::

10/05/2024

“ ትዝታ “
አዲስ ፊልም

ግንቦት 9,10,11 እና 16,17,18 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል::

እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል
05/05/2024

እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

መልካም በዓል

አርቲስት ሩታ መንግስተአብ የ"የስ ዳይፐር "ብራንድ አምባሳደር ሆነች  የ4 ልጆች እናት የሆነችው ውቧና አመለ ሸጋዋ በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ እውቅናን ያተረፈችው ተወዳጇ አርቲስት...
26/04/2024

አርቲስት ሩታ መንግስተአብ የ"የስ ዳይፐር "ብራንድ አምባሳደር ሆነች

የ4 ልጆች እናት የሆነችው ውቧና አመለ ሸጋዋ በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ እውቅናን ያተረፈችው ተወዳጇ አርቲስት ሩታ መንግስተአብ የክሊን ማቴሪያልስ ከሚያመርታቸው ምርቶች ውስጥ አንዱ የሆነው የየስ ዳይፐር ብራንድ አምባሳደር በመሆን ስምምነት ፈፀመች።

"የስ የህፃናት ዳይፐር” ክሊን ማቴሪያልስ ከሚያመርታቸው ዳይፐሮች አንዱ ሲሆን አርቲስቷ በብራንድ አምባሳደርነት በመወከሏ በህዝብ ዘንድ እንድትወደድ ያስቻላት ጠንክሮ የመስራት እና ህልሟን የማሳካት እንዲሁም ጎን ለጎን የእናትነት ሂወቷን ከግምት በማስገባት ነው ስትል የክሊን ማቴሪያልስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሀይሪያ አህመድ ገልጻለች።

ድርጅታችን ሁሌም ቢሆን ጥራትን እና የምርት ተደራሽነትን እንዲሁም የተለያዩ አይነት ፍላጎቶችን ለማሟላት ቅድሚያ ይሰጣል ያሉት የክሊን ማቴሪያልስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሀይሪያ አህመድ የተፈራረምነው ውል ድርጅታችን ለወደፊትም ጠንክሮ በመስራት በኢትዮጵያ የንጽህና መጠበቂያ ምርቶች ቀዳሚ የህዝብ ምርጫ ሆኖ ለመቀጠል ሰንቆ ከተነሳው ትልቅ ህልም ጋር አብሮ የሚሄድ ነው ሲሉ ገልፀዋል።

አርቲስት ሩታ መንግስተአብ የየስ ዳይፐር አምባሳደር በመሆኗ የተሰማትን ስትገልፅ ፤ ድርጅቱ ዓላማውን ከማሳካት እና የምርት አገልግሎቱን በማስተዋወቅ እወክለው ዘንድ መርጦ ስላመነብኝ ምስጋናዬን እያቀረብኩ ፤ በቀጣይም የየስ ዳይፐር የሚያከናውናቸውን በጎ ተግባራት እና ማህበራዊ ሃላፊነቶችን በጋራ እንደምንወጣ እያሳወኩ አድናቂዎቿ እና ኢትዮጵያውያን እናቶች የልጆቻቸውን ንፅህና ለመጠበቅ በአማራጭነት በጥራት የተመረተውን የስ ዳይፐር እንዲጠቀሙ ጥሪዋን አስተላልፍለች::

18/04/2024

ተወዳጅነት ያተረፈው " አልሞቷል " አዲስ ፊልም በድምቀት ተመረቀ::

ቅዳሜ እና እሁድ በአለም ሲኒማ እና በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በድጋሚ ይመረቃል::

የወቅቱ አነጋጋሪው ፊልም " አልሞቷል "  በታላቅ ድምቀት ተመረቀ::በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው " አልሞቷል "  ፊልም ሰኞ ምሽት በአለም ሲኒማ የክብር እንግዶች አርቲስቶች በተገኙበት በታላቅ ...
17/04/2024

የወቅቱ አነጋጋሪው ፊልም " አልሞቷል " በታላቅ ድምቀት ተመረቀ::

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው " አልሞቷል " ፊልም ሰኞ ምሽት በአለም ሲኒማ የክብር እንግዶች አርቲስቶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት ተመርቋል፡፡

