Ethio Airs Trade and Investment

Ethio Airs Trade and Investment In a very short period of time, Ethio Airs has expanded its scope to a wide range of sectors by activ
(10)

08/05/2022
ይደውሉ ☎️0969404040 ☎️ 0989656565ℹ️ የግዙፉ ኢትዮኤርስ ኩባንያ "ኮሚሽን ኤጀንት" ይሁኑ ፣ ይስሩ ፣ ይደጉ ፣ ቢሮአችን ይምጡና ይመዝገቡ🌍 አድራሻ: አዲስ አበባ ፣ 4 ኪሎ ...
13/01/2022

ይደውሉ ☎️0969404040 ☎️ 0989656565
ℹ️ የግዙፉ ኢትዮኤርስ ኩባንያ "ኮሚሽን ኤጀንት" ይሁኑ ፣ ይስሩ ፣ ይደጉ ፣ ቢሮአችን ይምጡና ይመዝገቡ

🌍 አድራሻ: አዲስ አበባ ፣ 4 ኪሎ
አንባሳደር ህንፃ : 4ኛ ፎቅ

👇ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ 0969404040
☎️ 0989656565

30/12/2021

ይደውሉ ☎️0970880091 ☎️ 0970880092
🆕 ታላቅ እድል ፣ የግዙፉ ኢትዮኤርስ ኩባንያ "ኮሚሽን ኤጀንት" በመሆን ይስሩ ፣ ይደጉ ፣ ሁሉም ተጋብዟል በአካል ቢሮአችን ይምጡና ይመዝገቡ

🌍 አድራሻ: አዲስ አበባ ፣ 4 ኪሎ
አንባሳደር ህንፃ : 4ኛ ፎቅ

👇ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ 0970880091
☎️0970880092

20/09/2021
10/09/2021

ራዕያችን የጋራ ነው !!

መልካም አዲስ ዓመት !!

ለውድ ደንበኞቻችንና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መልካም አዲስ ዓመት እንመኛለን።ሠላምና እድገት ለአገራችንኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት  New Year #2014
09/09/2021

ለውድ ደንበኞቻችንና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መልካም አዲስ ዓመት እንመኛለን።

ሠላምና እድገት ለአገራችን

ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት

New Year
#2014

ሐምሌና ነሐሴ - እነ መርዘም ክብሩ፣አጥሮ መጣፈጥን - ከጳጉሜ ተማሩ፡፡ባለቅኔው ጳጉሜን ያጠረችና የጣፈጠች ሲል ሰይሟታል፡፡ የቀን መርዘም ሳይሆን በአጭር ጊዜ ውጤታማ ስራ መስራት ነው መለኪ...
06/09/2021

ሐምሌና ነሐሴ - እነ መርዘም ክብሩ፣
አጥሮ መጣፈጥን - ከጳጉሜ ተማሩ፡፡

ባለቅኔው ጳጉሜን ያጠረችና የጣፈጠች ሲል ሰይሟታል፡፡ የቀን መርዘም ሳይሆን በአጭር ጊዜ ውጤታማ ስራ መስራት ነው መለኪያው ይላሉ የቢዝነስ ፈጠራ ሰዎች፡፡

ኢትዮጵያችን በዓለም ብቸኛዋ የ13 ወራት ጸጋ ባለቤት (the 13th month of the Ethiopian calendar) ናት። ይህ የጳጉሜን ወር በኢትዮጵያውያን ዘንድ የምህረት ወር ተብሎ ይታመናል። ወደ አዲስ አመት መግቢያና መሸጋገርያ ወርም ነው። በድርሳናት እንደተፃፈው ጳጉሜ የወር ስም ሆኖ በነሐሴ እና በመስከረም ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ የኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ የመጨረሻው እና አሥራ ሦስተኛው (፲፫ ኛው) የወር ስም ነው። «ጳጉሜ» በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ዮሐንስ ሥግር ዓመት (በጎርጎርያዊ አቆጣጠር leap year) በመሆኑ ስድስት (፮) ዕለታት አሉት። በዘመነ ሉቃስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ አምስት (፭) ዕለታት አሉት። «ጳጉሜ» የሚለው ስም ምንጩ ከግሪክ ቋንቋ ሲሆን “ቀሪ ዕለታት ወይም ጭማሪ” ማለት ነው። አጭር በመሆኗና ለአዲስ ዓመት መባቻ በመሆኗ ሁሉም ይወዳታል፤ ለዚያም ይመስላል ባለቅኔው አጥሮ መጣፈጥን ከጳጉሜ ተማሩ ሲል የተቀኘው፡፡

