Golden Wedding D'ecor& Flower

Golden Wedding D'ecor& Flower ለሠርግ፣ለመልስ፣ለልደት፣ለምርቃት፣ለመኪና ዲኮር እና ለተ?
(2)

10/03/2024
ጎልደን የሰርግ ዲኮርና አበባGolden wedding De`cor and flower🌸🌸🌸🌸🌻🌻🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌸በቀን 22/05/2015ዓ. ም ጎልደን ዲኮርና አበባ 🌍በአዲስ አበባ፣ቂርቆስ ሲሳይ ሜዳ አከ...
30/01/2023

ጎልደን የሰርግ ዲኮርና አበባ
Golden wedding De`cor and flower
🌸🌸🌸🌸🌻🌻🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌸
በቀን 22/05/2015ዓ. ም ጎልደን ዲኮርና አበባ 🌍በአዲስ አበባ፣ቂርቆስ ሲሳይ ሜዳ አከባቢ በሚገኝ መኖሪያ ቤት ፣ድንኳን ውስጥ የተሰራ ሀይብሪድ የማስዋብ (ዲኮሬሽን)
ስራ።

#ነባርና አዳዲስ የዲኮር ስራዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን።
#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር

Golden wedding De`cor and flower💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚ጎልደን የሰርግ ዲኮርና አበባ ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ...
18/01/2023

Golden wedding De`cor and flower
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚
ጎልደን የሰርግ ዲኮርና አበባ ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የጤና የበረከት እንዲሆን ከልብ እንኛለን።

#ነባርና አዳዲስ የዲኮር ስራዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን።
#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር

#መልካም የከተራና የጥምቀት በዓል

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ…!"…ልዩ ከሆነች ድንግል ማርያም ይህ የአምላክ መወለድ ምን ይደንቅ? ቃልን ወሰነችው። ልደቱንም ዘር አልቀደመውም። በመወለዱም ድንግልናዋን አልለወጠም። ቃል...
07/01/2023

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ…!

"…ልዩ ከሆነች ድንግል ማርያም ይህ የአምላክ መወለድ ምን ይደንቅ? ቃልን ወሰነችው። ልደቱንም ዘር አልቀደመውም። በመወለዱም ድንግልናዋን አልለወጠም። ቃል ከአብ ያለ ድካም ወጣ። ከድንግልም ያለ ህማም ተወለደ። ሰብአሰገል ሰገዱለት። አምላክ ነውና ዕጣን አመጡለት። ንጉሥም ነውና ወርቅ አመጡለት። ስለኛ በፈቃዱ ለተቀበለው መዳኛችን ለሆነው ሞቱም ከርቤ አመጡለት። እርሱ ቸርና ሰውን ወዳጅ የሆነ አንድ እርሱ ብቻ ነው። ቅድስት ሆይ ለምኚልን።

"…ቤዛ ይስሐቅ በግዕ ከኅቱም ዕፀ ሳቤቅ እንደተገኘ፤ ለእስራኤልም በበረሀ ውስጥ ከኅቱም አለት ውኃ እንደ ፈለቀ፤ የተደነቀች የአሮን በትርም እንደለመለመችና እንደ አፈራች፤ በሶምሶንም እጅ ውስጥ ከአህያ መንጋጋ አጥንት ውኃ እንደ ፈሰሰ፤ እንዲሁ የጌታችን ልደት በኅቱም ድንግልና ሆነ። በዕፀ ጳጦስ ውስጥ እሳት እንደ ነደደች ዕፂቱም እንዳልተቃጠለች እንዲሁ የመለኮቱ እሳት ድንግልን አላቃጠላትም። ለእርሱም ከቸር አባቱ ከማሕየዊ መንፈስ ቅዱስ ጋር ጌትነት ክብር ምስጋና ሰጊድ ከርሱ ጋር በትክክልነት ይገባል ለዘላለሙ አሜን።

