10/31/2024
የ$70 የመግቢያ ቲኬት ሽያጭ የመጨረሻ ቀን ዛሬ October 31 11:30 PM ስለሆነ በQR ኮዱ ወይንም በሚከተለው ሊንክ ቲኬትዎን ይግዙ።
ከነገ ጀምሮ የቲኬት ዋጋ $75 ይሆናል።
https://www.yezihentertainmentandcrafts.net/event-details-registration/ethio-jazz-nov-2024
ቲኬቶች በፍጥነት እየተሸጡ በመሆኑ ዛሬውኑ ቲኬትዎን ይግዙ።