እርግጥ ነው 2013ዓ.ም ሀገራችን በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ያለፈችበት ነው፤ እያንዳንዳችንም የሀገራችንን ችግር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ገፈት ቀምሰናል፡፡ ካለፈው ይልቅ የሚመጣው በጎ ይሆናል፤ ሰው ፈተናዎችን አሸንፎ ማለፍ ባሕሪው ነውና ወደ 2014 ዓ.ም ስንሸጋገር ሰላም፣ ዕድገትና ስኬት በዙሪያችን እንዲሆኑ በጳጉሜ ወር ራሳችንን መፈተሽ ይኖርብናል፡፡

ኢትዮ ኤየርስ በአጭሯና በጣፋጯ ጳጉሜ ብዙ ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡ መጪውን ዓመት በላቀ ጥንካሬ፣ የስራ ፈጠራና የቡድን ስሜት ጀምሮ ዓመቱን በስኬት ለማጠናቀቅ እየተዘጋጀ ነው፡፡ በሰው ሃይል፣ በማቴሪያል እና በቴክኖሎጂ የሚያደርገውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቋል፤ ከመላው ሰራተኞቹ ጋር ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት ሲያደርግ የነበረውን ተግባራዊ ስልጠና በአጭሯና ጣፋጯ ጳጉሜ ያጠናቅቃል፤ አዳዲስ ሰራተኞችንም አስገብቶ ያዘጋጃል፡፡ በእርግጥ ለዘወትር ሁሉ ሙሉ፣ ሁሉ ስንዱ ቢሆንም 2014 ዓ.ም ግን በላቀ መንፈስና ሁለንተናዊ ዝግጁነት የሚቀበል ይሆናል፡፡

አበው ጳጉሜ ሲወልስ ጎተራህን አብስ እንዳሉት ጳጉሜን ለዝግጁነት እንጠቀምባት፡፡

እኛ ኢትዮ ኤየርሶች ተዘጋጅተናል፤
አብራችሁን በመስራት፣ አብራችሁን እንድታድጉ ጋብዘናል፡፡

-----
ለመረጃ፡

251 989 65 65 65 / 251 969 40 40 40
[email protected]
www.ethioairstrading.com

በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዘርፍ አንጋፋ የነበረውና ኤልቪስ ፕሬስሊ በሚል ቅፅል ስም የሚታወቀው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ትናንት ነሐሴ 27፣ 2013 ዓ.ም. እኩለ ሌሊት በድንገት ህይወቱ በማለ...
03/09/2021

በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዘርፍ አንጋፋ የነበረውና ኤልቪስ ፕሬስሊ በሚል ቅፅል ስም የሚታወቀው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ትናንት ነሐሴ 27፣ 2013 ዓ.ም. እኩለ ሌሊት በድንገት ህይወቱ በማለፉ ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል፡፡

ለቤተሰቦቹ ለአድናቂዎቹ እና ለወዳጆቹ መፅናናትን ይመኛል።

An amazing package  - , Russiaኢትዮ ኤየርስ ትራቭል ወደ ሩሲያዎቹ ታላላቅና ውብ ከተሞች  #ሞስኮና  #ፒተርስበርግ ልዩ ፓኬጅ አቀርቦላችኋል!For more information...
02/09/2021

An amazing package
- , Russia

ኢትዮ ኤየርስ ትራቭል
ወደ ሩሲያዎቹ ታላላቅና ውብ ከተሞች #ሞስኮና #ፒተርስበርግ ልዩ ፓኬጅ አቀርቦላችኋል!

