29/06/2023
⛺️ camping Trip to ሰከላ, ዘንገና ፋንግ እና አስኩና
📆 የጉዞ ቀን: ሰኔ 24 እና 25 (Jul 1 & 2)
⏰ የቆይታ ጊዜ: አንድ ምሽት እና 2 ቀናት
💶 የጥቅል ዋጋ በሰው: 2050 ብር
📍መነሻ ቦታ: ባህር ዳር ጊዮርጊስ
⌚️ የመገኛ ሰአት 7:00 መነሻ ሰአት 7:30
የጉዞው ጥቅል የሚያካትተው 👇🏾
🚍 ትራንስፖርት
🍱🥘 እራት, ቀርስ, ምሳ
🔥 ካምፕፋየር
💧የታሸገ ውሀ
⛺️ ማደርያ ድንኩዋን
🧾 የሚጎበኙ የመግቢያ ክፍያ
👮♂️👮♂️ ጥበቃ
የሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኖ በቶሎ ተመዝገቡ