"…በዓለ ጌናን ስናከብር በሀዘን በመከራ፣ በጭንቅ፣ በረሃብና በጥም፣ በሰቀቀን፣ በስደት፣ በወኅኒ ቤት፣ በአልጋ ቁራኛ በደዌ ደኛ፣ በፅኑ ህመም ተይዘው፣ በየቤቱ፣ በየጎዳናው፣ በየሆስፒታሉና በፀበል ስፍራዎች ሁሉ ያሉትን፣ ከሞቀ ቤትና ንብረታቸው ተፈናቅለው በየጥሻው የወደቁትን በማሰብ፣ በመንከባከብ፣ በመጠየቅ፣ በመጎብኘትና ማዕድ በማጋራት ይሁን። ሃገራችን ኢትዮጵያንና ጎረቤቶቿን፣ መላውንም ዓለም ሁሉ ሰላማዊው ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ያድርግልን። አሜን።

"…እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለአምላካችንና ለፈጣሪያችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን‼
ከመምህር ዘመድኩን በቀለ

Golden wedding De`cor and flower🏵🏵🏵🏵🏵🌼🌼🌼🌼🏵🏵🏵🏵ጎልደን የሰርግ ዲኮርና አበባ ለመላው የፌስ ቡክ ተከታዮቹ በሙሉ አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የበረከት እንዲሆን ከልብ ይ...
10/09/2022

Golden wedding De`cor and flower
🏵🏵🏵🏵🏵🌼🌼🌼🌼🏵🏵🏵🏵

ጎልደን የሰርግ ዲኮርና አበባ ለመላው የፌስ ቡክ ተከታዮቹ በሙሉ አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የበረከት እንዲሆን ከልብ ይመኛል።

በአዲሱ ዓመት ጎልደን ዲኮር በዘጋጃቸው አዳዲስ የ 3ዲ ዲኮር ዲዛይን እናንተን ለማገልገል ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል።

#ስለሆነም ነባርና አዳዲስ የዲኮር ስራዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን።
#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!

🏵🏵🏵🏵🏵ምለካም አዲስ ዓመት 2015ዓ. ም 🏵🏵🏵🏵🏵🏵

ጎልደን ዲኮር እና አበባ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፤እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አዸረሳችሁ፣አደረሰን። #በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እ...
09/07/2022

ጎልደን ዲኮር እና አበባ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፤እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አዸረሳችሁ፣አደረሰን።

#በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!

ዒድ ሙባረክ 🎁🎉🎆

ጎልደን  ዲኮር (Golden Wedding De`cor) 🌼🌻🏵🌹🌹🏵🌻🌼🌼🌻🌸💐🍁💐ግንቦት 01/2014 ዓ. ም በሀያት ኖኅ ሪል ስቴት የመኖሪያ አፓርታማ ግቢ፣ በድንኳን ውስጥ፣ባሕላዊ ዲኮር፣ ለመል...
12/05/2022

ጎልደን ዲኮር (Golden Wedding De`cor)
🌼🌻🏵🌹🌹🏵🌻🌼🌼🌻🌸💐🍁💐

ግንቦት 01/2014 ዓ. ም በሀያት ኖኅ ሪል ስቴት የመኖሪያ አፓርታማ ግቢ፣ በድንኳን ውስጥ፣ባሕላዊ ዲኮር፣ ለመልስ ዝግጅት የተሰራ። በተመጣጣኝ ዋጋ።

#አድራሻችን ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ

#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!

ጎልደን የሠርግ ዲኮር እና አበባ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1443ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ)  በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። በዓሉ የሰላም ፣የጤና...
02/05/2022

ጎልደን የሠርግ ዲኮር እና አበባ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1443ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

በዓሉ የሰላም ፣የጤና ፣የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን መልካም የዒድ በዓል።

ዒድ ሙባረክ ⭐🌙

እንኳን ለ ፻፳፮ ኛው የዓድዋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
02/03/2022

እንኳን ለ ፻፳፮ ኛው የዓድዋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ጎልደን  ዲኮር (Golden Wedding De`cor) 🌼🌻🏵🌹🌹🏵🌻🌼🌼🌻🌸💐የካቲት 15/2014 ዓ. ም በፍል ውሃ እና ስፓ (ፊንፊኔ ሆቴል እና ስፓ አዳራሽ) የመግቢያ በር ዲኮሬሽን ለመልስ ዝ...
24/02/2022

ጎልደን ዲኮር (Golden Wedding De`cor)
🌼🌻🏵🌹🌹🏵🌻🌼🌼🌻🌸💐
የካቲት 15/2014 ዓ. ም በፍል ውሃ እና ስፓ (ፊንፊኔ ሆቴል እና ስፓ አዳራሽ) የመግቢያ በር ዲኮሬሽን ለመልስ ዝግጅት
#አድራሻችን ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ

#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!