For more information contact፡
+251 935 18 88 88
+251 902 86 00 00

30/08/2021
30/08/2021

ሰምተዋል?

በማርኬቲንግ ስራ ኤጀንትነት መስራት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ከዘመኑ ጋር እየተራመደ ካለው ግዙፍ ካምፓኒ ጋር አብረው እንዲሰሩ ዕድል ተመቻችቷል፡፡

ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት በስሩ ከሚገኙ እህት ድርጅቶቹ ጋር በግልም ይሁን በድርጅት አብረውት መስራት የሚችሉ ማስታወቂያ አውጥቶ እየመዘገበ ይገኛል፡፡
እርስዎም ቀኑ ሳያልቅ መጥተው ይመዝገቡ፡፡

ስለዚህ የገንዘብ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ ከሆነ በሙሉ ጊዜዎትም ይሁን በትርፍ ጊዜያዎት የማርኬቲንግ ኤጀንት ሆኖ መስራት ይችላሉ፡፡ ግለሰቦችና ድርጅቶችም አብረውን መስራት የሚችሉ በመሆኑ እስከ ነሐሴ 27 2013 ዓ.ም ድረስ ባሉት የስራ ቀናት አራት ኪሎ አምባሳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ይምጡና ይመዝገቡ፡፡

ኑ! አብረን ሰርተን ፤ አብረን እንደግ!
ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት ግሩፕ

------------
በድርጅቶቻችን የተለያዩ ስራ ዕድሎቹን ለመከታተል የፌስቡክ አድራሻችንን like and Follow ያርድጉ፡፡

👇👇

https://www.facebook.com/ethioairs1/

In a very short period of time, Ethio Airs has expanded its scope to a wide range of sectors by activ

እንኳን ደስ አለሽ ፣ እንኳን ደስ አለን !!እንደ ጓደኛ ወዳጃችን፣ እንደ አለቃም ዋና ስራ አስፈፃሚያችን የሆንሺው  የኢትዮ ኤርስ ንግድና ኢንቨስትመንት ግሩፕና እህት ኩባንያዎች ባለቤትና ዋ...
25/08/2021

እንኳን ደስ አለሽ ፣
እንኳን ደስ አለን !!

እንደ ጓደኛ ወዳጃችን፣ እንደ አለቃም ዋና ስራ አስፈፃሚያችን የሆንሺው የኢትዮ ኤርስ ንግድና ኢንቨስትመንት ግሩፕና እህት ኩባንያዎች ባለቤትና ዋና ስራ አስፈጻሚ ቤተልሔም ታደሰ እንኳን ደስ አለሽ ፣ እንኳን ደስ አለን!!

በአፍላ ወጣትነት ዕድሜ ብዙ ውጣውረድን አልፈሽ ለበርካቶቻችን ስራ ስለፈጠርሽ፣ ለአገርም ሁለንተናዊ አስተዋፅኦ ማበርከት የሚችሉ 8 ድርጅቶችም በመመስረትሽ ፣ በትጋትሽ፣ በቢዝነስ ፈጠራሽና በአርአያነት በሚጠቀሰው የአመራር ጥበብሽ እንኮራብሻለን።

በEthiopian Women Entrepreneurs - EWE አማካኝነት በደቡብ አፍሪካ በየዓመቱ ለሚካሄደው በወጣት ስራ ፈጣሪዎች ሽልማት ዘርፍ ከበርካታ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ጋር ተወዳድረሽ አገር እንድትወክይ በዕጩነት በመመረጥሽ እጅግ ደስ ብሎናል።

ኢትዮ ኤየርስና እህት ኩባንያዎቹ ወደ ላቀ ደረጃ ለመሸጋገርና ለበርካታ ኢትዮጵያውያን ስራ ለመፍጠር እየሰራን ባለንበት በዚህ ወሳኝ ወቅት የአንቺ ለዚህ አገራዊ ምልክትነት መታጨትሽ ስሜቱ ልዩ ነው።

በመሆኑም በመጪው ታሕሳስ ወር በደቡብ አፍሪካ ከአፍሪካ ሴት ስራ ፈጣሪዎች ጋር በመወዳደር አሸናፊ ሆነሽ ለሽልማት እንደምትበቂ ቅንጣት አንጠራጠርም !!

በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ! እንኳን ደስ አለን !!

የኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት ግሩፕና እህት ኩባንያዎች ማኔጅመንትና ሰራተኞች

ማስታወቂያ  #በማርኬቲንግ ስራ ኤጀንትነት መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ!ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት በስሩ ከሚገኙ እህት ድርጅቶቹ ጋር በግልም ይሁን በድርጅት አብረውት መስራት የሚችሉ   ...
24/08/2021

ማስታወቂያ
#በማርኬቲንግ ስራ ኤጀንትነት መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ!

ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት በስሩ ከሚገኙ እህት ድርጅቶቹ ጋር በግልም ይሁን በድርጅት አብረውት መስራት የሚችሉ ይፈልጋል፤

በመሆኑም
#የገንዘብ ዋስትና ማቅረብ የምትችሉና
#በሙሉ ጊዜያችሁም ይሁን በትርፍ ጊዜያችሁ ሆኖ መስራት የምትፈልጉ #ግለሰቦችና #ድርጅቶች ከነሐሴ 18 እስከ 27 2013 ዓ.ም ድረስ ባሉት የስራ ቀናት አራት ኪሎ አምባሳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤

አብረን ሰርተን ፤ አብረን እንደግ!
ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት ግሩፕ

Congratulations Team Ethiopia!!በኬንያ ሲካሄድ የሰነበተው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና አገራችን ኢትዮጵያ 3 ወርቅ፣ 7 ብር እና 2 የነሃስ በድምሩ 12 ...
22/08/2021

Congratulations Team Ethiopia!!

በኬንያ ሲካሄድ የሰነበተው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና አገራችን ኢትዮጵያ 3 ወርቅ፣ 7 ብር እና 2 የነሃስ በድምሩ 12 ሜዳልያዎችን በማስመዝገብ ኬንያን፣ ፊንላንድንና ናይጄሪያን ተከትለን ከዓለም አራተኛ ደረጃን በመያዝ ሻምፒዮናውን በስኬት አጠናቃለች።

ኢትዮ ኤየርስ ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ይላል!!

ወጣት አትሌቶቻችን ኮርተንባችኋል!!
Proud of you team Ethiopia!!

እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ!!
19/08/2021

እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ!!

19/08/2021

Our Brand Ambassador

ዛሬ ቀኑ 11 – 12 – 13 ነው ፤ ድንቅ ግጥምጥሞሽ!!ጊዜን ዕለት በዕለት ለስኬት ለማዋል የሚተጋው ኢትዮ ኤየርስና እህት ካምፓኒዎቹ ቀናችሁ ብሩሕ፣ ሕይወታችሁ የፈካ እንዲሆን ይመኝላችኋል...
17/08/2021

ዛሬ ቀኑ 11 – 12 – 13 ነው ፤ ድንቅ ግጥምጥሞሽ!!

ጊዜን ዕለት በዕለት ለስኬት ለማዋል የሚተጋው ኢትዮ ኤየርስና እህት ካምፓኒዎቹ ቀናችሁ ብሩሕ፣ ሕይወታችሁ የፈካ እንዲሆን ይመኝላችኋል፡፡
ለስኬታችሁ ዕውን መሆን በብዙ አማራጮች እየመጣን ነው፡፡
በተለያዩ አማራጮች አብረውን እንዲሰሩ እንጋብዛለን!!

የፌስቡክ ገፃችንን ላይክና ፎሎው ያድርጉ፡፡
https://www.facebook.com/ethioairs1/

Ethio Airs Trade and Investment Group  New Head OfficeLocation: Arat Killo, Ambassador Bldg, 4th FloorWork with us, let'...
16/08/2021

Ethio Airs Trade and Investment Group
New Head Office

Location: Arat Killo, Ambassador Bldg, 4th Floor

Work with us, let's grow together!!

