
07/08/2023
ለሰርጌ የሰርግ ኤግዚቢሽን እና ባዘር በለሰርጌ ዶት ኔት በበሻቱ ቶለማርያም መልቲሚድያ እና በሪሊፍ ኤቨንትስ ከጥቅምት 2 እስከ 4 በፍሬንድሺፕ ፖርክ በትብብር የተዘጋጀ ሙሽሮችን ከሰርግ ድርጅቶች ጋር የሚያገናኝ ኤግዚቢሽን እና ባዛር ነው :: ይህንን ኤግዚቢሽን ከ 120 በላይ እውቅ ድርጅቶች እንዲሁም ከ 10,000 በላይ ጎብኚዎች የሚታደሙበት ይሆናል::
ለበለጠ መረጃ በ 0911487299 ይደውሉ