ጎልደን  ዲኮር (Golden Wedding De`cor) 🌼🌻🏵🌹🌹🏵🌻🌼🌼🌻🌸💐የካቲት 15/2014 ዓ. ም በፍል ውሃ እና ስፓ (ፊንፊኔ ሆቴል እና ስፓ አዳራሽ)  ውስጥ  ለዕራት ፕሮግራም የተዘጋ...
23/02/2022

ጎልደን ዲኮር (Golden Wedding De`cor)
🌼🌻🏵🌹🌹🏵🌻🌼🌼🌻🌸💐
የካቲት 15/2014 ዓ. ም በፍል ውሃ እና ስፓ (ፊንፊኔ ሆቴል እና ስፓ አዳራሽ) ውስጥ ለዕራት ፕሮግራም የተዘጋጀ ባሕላዊ ዲኮሬሽን።
#ለሁለት ሙሽሮች

#አድራሻችን ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ

#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።ጥርን ከጎልደን ዲኮር ጋር ማሳለፍ ታሪክን ለትውልድ እንደማስተላለፍ ነው። #አድራሻችን ከሜክሲኮ ወደ ቄ...
18/01/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።
ጥርን ከጎልደን ዲኮር ጋር ማሳለፍ ታሪክን ለትውልድ እንደማስተላለፍ ነው።
#አድራሻችን ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ
#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://t.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።
💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር" ጠሚዶ አብይ

ጌታችን ስለተወለደባት ምሽት ሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬም አንዲህ አለ :‹‹ይህች ምሽት ንጹሕ የሆነውና እኛን ሊያነጻን የመጣው (አምላክ) የተገለጠባት ንጽሕት ምሽት ናት፡፡  ጆሮአችን ንጹሕ ይሁን...
06/01/2022

ጌታችን ስለተወለደባት ምሽት ሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬም አንዲህ አለ :

‹‹ይህች ምሽት ንጹሕ የሆነውና እኛን ሊያነጻን የመጣው (አምላክ) የተገለጠባት ንጽሕት ምሽት ናት፡፡ ጆሮአችን ንጹሕ ይሁን ፤ ዓይኖቻችንም ወደ ንጹሕ ነገር ይመልከቱ ፤ የልባችን ስሜት ቅዱስ ይሁን! ንግግራችንም አክብሮትን ይሞላ!

ይህች ምሽት የዕርቅ ምሽት ናት ፤ ስለዚህ ማንም ሰው ወንድሙን ተቆጥቶ እንዳያስቀይም! ይህች ምሽት ለዓለም ሁሉ ሰላምን ያስገኘች ምሽት ስለሆነች ማንም ሰው አይሸበርባት፡፡ ይህች ምሽት የደግነት ምሽት ስለሆነች ማንም ሰው ክፉ አይሁን!
ይህች ምሽት የትሕትና ምሽት ናትና ማንም ሰው እንዳይታበይባት!

ይህች ምሽት የደስታችን ቀን ስለሆነች የበደሉንን
አንበቀልባት! የበጎ ፈቃድ ቀን ናትና የጭካኔ ቀን አናድርጋት!
የጸጥታ ቀን ናትና በቁጣ የምንነድባት ቀን አናድርጋት!
ዛሬ እግዚአብሔር ወደ ኃጢአተኞች የመጣበት ቀን ነው ፤ ስለዚህ ጻድቅ ሰው በኃጢአተኞች ላይ አይኩራባቸው!
ዛሬ እጅግ ባለጠጋ የሆነው አምላክ ስለ እኛ ደሃ የሆነበት ቀን ነው፤ ስለዚህ ሀብታም ሰው ድሆችን ወደ ገበታው ይጥራቸው፡፡

ዛሬ ያልጠየቅነውን ሥጦታ የተቀበልንበት ዕለት ነው፡፡ ስለዚህ እጆቻቸውን ዘርግተው እየጮኹ ለሚለምኑን ሰዎች የእርዳታ እጃችንን እንዘርጋ!
የዛሬዋ ዕለት ለጸሎቶቻችን የሰማያትን በር ከፍታልናለች ፤ እኛም ይቅርታን ለሚጠይቁን ሰዎች በራችንን እንክፈት! ዛሬ አምላክ የሰውነትን ማኅተም በራሱ ላይ አተመ ፤ ሰውም የአምላክነትን ማኅተም ተጎናጸፈ!››

ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
ታኅሣሥ 2011 ዓ ም

#አድራሻችን ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ

#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።

#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ ለአዲሱ ዓመት 2014 ዓ.ም አዳዲስ የዲኮር አሰራር ጥበቦችን እና መረጃዎችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#ጎልደን ዲኮርና አበባ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የገና እንዲሆንላችኹ ከልብ ይመኛል።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር" ጠሚዶ አብይ

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 2014ዓ.መ🌼🌼🌼🌑🌑🌑🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌑🌑🌑ጎልደን ዲኮር እና አበባ (Golden wedding De`cor and Flower) ለውድ ደንበኞቻችን እና ለፌስቡክ ገጽ ተከታ...
09/09/2021

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 2014ዓ.መ🌼🌼🌼
🌑🌑🌑🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌑🌑🌑

ጎልደን ዲኮር እና አበባ (Golden wedding De`cor and Flower) ለውድ ደንበኞቻችን እና ለፌስቡክ ገጽ ተከታዮቻችን በሙሉ መልካም አዲስ ዓመት (2014 ዓ.ም) እንዲሆንላችሁ ይመኛል። በአሉ የሰላም ፣የደስታ፣የፍቅር እና የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ ልባዊ ምኞታችን ነው። አ

ከሀገራችን ኮሮና ቫይረስ ጠፎቶ፣ ሰላሟ ተጠብቆ የምናይበት ዓመት ፈጣሪ ያድርግልን፣ በዓሉን ስናከብር የተቸገሩ ወገኖቻችን እያገዘን (እየረዳን) ቢሆን መልካም ነው። መልካም አዲስ ዓመት 2014 ዓ.ም።
#አድራሻችን ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ

#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ ለአዲሱ ዓመት 2014 ዓ.ም አዳዲስ የዲኮር አሰራር ጥበቦችን እና መረጃዎችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር" ጠሚዶ አብይ

ዒድ አል—አድሐ (ዐረፋ)🌜🌜🌜🌜⭐⭐⭐⭐ለመላው እስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።በዓሉ የሰላም፣ ...
20/07/2021

ዒድ አል—አድሐ (ዐረፋ)
🌜🌜🌜🌜⭐⭐⭐⭐

ለመላው እስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣የአንድነት፣ የመተሰሳሰብ ይሆን ዘንድ ከልብ እንመኛለን።

#አድራሻችን ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ

#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር"

ጎልደን  ዲኮር (Golden Wedding De`cor) 🌼🌻🏵🌹🌹🏵🌻🌼🌼🌻 ግንቦት 07/2013ዓ.ም 💐💐💐💐🌸🌸በዕለተ ቅዳሜ፣ በጀርመን አደባባይ አከባቢ በሚገኘው በመካነ እየሱስ ቸርች (ጉዲና ቱ...
19/05/2021

ጎልደን ዲኮር (Golden Wedding De`cor)
🌼🌻🏵🌹🌹🏵🌻🌼🌼🌻
ግንቦት 07/2013ዓ.ም
💐💐💐💐🌸🌸

በዕለተ ቅዳሜ፣ በጀርመን አደባባይ አከባቢ በሚገኘው በመካነ እየሱስ ቸርች (ጉዲና ቱምሳ) አዳራሽ ውስጥ ለምሳ ፕሮግራም የተዘጋጀ ዘመናዊ የመድረክ የማሳመር ስራ የኬክ አቅርቦትን ጨምሮ በተመጣጣኝ ዋጋ።

#አድራሻችን ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ

#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር"

ኢድ-ሙባረክ⭐🌙ጎልደን ዲኮርና አበባ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞች በሙሉ እንኳን ለ1,442ኛው ለኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም  አደረሳችሁ ለማለት ይወዳል። በዓሉ የሰላም ፣ የ...
12/05/2021

ኢድ-ሙባረክ
⭐🌙

ጎልደን ዲኮርና አበባ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞች በሙሉ እንኳን ለ1,442ኛው ለኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት ይወዳል።

በዓሉ የሰላም ፣ የአንድነት ፣ የፍቅር እንዲሁም የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን።
#ውድ ደንበኞቻችን በዓሉን ስታከብሩ የኮቪድ ፕሮቶኮሎች ይተግብሩ።
#አድራሻችን ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ
#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent
#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር"