Ethio Airs Trade and Investment  VS  ጉዞ ዓድዋ - Guzo Adwa Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ 🤝🏼የወዳጅነት እግር ኳስ ጨዋታ ውድድር 🤝🏼Viva   🇪🇹 ድል ...
15/08/2021

Ethio Airs Trade and Investment VS ጉዞ ዓድዋ - Guzo Adwa Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ

🤝🏼የወዳጅነት እግር ኳስ ጨዋታ ውድድር 🤝🏼
Viva 🇪🇹 ድል የለመደው 🏆
4-2 ✊🏼

በአዲስ ነገር እየመጣን ነው!ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት በዘርፈ ብዙ አማራጮች በፍጥነትና በጥራት እያደገ ያለ የቢዝነስ ግሩፕ ነው። አሁን እህት ኮባንያዎቻችን ወደ ስምንት አድገዋል!...
13/08/2021

በአዲስ ነገር እየመጣን ነው!

ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት በዘርፈ ብዙ አማራጮች በፍጥነትና በጥራት እያደገ ያለ የቢዝነስ ግሩፕ ነው።

አሁን እህት ኮባንያዎቻችን ወደ ስምንት አድገዋል!!

• Aim Ultra Education Consultancy
• Ethio Airs Travel and Event Organizers
• Infinity Events and Communication
• JobLink Manpower Solution
• Travel High Tour
• Ruby Visa Consultancy Solution
• Santa’s Professional Cleaning System
• Pesco Pest Solution

አብረውን ይስሩ፤ አብረውን ይደጉ!
አራት ኪሎ አምባሳደር ህንፃ፣ አራተኛ ፎቅ እንገኛለን!!

ስ/ቁ - 251 989 65 65 65 / 251 969 40 40 40
www.ethioairstrading.com
Email- [email protected]

Eid Mubarak
13/05/2021

Eid Mubarak

ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።
02/05/2021

ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።

27/04/2021

🔸ታላቅ የምስራች🔸
በአሁኑ ጊዜ በሀገራችን ብሎም በአለማችን ላይ ኮሮና ቫይረስ 🦠(Covid 19) የብዙ ዜጎችን ህይወት እየቀጠፈ ይገኛል፡፡
ይህንንም አስከፊና በቀላሉ ተዛማች😷 የሆነ ወረርሺኝ መስፋፋትን ለመግታት ብዙ ስራዎች እየተሠሩ ይገኛሉ፣ ከእነዚህም መካከል አንዱ የሆነዉ የፀረ ተህዋሲያን ኬሚካል ርጭት ነዉ።
ይህንንም የጸረ ኮሮና ቫይረስ ኬሚካል ርጭት አገልግሎት (Spray and Fumigation Disinfection Service) ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ፣ የመድሐኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ና የሃይጅንና
ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የአካባቢ ጤና አጠባበቅ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የተሰጠው ድርጅታችን እትዮ ኤርስ ንግድ ና ኢንቨስትመንት በዘርፉ በሰለጠኑ ብቁ ባለሙያዎችና አለም አቀፍ ስታንዳርድን በጠበቁ ጸረ ተዋህሲያን ኬሚካሎች በተመጣጣኝ ዋጋ የርጭት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።
🔸ለቢሮዎች 🏦
🔸 ለመኖሪያ ቤቶች 🏠
🔸 ለኮንዶሚኒየም ቤቶች 🏢
🔸 ለትምህርት ተቋማት 🏯
🔸 ለሀገር አቀፍ ትራንስፖርት ተቋማት 🚌
🔸 ህዝብ ለሚበዛባቸው ስፍራዎችና 🏟
🔸 ለንግድ ተቋማት ሁሉ 🏪
ከሀያሁለት ወደቦሌ መንገድ መሄጃ፣ ወርቁ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
+251116902050 | 7475 | +251989656565
ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ t.me/ethioairstradeinvestment

Address

Arat Killo Ambassador Mall
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 18:30
Tuesday 08:30 - 18:30
Wednesday 08:30 - 18:30
Thursday 08:30 - 18:30
Friday 08:30 - 18:30
Saturday 08:30 - 18:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Airs Trade and Investment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Airs Trade and Investment:

Videos

Share

Category