የፊታችን አርብ ማለትም ሚያዚያ 11,12,13 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በድጋሚ ይመረቃል::

ኩሩ ሚዲያ እና ፕሮሞሽን
ዲኮር - ዲጄ ኤቢ እና ዲኮር
ፎቶ - ኤዲ ፒክቸርስ

" አልሞቷል " አዲስ ፊልም ሰኞ ከ11:00 ጀምሮ በአለም ሲኒማ በቀይ ምንጣፍ ስነ ስርዓት በድምቀት ይመረቃል::  | " አልሞቷል " አዲስ ፊልም ሰኞ ሚያዝያ 7/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:0...
14/04/2024

" አልሞቷል " አዲስ ፊልም ሰኞ ከ11:00 ጀምሮ በአለም ሲኒማ በቀይ ምንጣፍ ስነ ስርዓት በድምቀት ይመረቃል::

| " አልሞቷል " አዲስ ፊልም ሰኞ ሚያዝያ 7/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በአለም ሲኒማ ጥሪ የተደረገላቸው የጥበብ ቤተሰቦች እና እንግዶች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል::

ደራሲና ዳይሬክተር፡- ፍፁም ክብረት
በሪች ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበ

እርስዎም ውድ የፊልም አፍቃሪያንን በዚህ ደማቅ የፊልም ምርቃት ስነ-ስርዓት ላይ በቦታው በክብር እንዲገኙ ጠርተንዎታል::

የመግቢያ ትኬቱን በዕለቱ በአለም ሲኒማ በር ላይ ያገኛሉ::
ሽክ ብለው አምሮቦት ይምጡ

ተወዳጅነት ያተረፈው " አልሞቷል " አዲስ ፊልም በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች እየታየ ይገኛል::

🔥 አርብ በ11:00 የመጨረሻ መድረክ 🔥ተወዳጁና አነጋጋሪው "ከመጋረጃ ጀርባ" ቴአትር አርብ በ11:00 የመጨረሻ መድረክ  ሲሆን ከነገ ጀምሮ ለተውሰነ ጊዜ እይታ የሚቆም ይሆናል::ከመጋረጃው...
11/04/2024

🔥 አርብ በ11:00 የመጨረሻ መድረክ 🔥

ተወዳጁና አነጋጋሪው "ከመጋረጃ ጀርባ" ቴአትር አርብ በ11:00 የመጨረሻ መድረክ ሲሆን ከነገ ጀምሮ ለተውሰነ ጊዜ እይታ የሚቆም ይሆናል::

ከመጋረጃው ጀርባ ኑ አብረን እንሳቅ!

" አልሞቷል " ከነገ ጀምሮ በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል::'ሀሰት ብተክልም እውነት ይበቅላል ' ከሌባ እና ሌባ ፊልም ደራሲ እና ዳይሬክተር የፍፁም ክብረት አዲስ ፊልምተዋንያን፡-...
11/04/2024

" አልሞቷል "
ከነገ ጀምሮ በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል::

'ሀሰት ብተክልም እውነት ይበቅላል '
ከሌባ እና ሌባ ፊልም ደራሲ እና ዳይሬክተር የፍፁም ክብረት አዲስ ፊልም

ተዋንያን፡-
- ሰለሞን ሙሄ
- ማራማዊት አባተ
-ሙሉአለም ጌታቸው
- እየሩሳሌም ገበየሁ
-ሔቨን ሀብቱ
-ያሬድ ኤጎ እና ሌሎችም የተሳተፉበት

ደራሲና ዳይሬክተር :- ፍፁም ክብረት
በሪች ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበ

" አልሞቷል " አዲስ ፊልም ሚያዚያ 4,5,6 እና 11,12,13 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በድምቀት ይመረቃል::

እንኳን ለ1445ኛው የዒድ-ዓልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ኢድ ሙባረክ!
10/04/2024

እንኳን ለ1445ኛው የዒድ-ዓልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

ኢድ ሙባረክ!

