Uma Promotion and Events

Uma  Promotion and Events Empowering promotions, crafting unforgettable events.💝💝🎈🎈
(1)

የስታር መጋረጃ ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ ወጣት ሳምሶን ላምቤቦ 4ሺ ብር ለቤቲ!አመስግኑልኝ!
06/05/2024

የስታር መጋረጃ ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ ወጣት ሳምሶን ላምቤቦ 4ሺ ብር ለቤቲ!
አመስግኑልኝ!

$10k ለቤቲ
06/05/2024

$10k ለቤቲ

04/05/2024
  THANKS!
04/05/2024

THANKS!

ዛሬ በድር ቢያብር የራድዮ ፕሮግራም ስለ ቤቲ የምናወራ ስለሆነ ሁላችሁም   መሳተፍ የምትችሉ እንደሆነ እናሳስባለን።አሁን 5-6 ሰዓት ዎጌታ ኤፍኤም 96.6
04/05/2024

ዛሬ በድር ቢያብር የራድዮ ፕሮግራም ስለ ቤቲ የምናወራ ስለሆነ ሁላችሁም መሳተፍ የምትችሉ እንደሆነ እናሳስባለን።

አሁን 5-6 ሰዓት ዎጌታ ኤፍኤም 96.6

03/05/2024

.............................................................................................................................................................................................................................................................................................................................................
ከታች በቪድዮ የምትመለከቷት እህታችን ዶ/ር ቤቴል ገርማሞ ትባላለች። ከጥቂት አመታት በፊት ከጅማ ዩኒቨርስቲ የህክምና ዶክትሬት ድግሪ ተመርቃ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በህክምና እና በማስተማር ስታገለግል ቆይታለች። በመጨረሻም በ2013 የራዲዮሎጂ ስፔሻላይዜሽን ትምህርቷን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተቀላቅላ በመጋቢት 2016 ዓ.ም አጠናቃለች፡፡
ዶክተር ቤቴል እንደቀልድ ለቶንሲል ህመም ምርመራ ለመደረግ በሄደችበት ያልጠበቀችውን መጥፎ ዜና ተረዳች። የደም ካንሰር (Leukemia) እንዳለባት የሚገልጽ አሳዛኝ ዜና ደረሳት። በፓቶሎጂ ምርመራ የደም ካንሰር አይነቱ acute lymphoblastic leukemia የሚባል መሆኑም ተረጋገጠ። የጥቁር አንበሳ ሜዲካል ቦርድ አፋጣኝ የሆነ የመቅኔ ንቅለ ተከላ (Bone Marrow Transplant) ከሀገር ውጭ እንዲደረግላት ወስኗል።
የደም ካንሰር ምንም እንኳን አጣዳፊ እና አስደንጋጭ ቢሆንም በጊዜ ከታከመ እና የመቅኔ ንቅለ ተከላ ከተደረገ የመዳን ዕድል ያለው በሽታ በመሆኑ፣ እናንተ ኢትዮጲያዊያ የዚህችን ምስኪን ሀኪም ህይወት በደጋግ እጆቻችሁ ተባብራችሁ እንድትታደጉ ስንል በፈጣሪ ስም እንለምናችኋለን።
ዶክተር ቤቴል ገርማሞ ጋነቦ በወላይታ ዞን በዴሳ ከተማ ተወልዳ ያደገችና በቤተሰቦቿ እና በአከባቢው ማህበረሰብ እንደምሳሌ የምትጠቀስ ብርቱ ሴት ናት።
እንደአብዛኛው ኢትዮጲያዊ ቤተሰቧም ሆነ ባለቤቷ አቅማቸው እሷን ለማሳከም የሚበቃ አይደለም። ቤቲ የምታገለግላችሁ እናንተ ኢትዮጲያዊያን፣ እናንተ ቤተሰቦቿ ናችሁ እና በፈጣሪ ስም የመልካምነት እጃችሁን ዘርግታችህ የቤቲን ሀዘን፣ የቤተሰቦቿን ድንጋጤ እንድትመለከቱ እንላችኋለን።
መርዳት የምትፈልጉ ወገኖቻችን፦
CBE-1000105102384 Bethel Germamo Ganebo
1000156496317-Mengistu Tumea Madalcho
Dashen-2939236369311- mengistu Tumea madalcho

   ማሪና ጁስ ቤት በውላይታ ሶዶ፣ ለተጠቃሚው የተለያዩ የጂስ አይነቶችን በጥራት እያቀርበ ደንበኞችን በማርካት ላይ የሚገኘው    አሁን ደግሞ የአገልግሎት አይነቱን በመጨመር በቅርበ ይጀመራ...
30/04/2024




ማሪና ጁስ ቤት በውላይታ ሶዶ፣

ለተጠቃሚው የተለያዩ የጂስ አይነቶችን በጥራት እያቀርበ ደንበኞችን በማርካት ላይ የሚገኘው አሁን ደግሞ የአገልግሎት አይነቱን በመጨመር በቅርበ ይጀመራል ሲባል የነበረው ትኩስ ነገሮች አሁን ጀምረናል ይለናል !

📍📍ከወላይታ ሶዶ ሁለገብ ስታድየም ፊትለፊት

30/04/2024



በዘመናዊ መንገድና ጥራት የቤትና የቢሮ እቃዎችን እንደፍላጎትዎ የሚያመርተዉ ቱዋይ የቤትና ቢሮ እቃ ማምረቻ ባዳዲስ ዲዛይን ቤትና ቢሮዎን ያስዉባል።

ኪችን፣ ቁምሳጥ፣ ቲቪ ስታንድ፣ በሮች፣ ፓርቲሽኖችና የተለያዩ የእንጨት ስራዎች ሲፈልጉ ይምጡ።

ዛሬ አመሻሽ 12፡00 ላይ ድንቅ የወላይታ ባህላዊ ጭፈራበመድረክ ላይ!                                                                            ...
28/04/2024

ዛሬ አመሻሽ 12፡00 ላይ
ድንቅ የወላይታ ባህላዊ ጭፈራበመድረክ ላይ!

Wogeta FM 96.6 Uma Promotion and Events Abiy Ahmed Ali YouTube Dagi Alula Ashu Dicha Ashu Wolaita Ashu Winner Wolaita S**o University

ድንቅ የወላይታ ባህላዊ ጭፈራበመድረክ ላይ! ...

Address

S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Uma Promotion and Events posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Uma Promotion and Events:

Videos

Share