27/10/2024
ውድ ቤተሰቦቻችን ከረጅም ጊዜ በዃላ ተገናኝተናል ይሄው በ DD Entertainment ተዘጋጅቶ ሊቀርብላችሁ ነው ውድ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን እናም ሱዳኒስ እንዴት ከረማችሁ
DJ VIVI
DJ KHALED
DJ PITER
የኢትዮጵያ የሱዳን ( አረብኛ ) የትግርኛ ተወዳጅ ሙዚቃዎችን እነዚህ ድንቅ ዲጄዎች November 8 ከምሽቱ 7:00pm እስከ 2:00 pm በ all muntaza plaza hotel M floor afrowood club ይጠብቋችዃል ።
የተረሳ ነገር የብሄር ብሄረሰብ ሙዚቃችንን በባህላዊ ውዝዋዜ የሚያደምቁልን ተወዛዋዦችም አሉ። ይምጡ ሀገር ሀገር የሚልየምሽት ያሳልፋ መግቢያ 50QR