አስገራሚ እዉነታዎች Amazing Facts

አስገራሚ እዉነታዎች Amazing Facts አሲገራሚ እውነታዎችን ከአለም ዙሪያ እናቀርባለን ( we will write amazing facts around the world) all about amazing facts...(አስገራሚ ነገሮች)
(1)

"Maria Branyas Morera " ትባላለች ፣ አሁን ላይ የአለማችን በዕድሜ ትልቋ ሰው ናት።117 አመቷን አክብራለች።የተወለደችው እ.አ.አ 1907 ሳንፍራንሲስኮ ነበር።t.me/amafac...
04/03/2024

"Maria Branyas Morera " ትባላለች ፣ አሁን ላይ የአለማችን በዕድሜ ትልቋ ሰው ናት።
117 አመቷን አክብራለች።
የተወለደችው እ.አ.አ 1907 ሳንፍራንሲስኮ ነበር።

t.me/amafacts

Join & share

ብሪታኒያ ሀገር  ከ1940 በፊት ፣ "ቀስቃሽ" የሚባል ስራ ነበር ፣ ሰዎቹ ስራቸው ሰዎችን በጥዋቱ መቀስቀስ ነበር ፣ ከስራ እንዳያረፍዱ ።t me/amafactsJoin & share
15/02/2024

ብሪታኒያ ሀገር ከ1940 በፊት ፣ "ቀስቃሽ" የሚባል ስራ ነበር ፣ ሰዎቹ ስራቸው ሰዎችን በጥዋቱ መቀስቀስ ነበር ፣ ከስራ እንዳያረፍዱ ።

t me/amafacts

Join & share

"Facebook" ዛሬ 20 አመት ሞላው ።ከ20 አመታት በፊት በማርክ ዙከርበርግና 4 ጓደኞቹ የተመሰረተው ፌስቡክ ፣ አሁን ላይ ከ3 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት።t.me/amafactsJoi...
04/02/2024

"Facebook" ዛሬ 20 አመት ሞላው ።
ከ20 አመታት በፊት በማርክ ዙከርበርግና 4 ጓደኞቹ የተመሰረተው ፌስቡክ ፣ አሁን ላይ ከ3 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት።

t.me/amafacts

Join & share

"Octopus"  8 እጆች ሳይሆን  ያሉት ፣ 6 እጆችና 2 እግሮች አሉት ።t.me/amafactsJoin & share
03/02/2024

"Octopus" 8 እጆች ሳይሆን ያሉት ፣ 6 እጆችና 2 እግሮች አሉት ።

t.me/amafacts

Join & share

28/01/2024

🦘🦘. 🦘

ሴትዋ ካንጋሮ ከወንዱ የምትለየው ደረትዋ ላይ ባለው ከረጢት ነው ።

t.me/amafacts

Join & share

24/01/2024

🫱 🧠

* በአንድ እጃችን ብቻ 27 አጥንቶች አሉ ።

* በአምሮአችን ውስጥ 100 ቢሊየን ነርቮች አሉ ።

Join & share

10/01/2024

🐜🐜. 🐜

ጉንዳን ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ እስከሚሞትበት ሰዓት ድረስ በፍፁም አያንቀላፋም።

05/01/2024

🦃. 🦃. .

የሰጎን እንቁላል ፣ በ40 ቀን ውስጥ ነው የሚፈለፈለው ፣ ይህም እንዲሆን ወንዱና ሴቷ ሰጎን ተራ በተራ አርባውን ቀናት ሙሉ እንቁላሉን ትክ ብለው ማየት አለባቸው ። ትክታውጠከተቋረጠ እንቁላሉ ስለሚበሰብስ ጫጩት አያፈራም ።

t.me/amafacts

Join & share

02/01/2024

🐳🐳.

የዓሣነባሪ የልብ ምት በደቂቃ 7 ጊዜ ብቻ ነው ።

31/12/2023

በረሃ የማይገኝበት በቸኛው አህጉር አውሮፓ ነው ።

ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ የህዝብ ብዛት ከ1 ሚሊየን በላይ የተቆጣረበት ከተማ የጣሊያኗ ሮም ናት ።t.me/amafactsjoin & share
27/12/2023

ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ የህዝብ ብዛት ከ1 ሚሊየን በላይ የተቆጣረበት ከተማ የጣሊያኗ ሮም ናት ።

t.me/amafacts

join & share

25/12/2023

🐈. 🐕

ድመትና ውሻ ግራኝ(left handed) አሊያም ቀኝ እጅ (right handed) ተጠቃሚ ናቸው ።

t.me/amafacts

Share & join

ቤንዚን በየትኛውም ከፍተኛ ቅዝቃዜ ውስጥ ቢቀመጥም ፣ በረዶ አይሰራም ።t.me/amafactsShare & join
20/12/2023