ጎልደን የሠርግ ዲኮርና አበባ ( Golden wedding de`cor and flower)⭐️⭐️⭐️🤴👰ለሠርግ👰🤴፣ለመልስ👰፣ለምርቃት፣ለልደት💝፣ለስብሰባና ወዘተ........ ዝግጅቶን እናሳምራለን ...
06/05/2021

ጎልደን የሠርግ ዲኮርና አበባ ( Golden wedding de`cor and flower)
⭐️⭐️⭐️🤴👰

ለሠርግ👰🤴፣ለመልስ👰፣ለምርቃት፣ለልደት💝፣ለስብሰባና ወዘተ........ ዝግጅቶን እናሳምራለን ፈጥነው ይዘዙን፤
#የኮቪድ ፕሮቶኮል የጤና ሚኒስቴር ባወጣዉ መስፈርት መሰረት እንደተጠበቀ ነዉ ።

#አድራሻችን ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ

#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር"

የሉቃስ ወንጌል 24፥1—71፤ነገር፡ግን፥ከሳምንቱ፡በመዠመሪያው፡ቀን፡ያዘጋጁትን፡ሽቱ፡ይዘው፡ከነርሱም፡ጋራ፡አንዳንዶቹ፡ወደ፡መቃብሩ፡እጅግ፡ማልደው፡መጡ።2፤ድንጋዩንም፡ከመቃብሩ፡ተንከባሎ፡አገኙት፥3፤...
01/05/2021

የሉቃስ ወንጌል 24፥1—7

1፤ነገር፡ግን፥ከሳምንቱ፡በመዠመሪያው፡ቀን፡ያዘጋጁትን፡ሽቱ፡ይዘው፡ከነርሱም፡ጋራ፡አንዳንዶቹ፡ወደ፡
መቃብሩ፡እጅግ፡ማልደው፡መጡ።
2፤ድንጋዩንም፡ከመቃብሩ፡ተንከባሎ፡አገኙት፥
3፤ገብተውም፡የጌታን፡የኢየሱስን፡ሥጋ፡አላገኙም።
4፤እነርሱም፡በዚህ፡ሲያመነቱ፥እንሆ፥ኹለት፡ሰዎች፡የሚያንጸባርቅ፡ልብስ፡ለብሰው፡ወደ፡እነርሱ፡ቀረቡ፤
5፤ፈርተውም፡ፊታቸውን፡ወደ፡ምድር፡አቀርቅረው፡ሳሉ፥እንዲህ፡አሏቸው፦ሕያውን፡ከሙታን፡መካከል፡
ስለ፡ምን፡ትፈልጋላችኹ፧ተነሥቷል፡እንጂ፡በዚህ፡የለም።
6-7፤የሰው፡ልጅ፡በኀጢአተኛዎች፡እጅ፡ዐልፎ፡ሊሰጥና፡ሊሰቀል፡በሦስተኛውም፡ቀን፡ሊነሣ፡ግድ፡ነው፡
እያለ፡ገና፡በገሊላ፡ሳለ፡ለእናንተ፡እንደ፡ተናገረ፡ዐስቡ።

#ጎልደን ዲኮርና አበባ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ፣የጌታችን ትንሳኤው ለሀገራችን ህዝቦች ሰላምን እና በረከትን ያምጣልን።

#አድራሻችን ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ

#ለበለጠ መረጃ 📱 +251930898620/
+251921294438/
+251920608661 ላይ ይደውሉ!
https://telegram.me/Goldenevent

#በዲኮር ስራችን ከልብ አናስደስቶታለን።
#ፔጃችንን ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አዳዲስ የዲኮር መረጃዎችንና የአሰራር ጥበቦችን ለወዳጅና ዘመድዎ ያካፍሉ።

#መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ህዝቦቿ ተመኘን።

💚💛❤"ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር"ጠሚዶ አብይ

Address

Mexico To Kera Raoad At Bulagria
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 18:00
Saturday 09:00 - 15:00

Telephone

+251920608661

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Golden Wedding D'ecor& Flower posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Golden Wedding D'ecor& Flower:

Videos

Share

Nearby event planning services


Other Wedding planning in Addis Ababa

Show All