" ዜሮ ዲግሪ" ሰኞ በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል::ከኪያ ፤ ያቤፅ ፤ አንድ ሁለት ፤ ጥላዬ ፊልሞች አዘጋጅ የአላዓዛር ሳለልኝ አዲስ ፊልምሰኞ መጋቢት 16/2016 ዓ....
24/03/2024

" ዜሮ ዲግሪ" ሰኞ በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል::

ከኪያ ፤ ያቤፅ ፤ አንድ ሁለት ፤ ጥላዬ ፊልሞች አዘጋጅ የአላዓዛር ሳለልኝ አዲስ ፊልም

ሰኞ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በአለም ሲኒማ ጥሪ የተደረገላቸው የጥበብ ቤተሰቦች እና እንግዶች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል::

በታቦር ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ የቀረበ

መጋቢት 20,21,22 እና መጋቢት 27,28,29 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል::

" ዜሮ ዲግሪ"ከኪያ ፤ ያቤፅ ፤ አንድ ሁለት ፤ ጥላዬ ፊልሞች አዘጋጅ የአላዓዛር ሳለልኝ አዲስ ፊልም" ዜሮ ዲግሪ" አዲስ ፊልም ሰኞ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ...
19/03/2024

" ዜሮ ዲግሪ"
ከኪያ ፤ ያቤፅ ፤ አንድ ሁለት ፤ ጥላዬ ፊልሞች አዘጋጅ የአላዓዛር ሳለልኝ አዲስ ፊልም

" ዜሮ ዲግሪ" አዲስ ፊልም ሰኞ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በአለም ሲኒማ ጥሪ የተደረገላቸው የጥበብ ቤተሰቦች እና እንግዶች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል::

ተዋንያን፡-
- ሰለሞን ሙሄ
- ቸርነት ፍቃዱ
- ቃልኪዳን ታምሩ
- አለማየሁ በላይነህ
- ፀደንያ ኤፍሬም እና ሌሎችም የተሳተፉበት

ደራሲና ዳይሬክተር፡- አላዓዛር ሳለልኝ
በታቦር ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ የቀረበ

መጋቢት 20,21,22 እና መጋቢት 27,28,29 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል::

"ችላ-ለች"ራሄል ጌቱግጥም እና ዜማ :- እሱባለው ይታየው /የሺ/  ሙዚቃ ቅንብር ፤ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ :- ሚካኤል ሀይሉ (ሚኪ ጃኖ)በኢብሮ ሚዲያ  ዩቲዩብ ቻናል ሙሉውን ፕሮግራም ይ...
08/03/2024

"ችላ-ለች"

ራሄል ጌቱ
ግጥም እና ዜማ :- እሱባለው ይታየው /የሺ/
ሙዚቃ ቅንብር ፤ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ :- ሚካኤል ሀይሉ (ሚኪ ጃኖ)

በኢብሮ ሚዲያ ዩቲዩብ ቻናል ሙሉውን ፕሮግራም ይመልከቱ:: እታች ባለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/ohzyV0lTe8A?si=5HWRnmMaHvD5R5cK

"ችላ-ለች"   | አርቲስቶቹ በማርች 8 ምን አሰባሰባቸው?በኢብሮ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ተዘጋጅቶ በክሊን ማቴርያልስ ኤንድ ቻይልድ ኸልዝ ሰፕላይስ ማንፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ የቀረበበኢብሮ...
08/03/2024

"ችላ-ለች"

| አርቲስቶቹ በማርች 8 ምን አሰባሰባቸው?

በኢብሮ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ተዘጋጅቶ በክሊን ማቴርያልስ ኤንድ ቻይልድ ኸልዝ ሰፕላይስ ማንፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ የቀረበ

በኢብሮ ሚዲያ ዩቲዩብ ቻናል ሙሉውን ፕሮግራም ይመልከቱ:: እታች ባለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/MwehrMc2hNg?si=HIsClGor6H7sfx-o

07/03/2024

" ችላለች " አርብ ምሽት ከ 12:30 - 1:00 በቃና ቲቪ ይጠብቁን::

Address

22 Bata Complex, 1st Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 14:00

Telephone

+251943787808

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EBRO Media & Communication posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to EBRO Media & Communication:

Videos

Share