ቤንዚን በየትኛውም ከፍተኛ ቅዝቃዜ ውስጥ ቢቀመጥም ፣ በረዶ አይሰራም ።

t.me/amafacts

Share & join

ይህ የእጅ ፅሁፍ የአለማችን ምርጡ የእጅ ፅሁፍ ፣ በምል ዕውቅና ተሰጥቶታል ፣ የፅሁፉ ባለቤት ኔፓላዊቷ ልጅ " Prakriti Malla" ትባላለች ፣ የ8ተኛ ክፍል ተማሪ ሆና ሲትፅፍ እድሜዋ...
14/12/2023

ይህ የእጅ ፅሁፍ የአለማችን ምርጡ የእጅ ፅሁፍ ፣ በምል ዕውቅና ተሰጥቶታል ፣ የፅሁፉ ባለቤት ኔፓላዊቷ ልጅ " Prakriti Malla" ትባላለች ፣ የ8ተኛ ክፍል ተማሪ ሆና ሲትፅፍ እድሜዋ 16 ነበር ።

Share & join

t.me/amafacts

በመብረቅ የተመታ ቆዳ እስከ 2800 ድግሪ ሴንቲግሬድ ይግላል።t.me/amafacts
11/12/2023

በመብረቅ የተመታ ቆዳ እስከ 2800 ድግሪ ሴንቲግሬድ ይግላል።

t.me/amafacts

እ.አ.አ 1996 Hong Kong ውስጥ ፣ ወንበዴ የሀብታምን ሰው ልጅ ያግተዋል ፣ ከዛም ልጁን ለመመለስ 130 ሚሊዮን ዶላር ይቀበለዋል ፣ ገንዘቡን ከተቀበለ በኋላ ፣ ከዛም ዳግም ባለሃብቱ...
07/09/2023

እ.አ.አ 1996 Hong Kong ውስጥ ፣ ወንበዴ የሀብታምን ሰው ልጅ ያግተዋል ፣ ከዛም ልጁን ለመመለስ 130 ሚሊዮን ዶላር ይቀበለዋል ፣ ገንዘቡን ከተቀበለ በኋላ ፣ ከዛም ዳግም ባለሃብቱን አባት ጠርቶ ፣ በገንዘቡ እንደት መስራት እንዳለበት አማክሮታል ።
😁🤯

t.me/amafacts

Like & share

✏️          📝    1 እርሳስ 50,000 ቃላትን ይጽፋል ፣ 35 ማይልስ እርዝመት ያሰምራል ።t.me/amafacts join & share
03/09/2023

✏️ 📝

1 እርሳስ 50,000 ቃላትን ይጽፋል ፣ 35 ማይልስ እርዝመት ያሰምራል ።

t.me/amafacts

join & share

Amazing facts all around the world. አስገራም ኡነታዎች ከመላው አለም። Admin ☞ Facebook ☞ https://fb.me/amafactsworld

የአለማችን ትልቁ የጋራ መኖሪያ ቤት ቻይና ውስጥ '' Hangzhou '' ሲገኝ ከ 30,000 በላይ ነዋሪዎች ይኖሩበታል። &share
24/08/2023

የአለማችን ትልቁ የጋራ መኖሪያ ቤት ቻይና ውስጥ '' Hangzhou '' ሲገኝ ከ 30,000 በላይ ነዋሪዎች ይኖሩበታል።

&share

Tom እና Jerry ከጅምሩ የተሰሩት ለመስማት ለተሳናቸው ልጆች ነው ።Like & share
21/08/2023

Tom እና Jerry ከጅምሩ የተሰሩት ለመስማት ለተሳናቸው ልጆች ነው ።

Like & share

''Serengete''ብሔራዊ ፓርክ Tanzania.
15/08/2023

''Serengete''ብሔራዊ ፓርክ Tanzania.

የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሲደረግ ነባሩ ኩላሊት አይወጣም ፣ ከባድ የደም ግፊት ወይም ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ኢንፌክሽን ካልኖረ በስተቀረ ፣ አዲሱ ከጎን ይተከላል ።t.me/amafacts
12/08/2023

የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሲደረግ ነባሩ ኩላሊት አይወጣም ፣ ከባድ የደም ግፊት ወይም ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ኢንፌክሽን ካልኖረ በስተቀረ ፣ አዲሱ ከጎን ይተከላል ።

t.me/amafacts

የጠፈር ተመራማሪ '' Buzz Aldrin '' ጨረቃ ለይ የሸና የመጀመሪያው ሰው ነው ።Like & share
10/08/2023

የጠፈር ተመራማሪ '' Buzz Aldrin '' ጨረቃ ለይ የሸና የመጀመሪያው ሰው ነው ።

Like & share

ዩጋንዳ የሚገኝ የአፍርካን ካርታ ቅርፅ የያዘ ሀይቅ ።Rutoto ሀይቅ 🇺🇬t.me/amafactsShare & like
07/08/2023

ዩጋንዳ የሚገኝ የአፍርካን ካርታ ቅርፅ የያዘ ሀይቅ ።
Rutoto ሀይቅ 🇺🇬

t.me/amafacts

Share & like

ንግስቲቱ ጉንዳን እስከ 15 ዓመት እድሜ ትቆያለች ።t.me/amafacts Join & share!
02/08/2023

ንግስቲቱ ጉንዳን እስከ 15 ዓመት እድሜ ትቆያለች ።

t.me/amafacts

Join & share!

ወንዱ ካንጋሮ ሁለት የወሲብ ብልቶች አሉት ። ሴትዋም እንዲሁ!t.me/amafacts Like & share
30/07/2023

ወንዱ ካንጋሮ ሁለት የወሲብ ብልቶች አሉት ። ሴትዋም እንዲሁ!

t.me/amafacts

Like & share

የታችኛውን የጥርሳችን አገጭ ነው ማንቀሳቀስ የምንችለው እንጂ የላኛውን ማንቀሳቀስ አንችልም ።ይሞክሩት!
25/07/2023

የታችኛውን የጥርሳችን አገጭ ነው ማንቀሳቀስ የምንችለው እንጂ የላኛውን ማንቀሳቀስ አንችልም ።
ይሞክሩት!

አንድ ወንድ ሰው በ2 ሳምንታት ብቻ ፣ በአለም ላይ ያሉ ለመውለድ ብቁ የሆኑ ሴቶችን ሁሉ ለማስረገዝ በቂ የሆነ ስፐርም ያመነጫል ።Join & sharet.me/amafacts
21/07/2023

አንድ ወንድ ሰው በ2 ሳምንታት ብቻ ፣ በአለም ላይ ያሉ ለመውለድ ብቁ የሆኑ ሴቶችን ሁሉ ለማስረገዝ በቂ የሆነ ስፐርም ያመነጫል ።

Join & share
t.me/amafacts

የሰው ልጅ ፣ የልጅ ጥሩሱ ወጥቶ እስኪያልቅ ኤሄን ይመስላል ።t.me/amafactsLike & share
14/07/2023

የሰው ልጅ ፣ የልጅ ጥሩሱ ወጥቶ እስኪያልቅ ኤሄን ይመስላል ።

t.me/amafacts
Like & share

አይጥ ማንኛውንም ነገር የምትመገብ ፍጥረት ናት ። የሞቱን ወይም በመሞት ላይ ያለን ሌላ አይጥ ጨምሮ ያገኘችውን ሁሉ ትመገባለች ። እንደዚሁም በፍጥነት ከመራባታቸው የተነሣ 1 ጥንድ አይጦች ...
07/07/2023

አይጥ ማንኛውንም ነገር የምትመገብ ፍጥረት ናት ። የሞቱን ወይም በመሞት ላይ ያለን ሌላ አይጥ ጨምሮ ያገኘችውን ሁሉ ትመገባለች ። እንደዚሁም በፍጥነት ከመራባታቸው የተነሣ 1 ጥንድ አይጦች በ18 ወራት ጊዜ ውስጥ 1000,000 አይጦችን ይወልዳሉ ።

Like & share

ኮብራ የተባለው አደገኛ የእባብ ዝሪያ ከአርባ ሜትር ርቀት ላይ መርዙን በቀጥታ የሰው አይን ውስጥ በማስፈንጠር ሊገድለው ይችላል ። 1 ግራም የኮብራ መርዝ 50 ሰዎችን መግደል ይችላል።
02/07/2023

ኮብራ የተባለው አደገኛ የእባብ ዝሪያ ከአርባ ሜትር ርቀት ላይ መርዙን በቀጥታ የሰው አይን ውስጥ በማስፈንጠር ሊገድለው ይችላል ። 1 ግራም የኮብራ መርዝ 50 ሰዎችን መግደል ይችላል።

Address

Addis Ababa
BOLE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አስገራሚ እዉነታዎች Amazing Facts posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አስገራሚ እዉነታዎች Amazing Facts:

Share



You may also like